@ms_wakeybakey2: ከሰብአዊ ዕዉቀት የላቀዉ የቅዱሳን መንፈሳዊ ልዕልና በምድራዊ ሚዛን አይለካም። ** የገዳሙ ስም ትርጓሜ ፡ ዋሊ (ዕፅ/ዛፍ) ማለት ሲኾን፤ ዱባ ደግሞ ፍሬዋ ነዉ። በገዳሙ ክልል ይበቅል ከነበረ ትልቅ ፍሬ (ዱባ የሚያክል ፍሬ ያለዉ ዋሊ/ዕፅ) ጋር ተያይዞ ዋሊ-ዱባ ከተባለ በኋላ በአጠራር ሂደትም ዋልድባ ተባለ። #አባሳሙኤልዘዋልድባ 🙇🏾♀️ #ዋልድባገዳም #historian 📚 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
ዮ ር ዳ ፫ ፮ ፱
Region: TH
Thursday 19 November 2026 07:22:43 GMT
Music
Download
Comments
የማርያም የክርስቶስ☦️እስርኛ 🙇🏼♀️🫠 :
የፃዲቅ ሰው ፆለት ሀይልን ያደርጋል አባቶችን በርከታቸው ይደርብን 🥹🙏🏻 ተባርኪ
2026-11-19 10:00:11
1015
buኒna :
"ታምር ነው ገዳምህን ላየህ
በረከት ረድኤት ገበየህ
ልጆችህ በገዳምህ ያሉ
ሳሙኤል ሳሙኤል ይላሉ"
በረከታቸው ይደርብን!!🙏
2026-11-19 18:17:28
152
Senayt Amare ቋረኛዋ🦅🧡 :
The sacred monastery that raised me will always hold a special place in my heart. Thank you for sharing its beautiful history.❤️
2026-11-19 19:35:16
27
baby 😎 :
ዮርዲዬ ስወድሽ የኔ እናት እድሜና ጤናን እግዜር ያድልልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-11-19 09:15:33
184
ቴወድሮስ :
ሀጢያት አይሻገሪብሺ እህል የአይብቀልብሺ ብሎ ጌታችን እየሱስ ክሪስቶስ በእግሩ ወሪዶ የባረካት አገሪናት ለእናቱ ለቅስት ድንግል ማሪያም በሰቋሪ ኪዳሀነ ምህረትና በአብረታት መዳሀኒያለም በአንችይ ስም አቢያቴ ክሪስታያኖች ይተከላሉ ይዘከራሉ ይዘመራሉ ከሀገሪ እሰከ ሀገሪ ኢትዮጰያን ወልድባን ከአለም እስከ አለም ድንግል ማሪያምን የሾመበትና በረከት የሰጠበት ቦታነው እሷን ድንግል ማሪያምን ያላወቀ እኔን አያውቀኝም ብሎ ቃል ኪዳን ያሰፈረበት ታላቅና ጥንታዊ ገዳም ነው በአለም ላይ መናኒያንነቱ 1ኞ በስፍቱ በአለም ከግብፁ አስቄጥስ ገዳም በመቀጠል ሁለተኞናት የአባቶቻችን እረዴትና ፀጋ የእየሱስ ክሪስቶስ ቸሪነት የድንግል ማሪያም አማላጂነት የመላይእክታኖች ጥበቃና ረዴት በረከት ፈፅሞ ከእኞ አይለየን እናመሠግናለን እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
2026-11-19 11:16:43
77
በረከት ሀ/ማርያም :
እመብርሀን እረጅም እድሜና ጤና ትስጥሽ
2026-11-20 05:49:06
14
Mesi21 :
እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏🥰
2026-11-19 13:10:08
23
user7020210871330 :
ትሪክ አዋቂ አይጥፋ
2026-11-19 07:43:55
19
Brit Shasha :
በረከታቸው ይደርብን ላንቺም ቃለሂወት ያሰማልን ቆንጂት🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-11-19 09:53:42
14
gete yemariyam :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
2026-11-20 05:55:59
15
Eyerusalem Mekonnen :
ወለላዬ ውበቱን ደፍቶብሻል❤️🩹
2026-11-19 07:51:50
78
esa :
አሜን
2026-11-23 09:44:10
0
user1978152920208 :
ለሚገባው ይገባዋል
2026-11-19 09:48:21
16
Isuma Isuma :
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏
2026-11-21 17:08:16
3
y :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-11-23 08:11:59
1
Yoyo :
ንገሪልኝ የኔ ቆንጆ ለመናፍቃኑ
2026-11-19 09:10:27
30
@Helen official page :
አባታችን አቡነ ሳሙኤልን ያስተማሩ አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ይባላሉ የደብረ መንኮል አባት 🙏
2026-11-19 17:07:20
8
ጓል መለስ :
2026-11-19 09:56:09
15
design my~√ :
የእኑሱ አገልግሎትና ስራ ነው ኢትዮጵያ ያለችው ሀገሬ!🥰
2026-11-19 10:49:55
9
geni para :
ሁሌም የሚገርመኝ እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪካችንን ትውፊታችንን እኛ አይተን ሰምተን ማመን እየቻልን በሌሎች ሃገራት ሰዎች የተረጋገጠ የበለጠ ያሳምነናል፤ አባ ሳሙኤል ዘ ዋልድባ ድንቅ አባት ናቸው ገዳሙ ደግሞ ግሩም ፍጹም ሰላማዊና እጅግ በረከት ያለበት ድንቅ ቅዱስ ገዳም ነው።
2026-11-19 12:34:48
5
Yaredo Z-key Jos :
ማየ ዩርዳኖስ ፀበሉ ቢቀዳ የማይጎል ባይቀዳ ሞልቶ የማይደፋ ዋልድባ አብረንታንት መድሀኒአለም እጂግ በጣም ድንቅ ነዉ
2026-11-22 04:37:45
4
Goldie :
ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረኪልን 🤲🏽
2026-11-22 13:20:18
1
jone :
ያባታችን ያባ ሣሙኤል በረከት ረድኤታቸው ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን
2026-11-21 04:58:41
4
🇪🇹አልዓዛር ዘሰዋስዉ ወደ ገዳማት🇪🇹 :
ላላመነበት ተረት ላመነበት ምህረት🙏
2026-11-20 08:27:44
3
muluemebit5678 :
አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ መለኩስ አያል
ቤቴ ግባ ታስታርቃለህ ሰው ምድር ቅረብና ለእግዚአብሔር በረከትውት ይድረሰን🙏🙏🙏
2026-11-21 09:08:30
3
To see more videos from user @ms_wakeybakey2, please go to the Tikwm
homepage.