@abdumanche8: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababa #እግርኳስ #fyppppppppppppppppppppppp #football

𝐒𝐩𝐨𝐫𝐭 𝐅𝐚𝐧🏟️🏟️🏟️
𝐒𝐩𝐨𝐫𝐭 𝐅𝐚𝐧🏟️🏟️🏟️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 November 2026 07:58:27 GMT
94509
9572
368
342

Music

Download

Comments

yadeteaddisu
Addi :
ሚመጥነው አደይ አበባ ነው።!!! ሀውልት ከበቂ በላይ ነው!! የኢትዮጵያን እግር ኳስ የት አደረሱት? ?
2026-11-19 12:50:54
179
babubabulaw
babu :
ሃውልቱ ባይሰራ ምንም አትሉም ነበር
2026-11-19 13:13:20
212
akliluhmichael
King Addis :
የማይቀየር ስም ነው ምክንያቱም ስቴዲየሙ በአደይ አበባ ቅርፅ ነው የተሰራው
2026-11-19 14:28:53
111
wisdom_and_understanding
ጥበብ እና ማስተዋል :
Adey Abeba is endemic
2026-11-20 13:23:51
0
rameses088
remdalion :
ይድነቃቸው ተሰማ አደይ አበባ ስታዲየም ማለት እንችላለን
2026-11-19 14:33:39
46
seidmohammed48
seid mohammed :
ሀይሌ ገብረስላሴ ይባልልን ለጀግናችን
2026-11-19 13:44:44
32
user3593212479461
🅺🅸🆈🆈🅰🅰 :
what if we call it FINFINNEE...It is Unique to Ethiopia
2026-11-20 16:22:43
0
tadiy04
tadi@ye mariyam lij :
atezebarek
2026-11-19 13:07:52
38
user8191962423477
freedom press :
yes,Adeyababa is endemic name.
2026-11-20 15:52:02
0
hopeful255
user42311449742567 :
these idea seem's religious.
2026-11-20 11:48:48
0
mapogo95
MR T :
ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አገራቸው ላይ በስማቸው ስታዲየም ባይሰየምላቸውም ለአፍሪካ እግርኳስ በሰሩት ስራ ሞሮኮ አንድ ስቴዲየም በስማቸው ሰይማቸዋለች
2026-11-19 15:38:52
9
sofianur10
Sofia Nur :
Ena men yehun new
2026-11-20 11:48:39
0
user6173861293500
@DAGI121627 :
አበበ ቢቂላ ወይም ሀይሌ ገብረስላሴ ሙሩፅ ሲፍጠር ነው መባል ያለበት ለእግርኳሱ ሃውልቱ ይበቃል የትኛው ውጤቱ ነው
2026-11-19 13:35:06
6
abdianorepublic
Abdiano Republic 🌍 :
ሀውልቱም ሲበዛ ነው
2026-11-19 15:26:31
6
zredeemer
Ephraim אֶפְרָיִם :
አደይ (🏵️) ወይም ዳህሊያ (Dahlia) በተፈጥሮ በብዙ ሀገራት የሚበቅል ውብ አበባ ነው። መነሻው ግን ሜክሲኮና መካከለኛ አሜሪካ ነው። በተገኘው የእፅዋት መረጃ መሠረት አደይ ከ40 በላይ ሀገራት ውስጥ ይበቅላል። መነሻው፦ ሜክሲኮ በአፍሪካ፦ ኢትዮጵያንና ካሜሩንን ጨምሮ በአውሮፓ፦ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣሊያንና ሌሎች በእስያ፦ ሕንድ፣ ጃፓንና ሌሎች ይገኛሌ
2026-11-19 12:03:19
7
ezanarsema6
Yaeal :
አደይ አበባ ቆንጆ ስም ነው ይመጥነዎል
2026-11-19 13:17:41
41
mulufre_5
De Gea ባርያው :
ምን ችግር አለው አደይ አበባ ቢባል ይድነቃቸው ተሰማ ሀውልታቸው በቂ ና በቂ ነው
2026-11-20 09:44:09
0
sissybelaynhe
00000000000 :
መንሱር ለምን እስቴድዮሙ የሁሉም እስፖርተኞች መጠቀሚያ ነው ።ከይድነቃቸው በላይ በአፍሪካ አደለም በአለም ታሪክ የሰሩ ኢትዮጵያዊያን አሉ ተዉ የግርኳስ እስፖርት ጋዜጠኛ ስለሆናቹ አታዳሉ ።
2026-11-20 15:14:35
0
justwork12345
manchister :
ሀዉልቱ በቂ ነዉ
2026-11-19 15:09:17
7
biny506
Biny :
ኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚገኘው ።
2026-11-19 14:17:17
5
user7381262039842
ሀያ 19 :
መንሱሬ አደይ አበባ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ አበባ ነው
2026-11-20 17:48:35
1
estifbiru
Estif Biru :
ከበቂ በላይ ነው ገና ባንዲራው በአደይ አበባ ይቀየራል ሀገረ ይቀድማል
2026-11-19 18:44:11
0
mulukendawit
Mule Dawit Hawisa :
ኢትዮጵያ ብቻ ነው አደይ አበባሚበቅለው
2026-11-20 14:18:32
1
comedynight38
comedy Night :
መንሱሬ የስታዲየሙን ዲዛይን ካየኸው ከላይ በኩል አደይ አበባ ነው በተጨማሪ ጠቅላዩ ናቸው ሀሳቡን ያመነጩት እንደሚታወቀው የክብር ባለስልጣኖች ኤርፖርት የምንቀበልበት ምንጣፍ ጭምር ተቀይሯል ሌላው ይህ አበባ በኢትዮጲያ የዘመን መለወጫ ላይ የሚታይ ብቸኛ አበባ ነው እናም ሐሳብህ ጥሩ ነው ግን ለምን የአዲስ አበባ ውስጥ ብዙ የሚሰሩ ስታዲየሞች አሉ ያኔ በእሳቸው ስም ቢሰየም ደስ ይለኛል
2026-11-19 19:33:10
2
getahungezahegn18
mama :
መንሱሬ አደይ አበባ ኤርትራም ይገኛል። ሌላ ሀገር ግን የለም።
2026-11-20 11:32:50
0
To see more videos from user @abdumanche8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About