@tsionizmflourish: አሁንስ ምን ትሉን እየሞትን እንበዛለን??✞✞✞#JusticeForOrthodoxChristians

ፅዮናዊነት ይለምልም
ፅዮናዊነት ይለምልም
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 03:52:55 GMT
26112
927
117
971

Music

Download

Comments

kalkidan3142
kalkidan3 :
ማተባቸውን እንጂ ልባቸው ሁሌም ክርስቲያን ናቸው ሀይማኖት በውዴታ እንጂ በግዴታ ፈፅሞ የማይሆን ነው።
2026-11-18 13:12:33
62
ambe0998
Ambe :
ማንም ሰው የፈለገውን ሀይማኖት መከተል መብቱ ነው ግን የእኔ ሀይማኖት በግድ ተቀበል ማለት አያስፈልግም
2026-11-18 14:26:17
12
nbvvxz.mjhgfdsa
Elshaday 27 :
enesu sirachewun eyeseru new egna enji yetegnanew ere enderaj befeterachu[Teary eyed]
2026-11-18 10:06:39
0
user9279066275379
አዲ ቤተ ውበት :
የኔ እናት ማን ይድረሥልሽ ሐዘንሽ ፊትሽ ላይ ይታያል አይዞሽ ፈጣሪ ልብን ያያል
2026-11-18 18:13:45
5
netsanet.lema8
Netsanet lema :
ሀዘኗ ሲያዛዝን አይኗን እዩት
2026-11-18 09:29:31
21
frewyni97
Frewyni :
ከፊታ የሚታይ ሀዘን የኔ ናት ፈጣሪ ይድረሰላቹ በይፋ አንዴህ አያየን ለራሱ መንቃት አልቻልንም
2026-11-18 06:07:08
43
namles729
namles :
ታድላ ልጅቷ ሰውን ከማምለክ ፈጣሪን ወደ ማምለክ ማሻ አላህ
2026-11-18 19:34:15
0
user5298406703328
ግጨው :
ከዚ በላይ ለክርስቲያን ምን ሞት አለ
2026-11-18 15:59:51
5
dagi8532
senayit Getahun :
አይ ጊዜ ቡዙ ያሳያል
2026-11-18 12:44:05
4
user2573838630363
user2573838630363 :
አረ ምን ጉድ አገራችን ወዴት እየሔደች ው
2026-11-18 18:47:33
1
user2508450539383
ፀዲ :
እረ ምን ጉድ ነዉ በስላሴ
2026-11-18 07:38:52
11
uodettadese
uodettadese :
ለኛ ለክርስቲያን ይሄንን ማየት ሞት ነው
2026-11-18 16:24:25
4
user7407509682716
የምሥራች የመድኃኒዓለም ልጅ :
እኔን እህቴ እኔን መድሓኒአለም ይድረስልሽ ግዜ ለኩሉ
2026-11-18 18:42:19
1
henok2175
henok21 :
የት አከባቢ ነው እባካቹ ንገሩኝ
2026-11-18 07:05:52
5
user9926241102266
መመ88888 :
አቀረም ለሁሉም
2026-11-18 14:33:17
0
mestawet.adane
Chamesti 🌺ቻ-መስቲ💚💛❤ :
በፍቅር እንጂ በአመፅ የያዝኩት ሀይማኖት የለም❤ተዋህዶ የዘላለም ቤቴ🤲🤲🤲
2026-11-18 13:52:27
2
endu1126
endu112 :
ቆይ ምን እስከሚሆን እየጠበቅን ነው
2026-11-18 07:12:19
3
mulushewa165
Mulushewa1 :
mengest yelem enda er ebakacew
2026-11-18 13:22:59
2
user4433841222460
ግእዝ አልፍ :
ማለት ምን እየጠበቅ ነዉ ኦርቶዶክሶች
2026-11-18 14:00:46
7
yemariam1616
sinai :
በግድ የሚሆን ነገር የለም
2026-11-18 09:52:07
1
wayni174
Wayni :
እኔይሄንንማመንሀልችልም😭😭😭😭😭😭
2026-11-18 15:09:43
1
hulumeyalefale8
አንዱ ይበቃል :
ይህ ምን ማለት ነው
2026-11-18 13:02:26
2
tedy.sky.light
tedy sky light :
ተው ግን ስለፈጣሪ ብላችሁ ሰውን ኣታሳቁ
2026-11-18 14:57:47
1
modeldiana1919624197547
diana solomon 16💖 :
ጭራሽ መንገድ ላይ
2026-11-18 13:04:34
1
boontu70
boontu :
ቦታው የት ነው?
2026-11-18 07:35:07
1
To see more videos from user @tsionizmflourish, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About