@genish_z_tana: አዳሚ ቱሉ ከተማን የቆረቆሯት ጎትስ (Götz) የተባሉ ጀርመናዊ እንደሆኑ ያውቃሉ? ሰውዬው አባባ ጎትስ/Papa Götz ተብለው ነበር የሚጠሩት። አባባ ጎትስ መኖሪያ ቤታቸውን ተራራማ ቦታ ላይ ከገነቡ በኋላ ግቢያቸውን በቁልቋል ነበር ያጠሩት። በዚህም ምክንያት ቦታው ከጊዜ በኋላ አዳሚ ቱሉ የሚል መጠሪያ ተሰጠው። [አዳሚ = ቁልቋል ፤ ቱሉ = ተራራ] ፓፓ ጎትስ እኤአ ከ1880ዎቹ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደኖሩ ይገመታል። የፓፓ ጎትስ ታሪክ ብዙ ስለሆነ በሌላ ጊዜ እንመለስበታለን። ፎቶ ምንጭ፦ http://ba.e-pics.ethz.ch

Genish
Genish
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 15:58:17 GMT
117
12
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @genish_z_tana, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About