@evmcare: ለዶክተሮች፣ ነርሶች፣ ክሊኒኮች፣ ላቦራቶሪዎች፣ ፋርማሲዎች፣ የምስል ምርመራ ማዕከላት እና የቤት ውስጥ የጤና እንክብካቤ ተቋማት! EVM Care አገልግሎታችሁን ለብዙ ሰዎች እንድታደርሱ፣ ከታካሚዎች ጋር በቀላሉ እንድትገናኙ እና የዲጂታል ጤና አገልግሎት አካል እንድትሆኑ እድል ይፈጥርላችኋል። ✨ ምዝገባው ነፃ ነው! 💻 በLaptop ወይም Tablet በመጠቀም ይመዝገቡ። ከዛሬው ጀምሮ የጤና አገልግሎታችሁን ወደ አዲስ ደረጃ ያሸጋግሩ! 👉 አሁኑኑ የEVM Care አጋር ይሁኑ። #EVMcare #DigitalHealth #HealthcareProviders #Ethiopia #fyp

EVM CARE
EVM CARE
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 07:21:06 GMT
340
13
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @evmcare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About