@mickyjoyy: "የተመኘነውን ስናገኝ ለምን ባዶ ይሰማናል?" — ድንቅ የህይወት ምክር ከመቅደስ (@mekdesdebesayabebe) 🤍✨ ብዙ ጊዜ ገንዘብ፣ ትዳር፣ እናትነት ወይም የስራ ስኬት ስናገኝ ሰላምና እረፍት የምናገኝ ይመስለናል። ነገር ግን የተመኘነው ቦታ ላይ ስንደርስ ነው በውስጣችን ምን እንደጎደለ የምናውቀው። ህይወት ያላሰብነው ፈተና ውስጥ ብታስገባንም፣ ደክመን ብንወድቅም፣ ተመልሰን የህይወት አላማችንን (Purpose) አግኝተን እንቆማለን! 💪🌱 ይህንን ልብ የሚነካ የመቅደስ ደበሴ ንግግር እስከመጨረሻው አዳምጡት፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉት! #ethiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habshatiktok🇪🇹ሀበሻethiopia #fyp #foryourpage #fyp
Micky Travolta
Region: US
Tuesday 17 November 2026 02:12:51 GMT
Music
Download
Comments
Mimi @🌸🌸 :
ሰው ሙሉ የሚሆነው በቁሰ በትዳር በልጅ አይደለም በኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው ሙሉነት።❤
2026-11-17 05:08:25
2060
@Aadawidan :
ሀና ተክሌ said
"የምፈልገውን ሁሉ ባገኝ የምፈልገው ደስታ ጋር አልደርስም
ስደርስበት ይቀልብኛል ሳልጠግበው ይሰለቸኛል...
የእኔ ክፍተት ሌላ ነው ብርም ወርቅም አይደለም ኢየሱስ ነው እረሀቤ መንፈስ ነው ጥጋቤ" 🎵🎶🎵
2026-11-17 07:02:02
252
Tile :
የድንግል ማርያም ልጅን ካገኘን ሁሌ ሙሉ ነን 👌
2026-11-17 19:40:31
290
sol :
አቤት ተባረኪ ደግ አባት ስላለን ይሰጠናል።🙏
2026-11-17 04:53:41
666
@cutechocolate🍫 :
ኢየሱስ ግን ሁሌ ሙሉ ነው
2026-11-17 05:04:28
246
ephlorita✨ :
at the end እግዚአብሔር ጥለን ስንሮጥ ሁለ ምንም እንዳልሆነ እንረዳለን ባዶነት ይሰማናል
2026-11-17 05:13:32
703
Melani :
ምድር ግን አትወደንም🥺
2026-11-17 07:16:48
182
ᏦℰⅅᎾ ᎽℰᎯЅℐℕ :
እስልምናን ስታገኚ አለማዊም ዘላለማዊም ሙሉ ሚሆንልሽ ያለ እስልምናን ህይወት ባዶ ነው ኪሳራ ነው
2026-11-18 16:27:04
20
Luna :
ደግሞ ስናጣው ዋጋው የሚገባን ነገርስ
2026-11-17 18:56:00
13
user7317294843547 :
ሙሉ የሚያደርገዉ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ብቻ ነዉ 🙏🙏🙏
2026-11-17 16:51:10
42
tg :
መቅዲዬ የኔ ገራገር ጌታ እየሱስ ብቻ ነው የዘላለም እረፍት እሱን ፈልጊው ከነማንነታችን የምሸከመን እሱ ብቻ ነው
2026-11-17 07:06:14
17
Dejene :
ነገህን እየገነባህ ዛሬህን አትስረቅ ዛሬህን እየኖርክ ነገህን አትርሳ 🤔[Heartwarming]
2026-11-17 13:43:04
40
Mehrat honalgh bgta :
ምኞት ያለክርስቶስ ባዶ ነው
2026-11-17 12:56:20
34
ወይኗ አልባሳት❤️🩹👸🏻🛍 :
የሚገርም ንግግር🥺
2026-11-17 12:18:01
12
Kiya :
ልጁ ያለዉ የዘላለም ህይወት አለዉ፣ በዛ ዉስጥ ደግሞ ደስታ አለ። ህይወት ያለ እየሱስ ክርስቶስ ባዶ ነዉ።
2026-11-17 15:37:16
8
Ase Kahsay :
የማይሰለች አባት አለን ክብሩ ይስፉ
2026-11-17 04:58:07
11
راضيية بنت بابا :
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም🥺🥺
2026-11-17 18:42:15
5
Nina 💃💫✝️💙 :
ያለ እየሱስ ባዶነት አይሞለም
2026-11-17 13:09:59
20
🥰Amele😉 :
ምክኒያቱም የእግዚአብሔርን ቦታ በሌላ ስለማይሞላ🥰
2026-11-17 14:40:10
5
ነኢማ የተለያዩ የሪባን አበባ እሰራለሁ :
🥰🥰🥰ልክ ነሸ
2026-11-17 03:20:42
5
Rebecca olana :
ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም
2026-11-19 09:20:38
0
የመድኃኔዓለም ልጅ (መዝ 50) :
እኛ እንደዚ ነን
2026-11-19 13:56:37
1
Dr Getamesay :
until you find God , you will never be satisfied with your life
2026-11-20 10:09:54
2
hanamih1 :
እኔ ከተመኘሁት ያገኜሁት የለም
2026-11-17 21:15:41
2
cleanview :
Help others, And get satisfied!
2026-11-17 16:21:27
4
To see more videos from user @mickyjoyy, please go to the Tikwm
homepage.