@yolotzin.rmp:

Yolo Rmp;)
Yolo Rmp;)
Open In TikTok:
Region: MX
Wednesday 18 November 2026 20:35:35 GMT
1247
323
4
4

Music

Download

Comments

tskdante
TskDante :
ho que linda👌
2026-11-18 20:38:33
0
calumbac
calumbac :
perfect
2026-11-18 21:05:20
0
wichoozzy
Wicho Ozzy :
2026-11-18 20:51:11
0
javi0o1
𝕵🐾 :
2026-11-18 20:47:07
0
To see more videos from user @yolotzin.rmp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

(ኀጢአቷን_የምትጽፈው1ሴት ) አንዲት ሴት ነበረች ኀጢአቷን የምትጽፍ ልቧ በኀጢአት የሰከረ ለኀጢአትም ተገዚ የሆነች  ይቸ ሴት የተለያየ  ኀጢአት  የምሰራ ነት   ትዘሙታለች፣ ትዋሻለች፣ ታማለች፣ ትሰርቃለች፣ ትገድላለች በአል ትሽራለች፣ ትሰክራለች፣ በትእቢት የተሞላች ሴት ናት ለብሷ ኀጢአት ነበር። ነገር ግን የምሰረውን ኀጢአቷን ሁሉ አየጻፈች ታስቀምጥ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን የጻፈችው ኀጢአትቷን ብታየው ስንክሳር አክሎ ተመለከተችው ስንክሳር ማለት በ365 ቀኖች የሚውሉ የቅዱሳን ታሪክ  ሰብስቦ የያዘ ትልቅ መጽሐፍ ነው። የዚች ሴትም ኀጢአትም ይህን አክሎ ነበር እንዳየችው ደነገጠችና ኀጢአቷን ተሸክማ አባት ወደ ለበት ወደ አንጾኪያ ሄደች አባ ባስልዮስን አገኘችው አባቴ በዚህ ያለው ኀጢአትሽ ይፋቅልሽ በለኝ አለችው አባ ባስልዮስም ይፋቅልሽ አላት ገልጣ ብታየው ሁሉ ተፍቆ አንዲት ኀጢአቷ ብቻ  ቀርታ አየቻት። በጣም ከባድ ኀጢአት ነበረች ሊሰሩአት የምትከብድ ሊነግሯት የምታሳፍር ነበረች አባቴ ይችሳ አለችው አባ ባስልዮስም ይችን ኀጢአትሽንስ ማስተስረይ የሚችል ልጄ ቅዱስ ኤፍሬም ነው ሂደሽ ለእርሱ ንገሪው አላት።አባ ባስልዮስ ይሄን ያላት ኀጢአቷን መፋቅ አቅቶት አይደለም  የራሱ ክብር ከሚገለጥ  የቅዱስ ኤፍሬም ክብር እንዲገለጥ ፈልጎ ነው።ደግሞም ስትመላለስ ንስሐ እንዲሆናት ጭምር ነው። እሷም አባ ባሰስልዮስ እንዳላት ቅዱስ ኤፍሬም ወዳለበት ወደ ሶርያ ሄደች በባዶ እግሯ እንቅፋቱ እየመታት እሾሁ እየወጋት እግሯ ሲደማ ልብሷን ቀዳ እየጠመጠመች ተጉዛ ከቅዱ ኤፍሬም ደረሰች። አባቴ በዚህ ያለው ኀጢአትሽ ይፋቅልሽ በለኝ አለችው ቅዱስ ኤፍሬም ግን ይሄ ለኔ አይቻለኝም  ለአባቴ ለአባ ባስለዮስ እንጂ አላት ቅዱስ ኤፍሬም ኀጢአቷን መደምሰስ አቅቶት አይደለም በፈሊጥ ቀኖና ሲሰጣት እንጅ ስትመላለስ ኀጢአቷ እንዲቀልላትም ነው። ሂደሽ ለአባ ባስለዮስ ንገሪው እሱ ይደመስስልሻል አላት እሷም  አግኝቸው እኮ አይሆንልኝም ብሎ ወደ አንተ ልኮኛል ሳትል  እሽ ብላ መንገድ ስትጀምር እንደ ቀድሞው በህይወት አታገኝውም ሙቶ ካህናት ሊቀብሩት ወደ ቤተ ክርስቲያን ይዘውት ሲሄዱ ታገኝዋለሽ   ሳትጠራሪ የተጻፈው ኀጢአትሽን ከአስከሬኑ ላይ ጣይው አላት እርሷም እሽ ብላ ሄደች የቀኑ ሙቀት የሌሊቱ ብርድ እያሰቀያት ደረሰች ሙቶ ካህናት ፍትሀት እየፈቱት አየች። የእግዚአብሔር አገልጋይ ባስልዮስ ሆይ የባሪያህን ኀጢአት ደምስስልኝ ብላ ከአስከሬኑ ላይ ጣለችው አስከሬኑም ድምጽ ወጥቶ ኀጢአትሽ ተደምስሶልሻል አላት ገልጣ ብታይ ተደምስሶላታል። አምላኳን አመሰገነች በደስታ ዘመረች  ከዚህ በኋላ ዓለምን ንቃ ገዳም ገብታ መኖር ጀመረች። እንደ ዚች ሴት ኀጢአቱን የሚያስታውስ ማን ነው? ወደ ካህን ሂዶ ንስሐ የገባስ ስንቱ ነው? ስለኀጢአቱ በረሃ የተንከራተተ ማን  ይሆን?   የዚችን ሴት መጨረሻ ያሳመረ የሁላችንም ጨረሻ ያሳምርልን  ኀጢአቷን የደመሰሰ የሁላችንም ኀጢአት ይደምስስልን በመንፈሳዊ ህይወት ነገ የሚባል የለም ዛሬ ነው። አምላኬ ሆይ ቀጠሮ ሳልሰጥ ንስሃ እገባ ዘንድ ልቦናዬን ክፈትልኝ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viraltik #viraltik #viral_video_tiktok

About