@haile_resorts: A new era of royal hospitality is coming to Gondar. Inspired by the timeless elegance and architectural majesty of Fasil Ghebbi, Haile Hotels and Resorts Group is proud to introduce its newest flagship property in Gondar. Experience regal luxury, modern comfort, and deep-rooted heritage, all under one roof. Opening Soon | Stay tuned! #haileresortgondar #hailehotelsandresorts #gondarreopening #comingsoon
Haile Resorts
Region: ET
Tuesday 17 November 2026 07:29:33 GMT
Music
Download
Comments
Birhanu Tarekegn :
በፈጣሪ እንዴት ነዉ የሚያምረዉ😳
2026-11-17 08:53:04
661
Rita Alemayehu :
ከለሩን የድሮውን ቡኒ ከለር ብታመጡት የበለጠ ያምር ነበር 👍
2026-11-17 18:05:40
84
smezgama :
ሀይሌ የኢትዮጵያ ምልክት የሆነ ባለ ምጡቅ አይምሮ ሰው ነው።
2026-11-18 07:53:53
312
lealem :
የሕንጻው ጎፈር ማለትም ዚግዛግ የሚመስለው ነገር።የፋሲል ግንብን ውበት ይደብቀዋል ከሆቴሉ በ50 ወይም በ100 ሜትር ርቀት ላይ ስለሚገኝ። የቤተ መንግስቱ መለያ ብቻ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር🥰
2026-11-17 18:48:52
43
BiG John-offical :
bahirdar diaspora laye Beach besera amazing
2026-11-20 08:07:18
0
Justice :
Haile, egziabiher antenim betesebihinim yibarkachihu. You are my hero and remain so forever!!!
2026-11-20 07:11:36
0
meroking :
ሌኔ ትክከለኛ ሀብታም ሃይሌ ነው
አሁን ደግሞ ባህርዳር ጣና ወይ አባይ ዳር ቆንጆ ሆቴል ይሰረላን
2026-11-17 18:38:55
110
Abe :
Haile yechlala[Power]
2026-11-19 16:54:57
0
Kidus Demeke :
Gonder will become revive again thnkyou haile and you family your contribution is great and great.
2026-11-20 07:25:12
1
Abiy :
Since Haile Resort Gondar is built like a castle, embedding royal, king-like hospitality into your daily service culture is a brilliant way to elevate the guest experience and earn major industry recognition.
2026-11-19 12:35:16
0
Jonikulom Naz :
king haile
2026-11-19 16:31:18
0
አክሊለ ሰማያት ☦️ :
Good job Haile resort
2026-11-17 15:06:38
49
Gadisa Ar :
The 2ñd Fasiledes Build in Gonder 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
2026-11-18 14:33:55
0
fra frewu :
ለትልቅ ህዝብ የተሰጠ የትልቅ ሰዉ ስጦታ
2026-11-18 17:50:53
17
limo :
2005 አዳማ የከተሞች ባዛር ላይ የጠየኩት የጎንደር ከተማን ያስጎበኘኝ ሰው ይሄን ማድረግ እንደማይቻል ነግሮኝ ነበር ኃይሌ ደግሞ እንደሚቻል አሳየኝ ::
ተባረክ በሉልኝ ኃይሌን ::
2026-11-17 17:49:54
19
Sol :
Absolutely outstanding ☺️
2026-11-17 16:20:43
16
benju_benju :
wow , breathe taking
Amazing 🔥🍾💐
2026-11-17 16:12:53
16
fekadu :
Hayile PALACE Resort at GONDAR ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-17 18:59:01
5
Yafuz Mesele :
ትሽላለህ ሻለቃ ሀይሌ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-11-17 18:58:36
5
Geez Aquatics :
Just architect of the Generation🙆🏻♂️🙆🏻♂️
2026-11-17 19:27:23
13
ቫርኔሮ🌵 :
ሀይሌ በህይወቴ ካንተ ውጪ የማደንቀውም ሞዴል የሚሆን ሰው የለም በርታል የሁልግዜ አድናቂ ከለንደን።
2026-11-18 16:42:46
5
user4644678 :
you have to be kiding me
2026-11-17 10:29:23
9
mohammeds :
wow wow haile👌👌
2026-11-17 15:37:36
5
Tesfaye Desalegn :
Royally great.
2026-11-17 09:47:53
5
Amha Mulat :
አትሌት ኃይሌ በጎንደር የሰራው ሆቴል ከሰለስቱ ምዕት ቤተ ክርስቲያን ቦታ ላይ ነው ከህዝብ ፈቃድ ውጭ ታዋቂነቱንና ተረኛ የኦህዴድ አባልነቱን ተጠቅሞ በከፍተኛ ሙስና የቤተ ክርስቲያን ቦታ ወስዶ ሆቴል ሰርቶበታል ህዝቡ ቢነግረው አልሰማም በሀወሳ የቤተ ክርስቲያን ቦታ ሲሰጠው አልሰራም በጎንደር ግን ቤተ ክርስቲያኑ እዛ በላይ በከል እንዳለ የቅዱሳንን አጽፍም ፈንቅሎ ሆቴል ሰርቶበታል ገና ከመሰጠቱ በፊት ጀምሮ ህዝቡ ለሀይሌ ቢነግረውም የጎንደርን ህዝብ በመናቅ የቤተ ክርስቲያን ቦታ ላይ ሆቴል ሰርቶበታል ኃይሌ ጎንደር ገነት ተራራ በታች ሆቴል አለው ሌላም ቢፈልግ የፈለገውን ቦታ መውሰድ ሲችል የሰለስቱ ምዕት ቤተ ክርስቲያንን ወስዶ ሆቴል ሰርቶበታል ይህ ለጎንደር ህዝብና ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ንቀት ነው ህዝቡ አሁንም እየጠየቀ ነው
2026-11-20 10:54:21
1
To see more videos from user @haile_resorts, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.