@kehilmusa: ለራስህ የምትሰጠው ትልቁ ስጦታ ራስህን መውደድ ነው...በዚህም ለአንተ የማይመጥንህን ነገር ሁሉ ትርቃለህ...ነፍስህ ክቡር ናት...ማንም ሰው ክብርህን እንዲያሳንስ አትፍቀድለት...አንተ ፈጣሪ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ልዪ ነህ...ራስህን ውደድ፤ በራስህም ላይ አተኩር። ራስህን በምትወድበት በእያንዳንዷ ቅጽበት...ትደርስበታለህ ብለህ ያልጠበቅከውን ነገር ታሳካለህ...ራስህን እመን፤ አንተ ምርጥ ነህ፤ ምርጡም ነገር ይገባሃል። #ቲክቶክ_ኢትዮጵያ #ስለራስ #kehilmusa #ikutii😌

Ikuu
Ikuu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 09:56:08 GMT
3385
292
13
10

Music

Download

Comments

e_b_a..47
💡Mŗ_Eba_47 :
አንተ ምርጥ ነህ ምርጥ ነገር ይገባሀል
2026-11-19 17:52:10
0
abduye.ahmed
عم هاني :
thanks..🙏
2026-11-18 14:19:41
0
muhyiidin5
muhyiidin :
👀Ayyyy Ikuu✍️❤️
2026-11-18 13:28:23
0
munay2444
My...... :
2026-11-18 10:11:13
0
hafizaje71
محفوظا :
seh
2026-11-18 13:37:48
0
abdumohammed3436
Yumna :
Sah
2026-11-18 15:42:14
0
user3616188575018
RAKVE :
awo
2026-11-18 12:23:14
0
yeab_gilm54
🦋 :
😚
2026-11-18 10:50:19
0
To see more videos from user @kehilmusa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About