Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hewana25105845: #ለመኖር_መታገስ_ለማለፍ_መፈተን_ግድ_ነው
Hewan habesha❤️🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 November 2026 01:49:58 GMT
72930
9197
219
944
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.52MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.4MB
)
Watermark .mp4 (
0.52MB
)
Music .mp3
Comments
ይሁዳ :
ለምንድነው ኑሮአችን እንደዚህ የከበደው ሀይማኖተኞች ነን ሀይማኖቱ ግን አልጠቀመንም ተስፋ ብቻ ነው ሚሰጠን
2026-11-19 07:02:22
482
leo :
ገሃነም የሆነች አገር
2026-11-19 08:02:17
464
ቢጣ al arbic :
ፈገግታ የራቀዉ ከሞቱት ከፍ ከሚኖሩት ዝቅ ያለ ማህበረሰብ😭
2026-11-19 04:45:26
314
@teklit :
ይህ ቢዶ ኒውዮርክ(ኣራብሳ ያሳያል👏👏👏
2026-11-19 15:56:30
8
Elias111 :
የአዲስ አበባ ኑሮ እርግማን አለበት
2026-11-19 09:36:48
105
ቴዲ ክፍሌ :
ነገ የተሻለ ነገር ይመጣል ሁሉም ደአር ወቶ አይቀረም
2026-11-19 04:51:21
72
Solina Awoke :
እኛም 9:30ነው የምንወጣው ስናሣዝን😭😭😭 እረ ባስ ግን 24ሠአት መሥራት አለበት ግን ደሞዝ ይጨመርላቸው!!
2026-11-19 13:21:12
7
summer win :
ኑሮ እንዲመረን የተደረገ ጥናትማ አለ😭😭
2026-11-19 10:49:33
61
pop up ® :
ይሄ ሁሉ ለ አንድ እንጀራ ነው 😭 ገበሬ እንዳትሆን እየተባለ የተማረ ህዝብ አንድ እንጀራ ለመግዛት ይሄ ሁሉ መከራ ኢትዮጵያ የተወጋ ህዝብ ነን
2026-11-19 09:12:07
63
BETEL :
ለቦሌ አራብሳ ወገን big respect🙏🙏
2026-11-19 10:04:19
44
chachimask1 :
ጉስቁልና ይቺን ሀገር ወረራት 😭😭እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃ በለን 😭
2026-11-19 08:08:14
49
ዐመተ ምህረት :
ማታ ስትገባ ደግሞ መብራት የለም😞በዛ ላይ ኮሚቴ ተብዩዎች ይረብሻሉ😡ለኑሮ አሰልቺ የሆነች ሀገር
2026-11-19 11:43:18
17
Matias B :
የባከነ ግዜ፣የባከነ እድሜ፣የባከነ ተስፋ ...
2026-11-19 15:51:00
6
Mame :
የትራንስፓርት ችግር ቢቀረፍ እኮ ወጣ ብሎ መኖር 👌👌👌👌
2026-11-19 07:55:33
21
dereviva7 :
አራብሳ ሳይት 5 💔💔
2026-11-19 09:25:11
23
Yonas Alem :
ባስ አልጠቀምም በተቻለ አቅም የሆነ ken i was going from megenagna to 4 kilo and all people looks sad, the amount of sorrow in their face i still remember some of them i had to stop kebena and go on foot from there 😭 my people man
2026-11-19 15:14:19
4
miki666 :
and for what?? ?
2026-11-19 15:39:50
1
abela :
ቦሌ አራብሳ ❎ አበሳ ✅
2026-11-19 08:28:09
13
fevitaa :
አሰልቺ የሆነነገር ቶሎለመድረስ ከቤት በጊዜ መውጣት ና ትራንስፓርት መዘግየት ረዥም ሰአት መጠበቅ በጣም አሰልቺ!!!!!
2026-11-19 09:38:34
5
.✌️ :
አራብሳ💔💔💔
2026-11-19 07:00:00
11
freysta :
erasen ayehut 😁😁😁
2026-11-19 07:19:11
9
mind.serviv :
አራብሳ ወይ አበሳ
2026-11-19 06:55:21
6
Merertu Dereje :
Betam simet yemineka neger demo eko Ken be Ken rasihn eza sitagegn it’s stressfull
2026-11-19 16:48:26
3
Minal online store 🛍 :
Arabsa 😭😭😭😭😭😭
2026-11-19 15:56:11
1
user8190726981436 :
የአዲስ አበባ ህዝብ በኢኮኖሚም በአይምሮውም እንዲዳከም ሆን ተብሎ በእቅድ የሚሰራ መንግስት አይዞን ብሄር ዘር ሀይማኖት ለይቶ የማያይ ሁሉን በፍቅር የሚቀበለው የአዲስ አበባ ህዝብ አምላክ መፍትሄውን በቅርብ ያርግላቹ
2026-11-19 17:49:47
2
To see more videos from user @hewana25105845, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Pink Puffer Tote Bag 🎀✨ #totebag #pufferbag #weekenderbag #travelbag #tiktokshopblackfriday
𝗠𝗮𝗮𝗻 𝗞𝗲 𝗔𝗻𝗰𝗵𝗮𝗹 𝗞𝗼 𝗣𝗮𝗸𝗮𝗿 𝗞𝗲 𝗠𝘂𝗷𝗵𝗲 𝗖𝗵𝗮𝗹𝗻𝗮 𝗔𝗮𝘆𝗮🫶🏻🫀🫠🤍 . . . #fyp #foryoupage #goviral #sadsong #jani_x_asticx
PROMO ALERT..! 🔔 buy 1 take 2 ‼️@hugaph #huga #hugasportsbra
errou de novo 🤷🏼♀️#fyp
4 day #foryoupage #edit #foryou #foryou #tiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy