@bekisha727: መዳን በእምነት ብቻ?

Beki ዘ ORTHODOX ✝️
Beki ዘ ORTHODOX ✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 November 2026 05:55:11 GMT
22004
2558
50
932

Music

Download

Comments

user8528106212594
H B :
እንደኔ 3ተኛ የሰማ ሳይሰለቸው ማርያም ደስ ሲል
2026-11-19 07:35:31
17
user1870900357462
Amanuel Buo :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-11-19 16:47:13
13
leul..leul
leul🖋 :
የዮሐንስ ወንጌል 3:35 በልጁማመን የዩሐንስ ወንጌል 6:35 ስጋናደሙን መቀበል የማርቆስ ወንጌል 16:16 ማመን እና መጠመቅ የማቴዎስ ወንጌል 10:42 ለደሀ ማብላት/ በጎ ስራ
2026-11-20 03:17:20
2
yitbe21
Yitbarek Mitiku :
ተዋህዶ መልስ አላት ምንለው ለዚህም አይደል
2026-11-19 20:35:24
4
iyob32
ኃይልዬ የማሪያም ልጅ :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
2026-11-19 20:13:19
5
bechernetu27
Amalaje 21 :
siyazenu min largachew egziabher yumelsachew [Crying][Crying][Crying]
2026-11-19 13:49:24
3
bre_750
Bre Chelsea :
2026-11-19 22:02:47
5
user61182224845551
Abiy :
የዮሐንስ ወንጌል 5፥23-25 በአንድ ላይ፦ "ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።"
2026-11-19 20:37:40
2
yosi4498
Yosi :
ተዋህዶ ለዘላለም
2026-11-19 19:22:44
2
yirgaalmaw1
Yirga Almaw :
የዮሐንስ ወንጌል 6:35 ³⁵ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም። መምህር እባክዎን ደግመው ክፍሉን ይውት በመጀመሪያ እርሶ ያሉት እዚህ የለም ሲቀጥል ክፍሉ ሀሳቡ ስጋና ደም ከመቀበል ጋር አይገናኝም
2026-11-20 03:39:19
0
user123456721823
Debebe Amerga :
የሚገርምትምህርት!!!!!!!!!!!!!!!!
2026-11-19 16:18:50
4
dawithailu80
dawithailu815 :
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
2026-11-19 20:34:53
1
bekisha727
Beki ዘ ORTHODOX ✝️ :
2026-11-19 18:36:32
1
bletu10
bletu10 :
ቃለሕይወት ያሰማልን
2026-11-20 01:27:12
0
adadu__
Adadu :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-20 00:28:15
0
bere.rage
Bere Rage :
Ameen Ameen
2026-11-19 16:43:38
2
www.tiktok.lion777
vision :
አትሸወድ ፍጵም አምነት ያድነናል ። ሁሉም ስታምን የሚደረግ ነው ባመንክ ቅጰበት መንፈስ ቅዱስ ያትምሀል ይረዳሀል ከዛም ሌለው በሱ ይሆናል ባንተ ማመን ብቻ ያድንሀል በፍጵም ልብህ ሁሉ በሱ ይሆናል ማን በራሱ ከ ፍርድ ይድናል ወገን
2026-11-19 20:30:03
0
gananaa.jidda
Gananaa Jidda :
2026-11-20 02:46:47
0
gananaa.jidda
Gananaa Jidda :
2026-11-20 02:46:52
0
user61752412000650
ቴተም ጥፏ ጋጀ ይፈዝ :
እነዚ ሁሉ እኮ ያመነ ሰዉ ተግባር ናዉ አባቢ
2026-11-19 19:55:08
0
birhanu522
@ Leo Bmak :
መልካም ስራ ያላት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ አይደለችም መልካምን ነገር ለማድረግ መጀመሪያ ማመን አለብን ሳታምንበት የሰራከው ራሱ መጨረሻው ውድቀት ነው
2026-11-19 14:46:26
0
user1911950707769
key :
ፈተና ላይ አጤሬራ ይዞ የገባ ሰዉ እና አጥንቶ የ ገባ ሰዉ እኩል መልሱን ሊመልስ ይችላል ግን እኩል ማስረዳት ማብራራት አይችልም
2026-11-19 21:59:25
1
andu6689
Andu :
የትርጉም:ችግር:የአፈታት:ስህተት
2026-11-19 14:35:42
1
mishman24
mamush love (mish man) :
meche yigebachewal abatachin
2026-11-19 14:46:13
2
hafte3
Hafte ye mariyam liji :
ንገራቸዉ ጀሮ እያሉ ለማይሰሙ
2026-11-19 11:15:31
1
To see more videos from user @bekisha727, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About