@ethiopiatinuri0: ##style inspiration 👗vibu #check💰layering techniquse📝per style inspiration 👗#vibu #check💰layering #techniquse📝per👗vibe

WAzere
WAzere
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 18 November 2026 16:08:00 GMT
29503
740
62
114

Music

Download

Comments

user4826915998825
ገብረኤል አባቴ :
ምናለ ቀደም ብዬ ባየሁት ያልሰማ ሰው የለም
2026-11-18 18:49:54
10
hye.hh1
Dear Mom♈️ :
ጌታን ለ10 ሰዉ ነገረናል😳 ከዛ በሁለት ወሬ ዉርጃ አጋጠምኝ💔
2026-11-18 19:51:38
8
user841230883325
bezabelay :
ነብሰጡር መሆኔን እህቴም ጓደኛዬም ያውቁ ነበር እና እራሴን ስቼ ወድቄ ሆስፒታል ወሰዱኝ ከዛ ሀኪሞቹ የተለያዩ ምርመራዎችን ሲያዙ እህቴ አይ ነብሰ ጡር ናት አለች ከዛ ዶክተሩ እሺ መጀመሪያ አልትራሳውንድ እንይ አለና አልትራሳውንድ ሲታይ እርግዝናዬ ከማህፀን ውጪ እንደሆነ እና ቶሎ ሰርጀሪ ካልተደረገ ህይወቴ እንደሚያልፍ ነገራቸው እና ሌላው ምርመራ ቀርቶ በፍጥነት ወደ ስራ ገቡ እና እህቶቼ ምን ልላቹ ነው እኔ ነብሰ ጡር መሆኔን ደብቄ ቢሆን እራሴን ስቼ ስለነበር በምንም አይታወቅም ነቀር ስላወቁ ነው ሌላ ምርመራቸውን ትተው ነብሴን ከእግዚያብሄር ጋር ያተረፉኝ
2026-11-18 16:53:34
54
creator.search.ins44
Mekdi Love ♥ :
እኔ ሴት ናት ብዬ ተናግሬ ስወልድ ግን ውንድ ነበር
2026-11-18 18:55:24
11
marifa.muhammed8
Marifa Muhye 🇪🇹🇶🇦 :
ልወልድ ሆስፓታል ገብቼ ሊጠይቁኝ መጥተውመቼ አርግዛነው ያሉኝ ትዝ አለኝ 😂😂
2026-11-18 19:55:59
7
jerry.193097
Mekdi Z ገብርኤል :
ማንም አልቀረም ከዛ በ5ወር ሁሉም ነገር ተበላሸ[Pleading][Pleading]
2026-11-18 18:08:36
3
dy0szarxzlsr
ገኒ ሓፍቲ ዳኒ💎 :
ማንም አልቀረም ከዛ በ6ወር ሁሉም ነገር ተበላሸ 😭🥺
2026-11-18 18:33:21
2
miyoland3
ሚያው :
ከስንት ወር ጀምረን ነው ቸክ አፕ ማድረግ ያለብን?
2026-11-18 19:09:07
0
uinaqtrdm6
ጎመኒት ልብስቤት🥬 :
እኔለማንም ሳልናገር እዩጚ እዩጚ ሳልል ለቤተሰብ እራሱ ቀኔ ሲቀርብ የተናገርኩት በሰላም "ግልግል አልሀምዱሊላህ፣ ለሁላችሁም አላህ ይስጣችሁ[Heartwarming] አሁን ሆስቢታልነጚ
2026-11-18 20:47:17
4
halima232100
ላጭር ሂወት ረጂም ጉዞ😭 :
ለዛ ያብቃኝጂ ለማንም አልናገር አባያየን ልብስ እዳያሥታውቅብኝ ድብቅ ነው የማረገው ብቻ ለማርገዝ ያብቃኝ እኔም እናት የመሆን ምኞት አለኝ አንድ ቀን ከሥደት ሥመለሥ[Heartwarming]
2026-11-18 19:31:01
5
hayu.queen21
صبر🧕🦋 :
እኔ አለሁ አይደል6ወር ሆኖኝ ሰው የማያቅ ቤተሰቤ ብቻ ነበር የማቀው😂ከዛ በላይ ግን መሸሸግ አይቻል እጂ ብቻል ወልጄ ነበር ሰው እዳቅ የምፈልገው
2026-11-18 20:14:52
0
user5490904186115
allah Bekey New👌💞 :
አላህ ወኪል በሉ
2026-11-18 19:47:56
3
blenqueen7
A𝑟𝑒𝑔𝑎𝑠ℎ𝑖➻👸[ሙሉ ሸዋ] :
[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed] ቶሎ ተናገር ለባርጃ ለዘመድ ወርዶብኛል ከኔ ተማሩ 🥺🥺🥺
2026-11-18 18:52:47
1
zzzzzzzzzztttttttttt0
قمر🦋❤️ⓩ :
ገና ነኝ ኢንሻ አላህ ግን ሀሪፍ ምክርነዉ በርቺ🥰
2026-11-18 18:54:15
1
asadi231
እሙ 🩷 ዮሐና :
ሁለት ልጅ ልወልድ እስከ 7 ወሬ ከባል ዉጭ ማንም አላወቀም❤️
2026-11-18 22:29:58
0
tdggftd
🅩ቾ❚𝄞የሰያ᭄ሸጋ𖣘𝄞ሚስትᬊ᭄ :
ላሠብነዉ🤣👌👌መጠቀቂያ
2026-11-18 21:29:22
0
tuye2716196
tuye2716196 :
Amen
2026-11-18 21:21:13
0
classsamsung995
❥𝐋𝐢𝐣𝐢❦𝐉𝐞𝐫𝐢𖣘🥷♠ :
🥹🥹🥹
2026-11-18 16:33:30
0
hanaihani
ለኑር ለሚወደኝ💞 :
እኔ እርግዝናየንም አልተናገርኩ ወልጀ 3_ወር ሲሆነኝ አወራው ስነግራቸው ያላመነኝም አለ🤣 ብቻ ማውራት ምንም ጥቅም የለው
2026-11-18 22:51:08
0
birukt399
@Brkty 𝗡𝗢𝗶𝗿🇪🇹🍫 :
ሳላገባ ነው ያነባብኩት🤭 ኮሜመንቶቺንም ጭምር🤣
2026-11-18 20:58:15
0
user7762195542218
2122 :
Amen Amen Amen 🙏
2026-11-18 21:49:48
0
user7205988635956
እኔን ለኔ♥️👌 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰😘😘
2026-11-18 21:30:03
0
user9815780187261
bintبب❤️‍🩹💫 :
እኔለባሌ የነገርኩት ከ3ወርቡሐላ ለእናቴ ለበተሠቦቸ የነገርኩት ከ5ወርቡሐላነው🤣😁ግንኮ መጥፎይሑን ጥሩ አወቄሳይሆን ከፍሬነው😁😁🤣ቱ
2026-11-18 22:30:03
0
user5275695393723
ሜሪ ይፋቴዋ 💃🙌ሙሉ ሸዋ💃🙌 :
ብቻ ለዚሕ ክብር ልብቃጅ ደሞ ለዚሕ አደርገዋለሑ[Tears of joy]
2026-11-18 21:00:56
0
dudu60974
ኤጄ 📹☠️ :
ለሚን
2026-11-18 18:00:11
0
To see more videos from user @ethiopiatinuri0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About