@kukusha099:

kukusha geta
kukusha geta
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 November 2026 05:55:29 GMT
561013
124265
1236
2869

Music

Download

Comments

kukushet
ኩኩሼት :
ፈርተሽ ነው የተመለሺው ዝርያ 🤣🤣🤣
2026-11-17 06:18:49
4600
usertom2119
🇺🇸™ ŤØm🛑ViP™🔱(፩) :
ቅዳሴውን እንደኔ የሰማ🙏🙏
2026-11-17 06:26:09
2319
eliasibrahim17
eliyas Adama :
ሌላ ቀን ቦቴ አርጌ ስመጣ 😂😂😁😁
2026-11-17 06:31:00
1678
fikru1231
mr.fike🥊🇪🇹 :
ኩካ ውስጥ ዘንዶ አለ ይባላል እንዳትበይ ባባ💪 ደሞ የኪድዬ ቅዳሰውን ሰማን ደስይላል🙏🙏🙏
2026-11-17 07:44:34
422
esu.king2
Esube🕸 :
ክብር ለአባቶቻችን🙏
2026-11-17 14:44:05
300
nati45076
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🙏
2026-11-17 06:26:18
77
big_nat.i
leglon_👤 :
yet new
2026-11-17 06:00:31
21
yyyyyiiiiiiiiiiiiii
የሚካኤል :
አረ ኩኩሻ የሞተ ጣልያን ካለ ችክ አዲርጊው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-17 06:03:19
117
no.manno.cry
No Man😂No cry😭 :
ኩኩሻ ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምን ደስ አለ አትለኝም በዚ ከጀመርሽ ሌላም ቦታዎች እያፈለክ ስሪበት ደሞ youtube እንዳትረሺ ይለቀቅ በትንሽ ነው ሰው የሚጀምረው ደሞ እኛ አለን የምናይልክ...💪💪💪
2026-11-17 10:13:49
48
maza.ababu8
𝖒𝖆𝖟𝖎 🥀🌹 :
ዘንዶ አለው ይባላል ድሮ ትንሽ ከቆዬህ ውሀው ይደፈርሳል የልጅነቴ ትዝታነው
2026-11-17 06:28:48
36
melkamuyaregal85gmail.co
💝bamlak💝 :
ከውስጥ ሁሁይ እንዳይኖር ተጠንቀቅ😁
2026-11-17 06:39:33
60
gech0940616209
gech :
ሃሳቡ ብቻ በቂነው ዝርያ😁😁
2026-11-17 10:42:19
38
davemak2
Dawit Mekonene :
ጣሊያን ግድብ የልጅነታችን ማስታወሻ 🥺
2026-11-17 07:49:45
28
ababi4800
beki :
ያ ጀማ 😁✌️✌️✌️brothere ምችት ድልት ይበልሽ
2026-11-28 08:04:54
1
eyobayalewasmat
⋆。°✩ 𝓛𝓾𝓷𝓪𝓻 ✩°。⋆ :
ቦቲ አርጌ ስመጣ [Tears of joy]
2026-11-17 18:11:23
8
user3055721146008
addis :
ይህ ቅርጵ ለምን አይጠብቁትም ግን🙏🙏🙏
2026-11-17 06:22:50
7
princess.romi5mohamed
🧚‍♀️princess.romi5moha🧚‍♀️ :
Kaka dayhon enj
2026-11-17 06:32:34
5
yonatan.alema
¥öñâ˝🤙 :
2026-11-17 06:01:15
9
bebibeletetuka
BEBI BELETE TUKA 54 :
iyesus geta nawu
2026-11-19 20:52:44
1
yosefworkenh277
ymaryam Lij :
እንደመፍራት
2026-11-17 14:17:34
4
tameruseblu
tameruseblu :
መከኒሳ አቦ ጀርባ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር አክሊሉ ሀብተወልድ ቤት ጀርባ ጊዶ ዋሻ በመባል የሚታወቅ የጣሊያን ምሽግ ነበር ያኔ የኛ አባቶች ምሽግ መቆፈር አያውቁም ጠላት ከመጣ ፊትለፊት ዘለው መግጠም ነውእንጂ
2026-11-17 11:29:27
4
tesfsha27
ተስፍሽ :
ዝርያ ጣልያን ግድብ ነው የሚባለው ሐመረ ኖህ ኪዳነምህረት ጀርባ ነው ያለው ውስጡ የለሊት ወፍ ብቻ ነው ያለው ከታች እኛ ሻወር የምንወስድበት ነው
2026-11-18 08:34:57
3
asamirew.terefe
bigg man :
አበት ቅዳሴው ምን አለበት እዛው ብሆን ኑሮ
2026-11-17 18:24:54
4
zeynela43
zeynel@@ :
er beya fertesh new😁😂
2026-11-21 07:02:30
1
feka.traw
Feka T-raw :
ቦ what
2026-11-18 04:29:55
1
To see more videos from user @kukusha099, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About