@sisay.ababe6: #creatorsearchinsights

ሲስ ፍቅር 🥰🥰
ሲስ ፍቅር 🥰🥰
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 November 2026 05:59:58 GMT
42452
7093
431
1196

Music

Download

Comments

yaaaaakkkkkkiiiiii
yyyyyyykkkkiiiiii :
ብሮ አሁን ላሉ ለወጣት ወታደሮች ትምህርት ስለሆንክ እናመሰግናለን
2026-11-19 10:32:15
90
amani.2327
amani 23-27 :
ክብር ለሚገባዉ ክብርን እንስጥ ክብር ለ ዎቶ አደር 🙏
2026-11-19 16:35:03
18
muller_380
Műłłěř Navy force 💚💛❤ :
በህይወት መኖርህን አመሰግን አባቢ ሌላውን ለፈጣሪ ተውው
2026-11-19 16:18:53
7
user5787941481254
Habte mola :
ጋሻናጋ ኮሪኜር ሀብርሽን ታዉቀዋለህ 51መሪ አባቴ ነበር
2026-11-19 17:04:47
2
tamirat.hirko5
Tamirat Hirko :
ለሀገርህ ውለታ ውለህ በህይወት ኖረህ የሀገርህን አስተዳዳሪዎች ለመታዘብ ያበቃህን እግዚአብሄርን አመስግን
2026-11-19 12:32:38
11
user7279080252312
ዘ ማ ቹ 💪💪💪💪 :
🥰🥰🥰ወድሜ ክፍለጦራችን አድነዉ ጋሸና አብረነዉ የቆሰልነዉ
2026-11-19 06:14:00
41
salesilasean
Sale silase :
No more Ethiopian football enjmr
2026-11-19 16:31:39
0
tsegaye2409
🥋Master P Tsegaye Mengesha :
ኢትዮጵያ ለሰራት ምንም ቦታ የላትም
2026-11-19 06:08:14
105
kifledinqa
kifledinqa :
Surgical board yelem?
2026-11-19 17:08:32
0
mirgmail.com0
@tiktak :
this the question of all Ethiopian military but still Now there is no answer
2026-11-19 10:17:04
1
safetyzmariam
SAFETY ZMARIAM :
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የተባለላት ለምን ይመስልሃል ወንድሜ
2026-11-19 15:31:07
7
yohannesbeyene92
One Day🔐🇱🇷✈️ :
ክብር ይገባሀል 👍👍👍👍 ትክክል ነው ሀሳብህ ሲጀመር ለአንድ ተጨዋች 800 ሽህ ብር መክፈል እጅግ አሳፋሪ ነው ምን ሠርተው ነው ለመሆኑ የሀገሪቱ ገንዘብ እንደዚህ የሚመዘበረው? ሲጀመር እሩጫ እንጅ እግር ኳስ አሳፋሪ ነው እባካችሁ ይህንን ወታደር የሚመለከተው አካል አለን ከጎንህ ነን በሉት የሀገር ባለውለታ ነው። በጋሸና ግንባር ነበርኩኝ የነበረውን መከራ አውቀዋለሁ ተካፍያለሁ። ስለዚህ ክብር ይገባዋል
2026-11-19 16:47:16
2
user82292029173400
Alex :
Ayzo bro
2026-11-19 10:17:34
0
yusufabdi1525
አቡ ሂራ :
ayzoh wndme
2026-11-19 17:07:30
0
user15259007440873
Husen Baykeduser15259007440873 :
ወይነ ወንድመ ምን ልበል
2026-11-19 17:24:43
0
alisha9791
ALISHA :
this is Ethiopia 😭😭😡😡
2026-11-19 17:04:20
0
user2229623268267
user2229623268267 :
አስተዋይ መንግሥት ቢኖር ልክ ነህ
2026-11-19 09:36:47
6
zolaking161
zola :
እኔም በ1991 20ኛ ክ/ጦር ነበርኩ ፆረና ግንባር ደሞዜ 201 ብር ከ20 ሳንቲም ነበረ በሂወት ስላለሁ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ
2026-11-19 10:58:49
5
humeraiove0
ዘረኝነት%ይብቃን :
15 ዓ/ም አገልግየ ምንም አልተደረገልኝም ዝምታን መርጨ ዝም ብየ አለሁኝ እኔም ወር ለሸፈተዉ ነዉ መኖርያ መሬት ምትሰጥ ሃገራችን ወንድም😭😭😭😭😭
2026-11-19 12:56:07
1
user2935405955449
ዳሞቴዉነኝ የዚያች አገር ሰዉ :
አይዞህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-11-19 16:08:53
1
ashenafi003ashe
@ashenafi003 :
ልብ የሚነካ ንግግር🤔🤔😥😥
2026-11-19 11:27:34
1
aragaw896
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እኔም 10 አመት ከ6 ወር አግልግየ በ2001 ወጥቸ ጡረታ አልተፈቀደልኝም እረየመንግስትያለህ
2026-11-19 10:56:58
0
milkiyas974
Milkiyas :
እኔኮ ምገርመኝ የአመርካም ወታደርም እኮ ከእስፓርተኛ እኩል እኮ አይከፈልም እኮ የሀገርን ፍቅር በገንዘብ አትለኩት
2026-11-19 10:55:41
0
ag199660
ag :
ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጰያ መንግስታት ለሀገሩ ለሞተ ለቆሰለ ቦታ የለውም ሀገር የዘረፈ እጁ በሙስናና በስርቆት የጨቀዬ ካድሬ ነው የሞላው ጊዜው የሌባ የነፍሰ በላ ነው
2026-11-19 10:35:38
3
user7390227681046
Amrelah :
ወንድም እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ሁሉም እንደየ ሙያዉ ይለያያል ስፖርት አለም ላይ ሁሉ ከፍተኛ ክፍያ ነዉ የሚከፈላቸዉ እንደዚህ ስል የናተ በቂነዉ እያልኩ አይደለም እናተ ለፍ ለዚች ሀገር ከፈጣሪ ቀጥሎ ያላችሁን ዉድ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
2026-11-19 16:54:55
1
To see more videos from user @sisay.ababe6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About