@abd.archirect: ኳስ በትክክል ማቀበል የማይችል ድልብ በወር 800 ሺህ እያገኘ ነፍሱን ለሀገሩ ያስያዘ 5 ሺህ ብር ሁሌቱም ከመንግስት ካዜና የሚያገኙበት የጉድ ሀገር ሆኖ እንዲህም ይቻላል ወይ?#viralvideo #foryoupage #creatorsearchinsights #ethiipian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok
ABD
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 14:20:10 GMT
Music
Download
Comments
𝕫𝕕.6 :
ያድርግለት እኛ ለሀገራችን እንጂ ለደሞዝ አይደለም ለኛ አለመከፈልም ይቻላል 🤟🤟🤟🤟
2026-11-18 15:30:55
1308
Yoni Ethiopian solider🇪🇹🇪🇹 :
ብቻ ይሄ ምስጊን ህዝባችን ሰላም ይሁንልን እንጅ እኛማ ሁሉንም ችለን ለህዝባችን እና ለሀገራች እስከሞት ድረስ እንታገላለን ሰላም ለህዝባችን ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-11-18 16:53:50
721
ሚራክል Temu :
photo meletif,astayet mesitet nw ena minawukewu.hulem bihone eygna huletunm wust yeleln sawuch negn gn judge maderg ayidebermi.
2026-11-19 07:36:26
0
Zenebe Wako Robe :
ለመከላክያና ለዶክቴሮች 800,000 ይከፌልና ኮዋስ ለምጫውቱ ዳግም 5000 ይከፌል ።
2026-11-18 15:57:42
218
Althiawyian :
They are totally different professions how can you compare them ?
That mean there is hatred on this post 📫.
2026-11-19 07:31:44
0
ብቻ አትሙት :
ድሮም ፈጣሪ ነው ኢ/ያ የሚጠብቅ 5000 ሲበዛ ነው
2026-11-18 15:49:31
86
Biruk,,🐐🇵🇹 :
ይሄ እኮህዝቡን አይገድልም
2026-11-19 06:08:53
15
Abe :
No more!!
2026-11-19 06:56:35
0
user6591922903792 :
Military Must have opposite one
2026-11-19 07:46:07
0
@Bezabh🇪🇹🇪🇹 :
በትክክል ለሀገር ደሙንና አጥንቱን የሚከሰክስ ወታደር ኑሮ ከሚራገጥ ሰው ባነሰ ሲከፈለው ያማል
2026-11-18 16:53:46
22
ዘ-ተስፈኛው :
800 ሺህ ለመከላከያ ነው የሚገባው ወዳጄ!!!!!!!
2026-11-19 05:52:49
5
HenaTrade :
if i am the ruler i will make 100k everyones salary i sware
2026-11-19 06:58:07
0
መ ኖ ሬ ን እ ር ሱ ት :
ሁለቱም አያስፈልጉም
2026-11-18 19:15:56
13
Adika :
ሲጀመር መከላከያ ሲገባ ለብር ተብሎ ሳይሆን ለሃገር ዳር ድንበር ለማስከበር ነው እንጂ ለብር ተብሎ አይገባም
2026-11-18 16:32:54
11
Bu̶ r̶ k̶ i̶ n̶ a̶ J Bazky :
ወታደር ከእግር ኳስ ተጫዋች የተሻለ ደሞዝ የሚከፈለው በዓለም ላይ የት ነው?
2026-11-18 17:09:05
42
Mame ህልመኛዉ :
እሄም ባይከፈለልን የኛ ዋናው አላማ የሀገራችን ዳር ድንበሯን ማስከበር ነዉ ሁለም ኢትየጵያ ከፍ ብላ ትኑር ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-11-18 16:14:25
10
temu :
👌👌👌👌 Ethiopia life
2026-11-18 22:23:45
0
09216214 :
ምንም አልልም በቃ የኢትዮጲያ ቤሄራዊ ቡድን መፍረስ አለበት
2026-11-18 16:15:04
13
@ solomon wale 💪 :
መቸ ጠብቃችሁን የፈለገዉ ሀይል መጦ ሲገለን
2026-11-18 16:12:37
5
user8126181741709 :
ያሳዝናል
2026-11-18 15:08:07
7
abdi shimels :
እኔ እራሱ በጣም ነው የሚገርመኝ የኢትዮ እግርኳስ ፌደሬሺን ፈርሶ ለመቅዶኒያ መሆን አለበት
2026-11-18 16:15:45
5
tame blanka :
የትኛው ሀገር ላይ ነው የወታደር ደሞዝ ከእግር ኳስ ተጫዋች በላይ የሆነው እግር ኳስ ጥበብ ናት
2026-11-19 04:08:37
0
Sadike :
ተጫዋቾች ባኖሩ ምን እንጎዳለን
2026-11-18 19:05:35
1
ወንዴ-ወርቀዘቦ :
ለመከላከያ ድምፅ እንሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-19 06:23:22
1
ነባ ነባ 19 21 12 :
5000ሺ ከሆነም ጡሩ ነው አይ ወታደር
2026-11-18 19:49:58
1
To see more videos from user @abd.archirect, please go to the Tikwm
homepage.