@touchurvision: Know your base you stand on and you will find a cure for emotional turmoil when you have or lose #life #wisdom #touchurvision #businesscoffeetalk #coaching

Touch Your Vision
Touch Your Vision
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 November 2026 12:59:13 GMT
62972
9334
121
1617

Music

Download

Comments

helinadecor
HD Décor and Events :
እኔም ሕያው ምስክር ነኝ:: G+2 ቤት በባንክ እዳ ገዝተን ደሞዛችንን ስናስቆርጥ በጣም ከባድ ጊዜ አሳልፈናል:: ለልጃችን ወተት ለመግዛት የጣት ቀለበት ሸጠናል: ሰዎች ብድር ከልክለውናል: በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በልተን(እሱም ምግብ ከተባለ 😏): እናቴ ለልጄ አስፈጭታ የምትልክልንን ዱቄት ጋግረን በልተናል:: ግን በዚህ ሁሉ ውስጥ የሚያኖር እግዚአብሔር እንደሆነ በታላቁ ተማርን: መኖሪያ የዘላለም አባት እንደሆነ አወቅን 🥰🥰🙏
2026-11-18 05:02:32
57
sari215058
sari215058 :
እውነት ነው ዝም ብለን እንጨነቃለን እንጂ የሚያኖረን እኮ እግዚያአብሔር ነው
2026-11-21 09:19:50
1
user2767302245157
@nasir :
Amen በ ጌታ።
2026-11-21 00:22:20
2
weeejjjerrratttt
yonatan :
ጥሩ እና እውነት የሆነ አገላለፅ እናመሰግናለን
2026-11-17 15:52:48
41
jeru92113
ኤልሲ ባልትና :
ዘዳግም 33:27 27 መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤
2026-11-17 13:07:56
40
paulchif
Paulo chichi :
ድንቅ የሆነ ከህይወት የወጣ ትምህርት ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
2026-11-17 15:47:11
17
natiblessed7
NATI :
ያኖራል እግዚአብሔር 💯
2026-11-20 12:44:32
2
tibe2390
Tibe :
it's a great lesson for me
2026-11-20 19:14:35
1
samuel60726
Samuel :
Egzabher yimsegen bemderbed eyanoreg new smaye ena yemderen yeftre egzabher ena meskere nege 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-20 23:08:53
1
abem1990
Abem :
የሚያኖር እግዚአብሔር ነው ክብር ለስሙ ይሁን
2026-11-19 19:40:07
3
tsigeseifu1
tsigeseifu1 :
ጥሩ ትምህርት ነው ለኔ ይሆናል
2026-11-20 07:18:56
1
alemzeleke
Alem Zeleke :
ማግኘት እንደማያኖረኝ
2026-11-18 04:48:41
5
asheraviya3
Asher :
ማጣት ያስተማረኝ ምግኘት እንደማያኖረ አስተምሮ የሚያኖር እግዚአብሔር እንደሆነ መረዳት እንደሚቻልምተማርኩበት ። 🙏
2026-11-18 20:30:42
3
ahmira54
AhmiRa :
ማሻአላህ አሪፍ ምልከታ 🙏
2026-11-17 17:48:24
9
zion211922
zion@19 :
ሚገርም አገላለጽ [Pray]
2026-11-18 04:25:34
2
rahel_just
rahel_just :
Rught😏😅😅😅😁😳🥰😂😏😅😏😏😏😏😅😅😅
2026-11-18 19:57:11
1
clawdytesema1
clawdytesema1 :
እዉነት
2026-11-19 16:53:03
1
user3086780506359
demeke Dana :
right 👍👍👍👍👍👍💪🥰🥰🥰
2026-11-19 05:56:56
1
aschenaki.bekele1
Efa Furniture :
tebareki
2026-11-19 05:51:28
1
debebe.sisay3
portal :
ትመቸኛለህ!
2026-11-17 18:23:42
3
haregabebaw202
hareg yeamen :
እግዚአብሔርን ለሚሰማ ዛሬም እግዚአብሔር ይናገራል ለማጽናናት ደግሞ እንዳንተ አይነት ድንቅ ልጆች ተጠቅሞ በቃሉ ያጽናናል አንዳንዴ ነገሮች ሲከብዱ እየሞትን እንደሆነ ይሰማናል እግዚአብሔር ያኖራል ከሁኔታው በላይ ከነገሮችን በላይ እግዚአብሔር ያኖራል የዘላለም አምላክ እንጂ የዘላለም ችግር የለም።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከዚህም በላይ ይግለጥልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2026-11-19 09:51:01
2
hermon989
Hermon :
yes you right
2026-11-18 19:19:53
1
user4588203903461
dawit :
አሜን geta yebarkeh
2026-11-20 00:28:39
1
amdewerk12
ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ ሮሜ5+25 :
ትክክል ነው 🙏
2026-11-19 06:35:58
1
sade44123
sara :
ትክከል ወንድሜ ያብዛልህ
2026-11-19 09:44:31
1
To see more videos from user @touchurvision, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About