@axon.stroke.spine: "ሰዓት በጣም important ነው ለስትሮክ!" ዶክተር ወንድወሰን ገብረአማኑኤል ተክሌ ሙሉውን ቪዲዮ ለመመልከት፦ https://youtu.be/ONwQyM6TOTE?si=CFReZ0mSmy6yLSeU&t=2053 ⏱️🧠 Axon Stroke & Spine Center 📞 +251 11 113 6140 / +251 94 015 5606 📍 ወሰን፣ ከወሰን ግሮሰሪ 500 ሜትር ከፍ ብሎ 🗺️ maps.app.goo.gl/ZFTjM6JSBs178cMh7 #AxonStrokeAndSpineCenter #StrokeAwareness #StrokeRecovery #Ethiopia #AddisAbaba

Axon Stroke & Spine Center
Axon Stroke & Spine Center
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 08:09:11 GMT
49573
2318
28
448

Music

Download

Comments

zewdneshkassahun7
Tewodra@d :
እውነት ነው ነው strok ላይ ሰዓት ወሳኝ ነገር ነው, እዚህ ሀገር ግን ደሃ ሆነክ strok ቢመታህ መጀመሪያ ምንሂደው ጤና ጣቢያ ነው, ከዛ ሪፈር ወደ ሆስፒታል ይሉሃል, ከዛ card ስታወጣ ኢንተሮች ሲያዩህ labratory ሲሉህ almost 48 ሰዓቱ ውስጥ 8 ሰዓት ምንም ሳይደረግ ያልቃል ከዛ MRI ውጭ አሰራር ትባላለህ ምክናየቱም hospitalu ውስጥ ያለው MRI ይሰራም ካለ ደሞ ጥራት የለውም ስለዚህ ውጭ አሰራር ትባላለህ, ከዛ በ አምቡላንስ ወስደህ MRI በግል ታስነሳለህ ውጤት በ ፊልም ብቻ ይሰጡሃል ሚነበበው ነገ 11:00 ይሉሃል, ዶክተሩ ፊልሙን ያነበዋል ብለህ ሆስፒታል ወስደህ ለዶክተሩ ስታሳየው MRI አልተነበበም ይሉሃል ስለዚህ ፊልሙን የሚያነበው አስኪገኝ ወይ ደሞ clinicaly examin አድርጎ strok ነው ብሎ ወስኖ ከ 48 ሰዓት በፊት medication ካልተሰጠ በቃ paralisis መሆን ነው እና በተለይ የመንግስት ሆስፒታሎቻችን ላይ strok ቶሎ treat ባለመደረጉ ምክንያት ህመምተኛው disable ይሆናል
2026-11-18 11:13:16
91
yineaman
yineaman :
It is good to teach the public about the importance of time in stroke and MI management
2026-11-18 12:35:29
7
dramazontozi
Tozi ቶዝ :
for 🇪🇹 context specially in Hawassa we do get 50%, 50% hemorrhagic vs ischemic (on a study conducted in 2024)
2026-11-18 10:09:25
5
elsabetabera902
Elsabet Abera :
ችግርእኮነውሀኪሞቹምቶሎመፍቴአይሰጡም
2026-11-18 10:45:47
14
alem8950how
alexa :
የዶ/ር ትንታኔ ልዩና እጅግ ጠቃሚ ነው። አድናቆቴንና ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ብዙዎቻችን ማወቅ የሚገባንን ጉዳይ በማቅረቡ ደስ ተሰኝቻለሁ።
2026-11-18 13:42:01
2
letagudissa
Leta Gudissa :
ande ketone bohalas lemimetew paralysis min mefteh ale
2026-11-18 11:35:04
0
dagmi.h
dagmi865 :
that's ischemic stroke its most humble stroke
2026-11-18 11:29:07
1
miftishdemefatheeh
miftishሚፍታህ :
በግዜ ዶክተር ጋ ብሄድም የዩሪክ አሲድ መርፌ ወጋኝ።
2026-11-18 14:21:00
0
ibnnuru88
Ibnu Sina :
በአሁን ጊዜ በሆስፒታሎች ስትሮክ በጣም እየጨመረ መጥቷል። ለዚህ ዋናውን ምክንያት የደም ግፊት በአግባቡ ክትትል አለማድረግ ተጠቃሽ ነው። ሲመጡም ፈጠኑ ቢባል ከ6/8 ሰአት በሃላ ነው። የጤና ትምህርት በሰፊው መሰጠት አለበት ። እናመሰግናለን።
2026-11-18 14:23:42
0
wolde1928
Bekalu Desalegn :
Am very proud of my brother. You are among those BORN FOR OTHERS 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
2026-11-18 08:15:32
2
duskmann
ደስክ ማን Duskman :
አዎ ለኔም ለእናቴ በስልክ ብለኸኛል 3 ቀን አልፏት
2026-11-18 12:36:49
0
biruk1361
Biruk✝ :
betam Enamsgnalen dr wodasene
2026-11-18 08:29:38
1
user7581083881433
Grace :
sewedeh docter tebareke🙏😍😍
2026-11-18 10:29:50
0
addisalemayehu74
@DDI$ AlEMAYEHU :
[Pray][Pray][Pray]
2026-11-18 10:53:02
1
n20474
Halefom :
❤️❤️❤️
2026-11-18 08:13:19
0
tonymontana4046
Tony Montana :
💯💯💯
2026-11-18 12:59:44
0
To see more videos from user @axon.stroke.spine, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About