@ethiopiatinuri0: ##style inspiration 👗vibu #check💰layering techniquse📝per style inspiration 👗#vibu #check💰layering #techniquse📝per👗vibe

WAzere
WAzere
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 18 November 2026 04:57:39 GMT
106795
1739
409
487

Music

Download

Comments

jerryayele18
Jerry :
እሱን ብቻ አይደለም እኛንም እኮነው ያበሳጨሽው
2026-11-18 15:46:40
624
esaunamrod
ናምሩድ ባለታላቁግንብ :
ድንግሏን ግብት ጤናዬን ጥብቅ
2026-11-18 20:52:47
48
user4259181371654
zema :
ብርዝናና ድንግል ማግባት ይሄ ነው ጥቅሙ
2026-11-18 16:53:18
219
habtamumogesalemayehu
Habtamu Moges Alemayehu :
መናገርሽ ሳይሆን የነገርሽበት መንገድ ያበሳጫል። በቦክስ አለማለቱም ጎበዝ ነው
2026-11-18 12:18:27
247
tedayonatane
ዬናኤል yoni :
እደው ስሞትልሽ ስንት የሚነገርበት መንገድ እያለ አንተ ስልብ ነክ ልታስደስተኝ አልቻልክም የበፊቱን ፍቅረኛዬ አገላብጦ ነው የሚከካኝ አይባልም ቀጥ ባለ አማርኛ ነካካኝ ውረድልኝ 😋 እና አጀቴን አርሰው ይባላል😁🥰🥰
2026-11-18 07:44:12
190
itsnani7_
Nani Atle :
Don’t compare ur ex with ur new man.. it will break his heart 💔
2026-11-23 04:33:10
0
httpswww.tiktok.c0205
ተስፋ በክርስቶስ💝💒💐🐝🐝 :
ኮመቶችና ባለጉዳያ ያሉበት ሁኔታ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-18 09:12:59
116
debe.7
Øne łove🥷🏿 :
Manew Yehan lj tez yalew🫡
2026-11-18 09:43:51
389
seadii961
Bint Ahmed 🧕♥️🌸 :
ስህተቷን አምና ትጀምር፦ "ያለፈውን ነገር አንስቼ ስሜትህን ስለጎዳሁህ በጣም ይቅርታ እጠይቅሃለሁ፤ ያንን ማለቴ ትልቅ ስህተት እንደነበረ አሁን ተረድቻለሁ።" ከሌላ ሰው ጋር አለመነጻጸሩን ታረጋግጥ፦ "በእኔ ህይወት ውስጥ ካንተ ጋር የሚወዳደር ማንም ሰው የለም፤ ያለፈው ታሪክ ለእኔ ምንም ዋጋ የለውም።" ለእሱ ያላትን ፍቅርና ክብር ትግለጽ፦ "እኔ የምወደውም ሆነ ደስተኛ የምሆነው ካንተ ጋር ብቻ ነው፤ ትዳራችንን ከምንም በላይ እወደዋለሁ፣ ዳግም ይህንን አይነት ስህተት አልፈጽምም።" እሱን አለመሞገት፦ ንግግሯን ስታቀርብ "ግን እኮ እኔ ያልኩት..." እያለች ምክንያት ከመደርደር ይልቅ ሙሉ በሙሉ ስህተቷን አምና ብትቀበል የእሱ ንዴት በፍጥነት ይበርዳል።
2026-11-18 09:23:45
138
abdi.ali7051
Abdi Ali :
አስተሳቤን በቅርቡ የቀዬረው ልጅ ብርዝናዬ ነው🥰 ከአሁን በፊት ከድንግል ሴት ይልቅ life ያጣጠመች ሴት ምርጫዬ ነች እል ነበር! ምክንያቱም እሷ ከኔ አትሄድም ምክንያቱም ሌላ life አያጓጓትም ሁሉንም ስለምታውቅ እል ነበር ነገር ግን ድንግል ካልሆነች አላገባም ።
2026-11-18 11:45:48
70
www.tiktokbroker.2
Maximum :
Ahun fetosh dingle yagebal sergun endareshin
2026-11-18 19:22:29
0
mike00ethiopia
ማይክ mike00 :
የዛን ቀን በሩን ከፍቼ ሄጃለው
2026-11-18 12:21:27
58
frdosftds
ፋፊ ፋፊ :
ሲጀመር ትዳር ውስጥም ሆነ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስላለፈ ታሪክ አይወራም መጥፎም ሆነ ጥሩ እናንተ ከጀመራችሁበት ቀን ጀምሮ ነው ማውራት ካስፈለገ የሚወራው
2026-11-18 09:33:11
87
hameedamaster
Hana Yigez :
ጥፋቴ አልታየኝም?
2026-11-18 11:38:41
17
azina.libiya
Azina libiya :
er tru sew endwm ene tashi nbr melsh
2026-11-22 13:20:29
0
naolgirma01
naolgirma01 :
gudi eko new weyi geza
2026-11-22 19:04:26
0
tesfaye5575
Ronaldo 9 🇧🇷 :
ብርዝናዬ የድንግልና ጥቅሙ እሄ ነው ብዙ የተነዳ መኪና ያስቸግራል እኮ
2026-11-18 17:04:17
43
sarisdallas_21
Abel ዘ Dallas ♒ 🇪🇹 🇺🇸 :
siyansesh new bifetashim lek new.
2026-11-21 23:12:45
0
matty.cool7
Matty Cool :
ያለፈ ታሪክ አልፏል ባለፈው ህይወት ከአሁኑ ሰው ጋር ማነፃፀሩ ትልቅ ስህተት ነው ለወንድ ልጅ ስሜቱ ከባድ ነው፣ ካለፈው ታሪክ ያልተቋጨ ነገር እንዳለም ያሳያል ስለዚህ የድሮ ባሌን ባገኘው ቺት ከማድረግ የሚከለክለኝ አንዳች ነገር የለም እንደማለት ነው
2026-11-20 22:15:16
8
shade_master12
Shade Master :
ብዙ ሰዎች አሉ ያጠፉና ምን እንዳጠፋሁ አልገባኝም እያሉ ዘላለም የሰው ልብ እሚጠቡ
2026-11-18 21:25:29
23
hulubanch.yimer
li :
የድሜችሁ ልዩነት በራሱ ትዳርን ያፈርሳል
2026-11-18 11:42:52
6
fuadoumer989
Fuad🫆 :
Sigma
2026-11-18 13:19:11
28
meda38041
Meda :
ይቅርታ እና፣ እኔ ብሆን በሱ ቦታ ፣ ሁለተኛ ቀን ኣንድ ቤት እና ኣንድ ኣልጋ ኣናድርም ። ምን ያክል ብወዳትም ።
2026-11-19 10:26:06
8
1yegebrel
S͟a͟M͟ l͟i͟o͟r͟ :
ብርዝናዬ 😂 ቃል ጠብ አትልም😂😂
2026-11-19 21:04:40
6
mestel.ozel.ar
@azu mestel ozel arsenal :
አይዞሽ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ጥፋቱ የራሱ ነው ለምን ክለብ የነበረው ተጫዋች አስፈረመ ግን ለሞራሉ ለቅስሙ መሰበር በጣም አዝናለሁ
2026-11-18 16:26:18
13
To see more videos from user @ethiopiatinuri0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About