@melesewkibret: Run out of እና Use up፡ 28+ ቃላትና ግሳዊ ሐረጎች መግለጫ "አልቆ" ወይስ "ተጠቅሞ ጨረሰ"? 🤔 🔹Run out (of): ነገሩ ራሱ ሲያልቅ። ✅ The milk ran out. 🔹Use up: ተጠቅመን ስንጨርስ። ✅ I used up all the paper. በዚህ ካሮሴል ውስጥ 28+ ተመሳሳይ ቃላትና ግሳዊ ሐረጎችን ከአማርኛ ትርጉምና ከምሳሌ ዓረፍተ ነገር ጋር ይማራሉ። 📚 📌 ለኋላ ሴቭ ያድርጉ 📤 እንግሊዝኛ ለሚማር ጓደኛዎ ያጋሩ 💬 “run out of” ወይም “use up” የሚል የራስዎን ዓረፍተ ነገር በኮሜንት ይጻፉ! #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛመማር #ግሳዊሐረጎች #easyenglish #learnenglish
@EasyEnglish-261
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 15:40:47 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @melesewkibret, please go to the Tikwm
homepage.