@yohanzenebefirew: ሰላማዊ እና ለኑሮ ምቹ በሆነው ጎተራ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሁኑ! ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ (ከ66 እስከ 168 ካሬ ሜትር) የሚደርሱ ውብ አፓርታማዎችን በ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አቅርበንልዎታል። Your dream home in peaceful Gotera awaits! We offer a variety of options from Studios up to 3-Bedroom units (66 to 168 sqm). Secure yours today with just a 10% down payment. ለበለጠ መረጃ ቢሯችንን ይጎብኙ: 📍 ዋና መስርያ ቤት - ጐተራ 📞 +251 900 17 30 19 / +251 913 64 70 53 #ZenebeFirewRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #Investment #EthiopianRealEstat
Yohan@ZenebeFirew RealEstate
Region: ET
Tuesday 17 November 2026 08:25:11 GMT
Music
Download
Comments
Firehiwot Tamiru16 :
ዘነበ ፍሬው የመጀመሪያው እና ታማኝ ሪል ስቴት🙏🥰
2026-11-18 05:27:02
30
cher Amlak :
በመጥፎ ስሙ የማይነሳ ምርጥ ሪል ስቴት 👌👌👌👌 ያላቹ ግዙ
2026-11-17 15:33:11
61
እየሩሳሌም የውበት ሳሎን :
እውነተኛ ሰው መሰሉኝ ማርያምን የመዳንያለም እና የሚካልን ስእል ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ብር ቢኖረኝ እውነት ወዳው ነበር የማረገው ምናከ እየኖርን የምንከፍልበት አሰራር ቢመጣ ቤት ያላችሁ ታድላችሁ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏አንድቀን አይቀርም🙏🙏🙏
2026-11-18 12:35:07
1
@yibe12 :
ማርያምን ብር ቢኖረኝ ከልብ የማምነው ዘነበ Ferew ደሞ አንደበታቸው
2026-11-17 12:15:31
28
netsi1380 🦋 :
meneshaw sint new
2026-11-18 13:35:51
1
Jake.888 :
Just build something amazing people will buy and build first
2026-11-18 07:02:25
2
Eden Melona :
ምኞቴ ነው ዘነበ ፍሬው ሪልስቴት ወይም ከሰንሻይ ውጭ ወደውጭ
2026-11-17 13:02:36
11
ዛሬ መኖር ጀምሬለሁ :
ይሄ ሰው በጣም ጠንካራ እና በጣም ታማኝ ነው ነው ቤት ግዙ
2026-11-17 11:48:53
12
ehdbbfb :
እውነት ነው ዘነበፍሬው የመጀመሪያው እሪል እስቴትነውምርጫዬ ነው
2026-11-18 09:46:20
3
baby :
በጣም ምወደው real state ነው ።give away binorachew wow
2026-11-18 17:39:49
1
mihiret hoye :
1ኛ ነው በመጥፎ ስሙ የማይነሳ ምርጥ ሪል ስቴት 👌👌👌👌 ያላቹ ግዙ
2026-11-18 12:38:02
1
Berihun Arega :
10%ቅድመ ክፍያ ነው ግንባታዉ በስንት ዓመት ያልቃል?ክፍያዉስ ከእሁን ጀምሮ እስከመቼ ማጠናቀቅ አለብን? አመሰግናለሁ
2026-11-18 11:20:18
1
user2390992408102 :
ያምራል ምን ዋጋ አለው ያስፈልግ ነበር ብሩ ከየት ይምጣ
2026-11-18 15:58:35
1
TNB 22 :
የት ሰፈር ነው ሳይቱ
2026-11-17 14:06:05
1
Masre :
እኔ አገዛለሁ
2026-11-18 12:55:20
1
ኤማሁስ :
selk ale.?
2026-11-18 08:54:56
1
getachew mekete :
እኔ ምለው በምን እንግዛ መንግስት ሥራ ከለከለን
2026-11-17 14:02:48
5
mihiret hoye :
በትክክል ለረጂም አመት 1ኛ ነው በመጥፎ ስሙ የማይነሳ ምርጥ ሪል ስቴት 👌👌👌👌 ያላቹ ግዙ ለእኛም ይርስ ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-18 13:38:00
1
Helen G :
ዘነበ ፍሬው ታማኝ የሪልስቴት ድርጅት ነው
2026-11-18 10:04:12
4
@Golden dream :
ከስንት ብር ጀምሮ ነው
2026-11-18 07:23:14
1
hiwhiwi45 :
ምናለ በስሜ ብትሸጡልኝ ኪራይ አማሮኛል እኔንም ዘመድ አድርጉኝና ሳያልቅብኝ ሽጡልኝ
2026-11-18 16:29:23
1
king🤴👑 Aron :
ba la 1 senti new
2026-11-18 05:54:35
1
yenewub :
ለእኛም ፅደቅብን ዘነበ ፍሬው 🙏🙏
2026-11-18 14:04:03
1
tado :
Zenebe Firew 🙏
2026-11-18 07:06:13
1
Samuel terefe :
ጋሸ ትልቅ ሰው ታማኝ ታታሪ ነጋዴ እንደሆኑ እንሰማ ነበር አሁንም የገቡበት ዘርፍ ትልቅ ቢዝነስ እና እጅግ ጥንቃቄ ካፒታል እና ታማኝነትን ሚፈልግ ዘርፍ ነው ይሄን ያሟላሉ አምናለሁ ፣ እርስዎ በዚህ ልክ ታማኝ መሆኖትን እያሳወቁን እኛም እናምቶታለን ግን ጥሩ ሀሳብን እውነትን ማይደግፋ ሰዎች በስልጣንም በምናምንም ቦታ ስለማይጠፋ እጅግ ይጠንቀቁ ይፀልዩ
2026-11-18 16:48:50
1
To see more videos from user @yohanzenebefirew, please go to the Tikwm
homepage.