@addiskeghetnews: በመላ ሀገሪቱ ለሠራተኞች የባህርይ ብቃት ምዘና ሊሰጥ ነው! ***** በኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች የባህርይ ብቃት ምዘና ፈተና በያዝነው ከህዳር ወር ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገልጿል። የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባዘጋጀው «የመንግሥት ሠራተኞች የባህሪ ብቃት ማዕቀፍ» ሰነድ መሠረት፤ ምዘናው ከዚህ ቀደም በትምህርትና በልምድ ላይ ብቻ ያተኮረውን አሠራር በመቀየር፣ * የሠራተኞችን የሥራ ተነሳሽነት፣ * ታማኝነት፣ * የአገልጋይነት ስሜት እና * ውጤታማነትን ለማረጋገጥ ያለመ ነው። ምዘናው በሁሉም የሥራ ደረጃዎች ላይ 15 ዋና ዋና የባህርያዊ ብቃት አሀዶችን መሠረት በማድረግ የሚከናወን ሲሆን፣ ውጤቱም ለቅጥር፣ ለደረጃ እድገት፣ ለዝውውርና ለሥልጠና እንደ መስፈርት ያገለግላል።ሰነዶቹ ተያይዘዋል።

አዲስ ቅኝት - Addis Keghet
አዲስ ቅኝት - Addis Keghet
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 November 2026 15:46:23 GMT
12570
295
0
97

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @addiskeghetnews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About