@elda_dan: አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር የምንፈልገውን መልስ በማንጠብቀው ቦታና ጊዜ ያስታውሰናል🥹 ሕይወት ከባድ ትሆንብናለች ብዙ ጥያቄዎች ይኖሩናል መልስ እናጣለን በውስጣችን ብዙ ሀሳቦችን እንሸከማለን አንዳንዴም ማንም የማይረዳን ይመስለናል😣 ግን እግዚአብሔር እኛን ለማስታወስ ሁልጊዜ በታላቅ ነገር መጥቶ መናገር አይጠበቅበትም❗️አንዳንዴ በመንገድ ላይ በምናየው ጽሑፍ፣ በሰው ንግግር፣ በአንድ መዝሙር ወይም በትንሽ ክስተት እንኳን ልባችንን የሚነካ መልዕክት ሊያገኘን ይችላል። ምናልባት መልስ እየጠበቃችሁ ነው ተስፋ እያጣችሁ ነው ወይም ነገሮች መቼ እንደሚስተካከሉ አታውቁም🤔 ግን አትርሱ የዛሬ ችግርህ የነገ ሕይወትህን አይወስንም❗️ተስፋ አትቁረጥ❗️እምነትህን አትጣ ❗️በራስህ ጊዜ ያልተፈጠረ ነገር ሁሉ አይሳካም ማለት አይደለም። 📌እኔንም ጨምሮ ይህን መልዕክት ለምናነብ ሁላችን እግዚአብሔር አልረሳንም🤍በእርሱ እንታመን ተስፋችንንም አንጣ።
ELDA_DAN
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 08:59:25 GMT
Music
Download
Comments
MANNEGE 12 :
High level
2026-11-18 18:14:30
405
Dr.Beka@(IYDK) :
very mature thought👍👍
2026-11-18 18:19:07
261
ሰውነት🧿🎤 :
What a kind saying aww this is what God truly wants when we pray not kill him or make him miserable bless you the person who wrote this🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-11-19 16:36:13
1
kk :
wow konjit sitamrii digmo 🙏🙏🙏🙏
2026-11-19 13:49:08
0
Mike_kelly :
me and my ጠላትs after we found our happiness 😂
2026-11-18 20:14:53
28
kal_tmac :
የሚረግሟችሁን መርቁ
ለሚያሳድዷችሁ ፀልዩላቸው
በተግባር🥺
2026-11-19 08:34:37
9
Don't give up❤ :
አሜን ጌታ ሆይ ለባኔ እኔን ሳይጎዳ መተው የምታስችለው ሚስት ስጠው 🙏
2026-11-19 11:13:51
6
Heniey :
blessed mentality
2026-11-19 13:26:36
1
Mr. Saturday :
What a prayer
2026-11-18 16:15:16
149
hani online shopping :
caption 🥰🥰
2026-11-19 11:32:00
0
zeki kibru :
2026-11-18 19:47:29
25
boilerplate :
the owner of this post ✨
2026-11-19 10:39:15
2
መሶብ :
maturity pro max
2026-11-18 19:37:10
7
:
Maturity..🙌✌️
2026-11-19 16:24:41
1
m :
ዋው
2026-11-19 11:59:29
1
Nannyee Y ²¹❤ :
Amen 🙏
2026-11-18 18:21:50
8
arefat :
Aminn
2026-11-18 16:32:39
18
Dave :
caption 🙌
2026-11-18 20:07:35
8
Nardi :
Caption🥺
2026-11-19 05:57:52
9
L. U. L. U 💕 copy link 🔗 :
Wow
2026-11-19 11:35:22
1
Nazrawi :
2026-11-19 09:54:46
1
KB🕷️ :
amen 😩
2026-11-19 13:05:46
1
konjo :
this is Christianity !!
2026-11-19 08:43:05
4
fix :
አሜን
2026-11-19 07:19:22
1
Miliyard Birhanu :
Wow
2026-11-18 23:47:41
1
To see more videos from user @elda_dan, please go to the Tikwm
homepage.