Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@beka_blessed: እግዚአብሔርንና ገንዘብን በአንድነት ማገልገል አይቻልም። ማቴዎስ 6፥24 #foryoupage #fyp #protestantmezmur #viral #pentemezmur @Latera Markos @Abel Abuna @ቆርጠሽ👸ላኪላቸው
beka
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 04:47:56 GMT
166963
7754
343
618
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.83MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.84MB
)
Watermark .mp4 (
3.83MB
)
Music .mp3
Comments
user3790044379963 :
kozi gin min hona new ?? gira new yegebagne ewnet
2026-11-18 06:17:07
19
Selamawit Amare :
አልገባኝም ምን አደረገች አስረዱኝኝኝኝ??
2026-11-18 06:14:21
114
Rahel robe :
ምሳሌ ሆነን ማለፍ እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን
2026-11-18 06:03:47
328
sol beauty salon Jimma :
ከይቅርታ ጋር። ልጅቷ በራሷ አካዉንት አይደለም የፖሰተችዉ። ባለሙያዋ በራሷ አካዉንት ስራዋን ለማሰተዋወቅ በከፈተችዉ አካዉንቷ እንጂ እና ያለጥፋቷ ባትወቀስ ባይ ነኝ። ሰለሞን ነኝ ከጅማ
2026-11-18 07:48:59
50
Azeb Gebrehana :
Exactly gin
2026-11-18 18:29:21
0
Eyuel Degefa :
Abet ewket 😁
2026-11-18 19:30:26
0
jeremiah :
bro 1gn
2026-11-18 17:31:11
0
kiya 😻 :
"አንዳንድ ሰው ሀብት አያምርበትም "ብሏል ቸሬ 😭
2026-11-18 05:31:42
108
𝗦𝗔𝗠𝗨𝗘𝗟 𝗣𝗥𝗜𝗠𝗘 𓆩♛𓆪 :
መዝሙርም መነገጃ አይደለም። ማምለኪያ እንጂ:- ቢዝነስ ቫይራል በሆነ ሳውንድ ነው መሰራት ያለበት።
2026-11-18 07:19:07
16
holy :
Who are u ?
2026-11-18 16:22:38
0
𝑓𝑖𝑦𝑎✨🎀 :
yess🤝tabrkiln
2026-11-18 09:13:12
7
ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል!! :
2 Timothy 3 አማ62 - 2ኛ ጢሞቴዎስ 1: ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። 2: ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ 3: ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ 👉So! ይህንን ሚያነብ ሰው ምንም ቢፈጠር እራሱን ከመጨረሻው ዘመን ጥፋት እንዲያመልጥ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲበዛለት ይፀልያል!እንጂ አይደነግጥም!
2026-11-18 06:24:04
8
mis✨beauty salon :
Sewun Lemekonene atirut
2026-11-18 09:38:22
15
fikr🦅.. :
አው በመዝሙር ብሰራ እኮ ችግር አልነበረውም
2026-11-18 07:34:45
8
shalom shalom :
በዚህ ዘመን በልባቸው አጋንትን በእጃቸው መፅሐፍ ቅዱስን የሚይዙ ሰዎች የበዛበት ዘመን ፣እግዚአብሔር በምህረቱ ይገናኘኘን
2026-11-18 05:24:29
12
Edina🎀 :
Ewnet new
2026-11-18 08:14:09
0
Lensy@ :
tebarek
2026-11-18 12:18:08
1
mercy@junior :
የዘንድሮዉ ግራ ገብቶናል
2026-11-18 06:55:47
7
kal♊️l🍂🥀 :
ከጌታ የሚያርቀን ስኬት ከኛ ይራቅ😢
2026-11-18 07:32:59
7
Joshlawyer :
ለሁለት ጌቶች ከቶ መገዛት አይቻልም
2026-11-18 05:46:18
6
Latera Markos :
ዓለምን ወይም በዓለም ያለውን ማናቸውንም ነገር አትውደዱ፤ ማንም ዓለምን ቢወድድ የአብ ፍቅር በእርሱ ዘንድ የለም፤ ምክንያቱም በዓለም ያለው ሁሉ፦ የሥጋ ምኞት፣ የዐይን አምሮትና የኑሮ ትምክሕት ከዓለም እንጂ ከአብ የሚመጣ አይደለም። ዓለምና ምኞቱ ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚፈጽም ግን ለዘላለም ይኖራል። 1 ዮሐንስ 2፥15-17
2026-11-18 06:33:38
6
new tiktok :
ተባረክ
2026-11-18 12:14:13
2
mama :
እውነት እኮ ነው🤫🤫🤫
2026-11-18 14:56:08
1
jesus :
🙏🙏
2026-11-18 12:48:05
1
MD :
Betkikil
2026-11-18 12:35:15
2
To see more videos from user @beka_blessed, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
حاربني الجميع وحاولو أن يجعلو من فشلي قصة يتحدثون عنها🤍☝🏻#عبارات عن الحياة عبارات جميلة#اكسبلوررررررر #kfcsecretmenuhacks #keşfetteyizzz
#anaking #fyp
Weis nicht weiter?! #fyy #foruyou #fyp #following #likе
#рек #рекомендации #лондон #reku #rekda
حال و هاوام چەند خەمە#actvbn🌚🖤 #everyone #foryoupage #fypシ @TikTok @#foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy