Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@meleethiomaya: እግርኳሳችን እያደገ ነው !!#ሽማግሌ ስድብ ነው?#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #እግርኳስ_ስፖርት
Ethioማያ2🌎💫
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 14:12:44 GMT
79903
4647
147
428
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.12MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Addis መዝናኛ :
ልጁ በዘረኝነት ተሰድቢያለሁ ብሎ ነው የከሰሰው የልጆች ድምፅ እስቴዴም በነበሩ ሰዎች ተጣርቶ ጋቶችም ሆነ ከንዓን መጠየቅ አለባቸው የባህርዳር ደጋፊ በአላለው መወቀስ የለበትም ሽማግሌ መባልን ከዘር ጋር ማገናኘት በጣም ወንጄል ነው
2026-11-19 03:05:35
306
ONLY :
እስከ አሁን ለነርሱ ስደግፍ ነበር አሁን ግን ለምን ወደ ዘረኝነት እንደቀየረው መጠየቅ አለበት
2026-11-19 00:27:51
144
Fanti 🇦🇹🔴⚪️ Z Begemidir :
የዘረኝነት ስድብ አልሰማንም መደበቂያ
2026-11-18 21:36:47
152
Melkite :
እንዴውም ስለዘር በማንሳቱ ብሄርን ከብሄር ሊያበጣብጥ ሆን ብሎ እና አስቦበት ስለሆነ ለህግ ይቅረብ
2026-11-19 03:54:18
84
sew :
gobez federationu dekmwal ende ezib enabarachewu enji
2026-11-19 15:02:09
0
user :
ምንም ዘርኝነት እየተሳደበ የለም
2026-11-19 03:24:49
52
MY Amhara :
የባህር ዳር ደጋፊ ጨዋነትን አሳይቷል 🙏🙏🙏
2026-11-19 08:22:19
18
Dj Ascho :
አዱ ገነት ቢካሂድ ጨዋታው ጭቅጭቅ ባነበረ እናሸንፍ ነበር የምር ( በጣም
2026-11-18 22:51:43
2
SWEDLAT :
lemn yazut gn yet lihed neber
2026-11-19 08:50:19
1
CJM Official :
ዘረኝነትን፣ ከፋፋይ ቃላትን ወይም “ጥቁር” እና “ዝንጀሮ” የሚሉ አስተያየቶችን በስታዲየሙ ውስጥ እንዳልተጠቀማችሁ ተናግራችኋል። ነገር ግን ብዙዎቻችሁ ጋዜጠኞች እየተናገራችሁ ያላችሁት ነገር ከሚጠበቀው የተለየና ተገቢ ያልሆነ ነው። እንደ ጋቶች ያለ ለሀገሩ በእግር ኳስ ረጅም ዓመታት ያገለገለና ብዙ መስዋዕትነት የከፈለ ተጫዋችን ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያን ማልያ እንዳይለብስ መንገር ተገቢ አይደለም። ይህ አይነት አቀራረብ የዘር መድልዎ ጥላ የሚያሳርፍበት ነው። ጋቶች በስታዲየሙ ውስጥ ከደጋፊዎች ጋር ሊጣላ በመሞከሩ ይቅርታ ጠይቋል። ይህንን ማድረጉም ትክክል ነው። ነገር ግን ደጋፊዎችም ተጫዋችን መሳደብና ማዋረድ ፈጽሞ እንደሌለባቸው መዘንጋት የለብንም። አንድ ተጫዋች በስታዲየም ውስጥ ስለሚጫወት ብቻ ክብሩን ማጣት የለበትም። በመጨረሻም፣ ጋቶች እድሜው እየገፋ ከሆነ ከእግር ኳስ መቼ መጦር እንዳለበት የምትወስኑት እናንተ አይደላችሁም። ይህንን የሚወስኑት አሰልጣኞችና በዘርፉ ሙያዊ ኃላፊነት ያላቸው አካላት ናቸው። እባካችሁ ስለ እግር ኳስ ስንነጋገር እንኳን እንደ ሰው እንነጋገር። አክብሮትን እንጠብቅ፣ ፍትሃዊ እንሁን። የሀገር ማልያ የሁሉም ዜጋ ነው።
2026-11-19 21:18:48
0
user :
የነሡን ይቅርታ የምንቀበለው በይፋ ለብሄራዊ ቡድኑ አንጫወትም ሢሉ ነው
2026-11-19 07:08:25
16
፯🐋 :
ሽማግሌ ስለተባለ ጭራሽ የዘረኝነት ስድብ ተሰደብኩ ብሎ ህዝብን ሌላ ነገር ውስጥ ማስገባት ወንጀል ነው።
2026-11-19 05:53:30
20
ኦ አምላክ :
በህግ መጠየቅ አለበት
2026-11-19 09:14:56
9
user59585156373049 :
ወይኔ በለቀቁትና ህዝቡ መሐል በገባ ?
2026-11-19 20:38:05
2
Samie :
ለምን አይለቁትም ነበር በደንብ ያስተምሩት ነበር
2026-11-19 03:49:43
12
mimi :
መከሰስ አለበት ያልተባለ ስላወራ ማንም በቀለሙ አልሰደበውም
2026-11-19 11:46:46
6
ጌታሲል :
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥቂር እኮ ነው ፤ 'በቆዳየ ቀለም' ተሰደብኩ ማለት ምን ማለት ይሆን?
2026-11-19 13:53:27
6
@mulukenfetene :
ምን ሊያመጣ ለምን አይለቁትም ነበር?
2026-11-19 18:07:56
2
Oumer Ali :
ቨቃ ይሄ ነው የተባለው ያልተባለውን ተባልኩ በማለቱ መጠየቅ አለበት
2026-11-19 17:42:33
5
ሰዋስው :
ህግ ካለ ለህግ መቅረብ አለባቸው በተለይ በቆዳዬ ነው የተሰደብኩት ብሎ ወደዘር መውሰዱ ያስጠይቀዋል።
2026-11-19 04:24:33
2
8716ንስር :
እና ሽማግሌን ከዘረኝነት ጋ እንዴት ያገናኛል?
2026-11-19 14:13:47
4
Hi,Boss! :
ወይኔ አድስ አበባ በሆን
2026-11-19 12:29:19
1
Sileshi :
ሽማግሌ መባል ዘረኝነት ነዉ[Big LOL][Big LOL]
2026-11-20 05:09:46
1
Ababaw :
ያሳዝናል
2026-11-19 09:38:21
1
Yisu & Yeab :
ke Ahun Bewala Enegnin lemedegef Stadium Megbat Ayasfeligim
2026-11-20 04:14:53
1
To see more videos from user @meleethiomaya, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
raindrop bangles viral tiktok 🫶#raindrop #bangles #banglemax
الله يبارك❤️ #شعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #ولاية_ميلة_43 #تلاغمة #fypシ #explore
@Humberto e Ronaldo / 23:00 / #humbertoeronaldocy #sertanejo #lirycs #musica
@Guilherme e Benuto / 09:33 / #lyrics #tipografia #fyp #foryou #guilhermeebenutocy
SOUMILLON: "What I hate is people saying something they are sure of, and it's not what really happened..." 🎙️ Watch, listen and subscribe to our exclusive, in-depth interview with two-time Breeders’ Cup and two-time Arc winning jockey Christophe Soumillon, who opens up about his issues with the media at various points in his career 🤫 🎬: WHR and Breeders’ Cup YouTube channels 🎧: Spotify, Apple Podcasts and everywhere else ##breederscup #horseracing #winner #legend #racing @breederscup
#Allah #islamic_media #Foryou #Foryoupage #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy