Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@arcane_edu: የፀሀይ እድሜ። ፀሀይ በግምት ከ5 ቢሊዮን ዓመታት በኋላ የሃይድሮጅን ነዳጇ ሲያልቅ ወደ ቀይ ግዙፍ ኮከብ (Red Giant) ትለወጣለች፣ መሬትንም ልትውጥ ትችላለች፤ በመጨረሻም ውጫዊ ክፍሏን ወደ ጠፈር አስወግዳ በትንሽ ግን በጣም ሞቃት በሆነ White Dwarf (ነጭ ድንክ ኮከብ) ትቀራለች። #edu #Science #physics #sun #creatorsearchinsights
ArcaneEducation
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 November 2026 09:32:33 GMT
4328
634
69
83
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4MB
)
Watermark .mp4 (
3.49MB
)
Music .mp3
Comments
Alazar Photo :
meheja yelachewm belk new
2026-11-19 22:20:10
0
ግሩም :
ሰማይና ምድር ከተፈጠሩ 7519 ዐመታቸው ነው
2026-11-19 09:40:21
10
yona arts :
stawera gimit endehone eyasawek, sew science'n eko miferaw lezi new. amazon wust gena bizu yalaweknew neger ale yilu yele. 5 billion?😳😳
2026-11-19 12:05:23
0
cute :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming] ፀሀይዬ ዘላለም ያኑርሽ! [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-19 09:41:48
0
F.S® ፪ :
ቁርአን በቂያማ(የመጨረሻ ቀን) ፀሀይ እንደምትቀርብ ይናገራል😱
2026-11-19 10:45:38
1
MTXDxMKOD :
ፀሐይ ስትመሻሽ፣ ወደ ቀይ ግዙፍነት ስትቀየር፣ የሰው ልጅ አዋቂነት እና ቴክኖሎጂ ፈነጠቀ። ገደብ የለሽ እውቀታችንን ታጥቀን፣ ከአሮጌው ቤት ወጥተን ወደ አዲስ አድማስ እንጓዛለን። አዲስ የህልውና ምዕራፍ፣ በከዋክብት መካከል የሚቀጥል የሰው ልጅ ታላቅ ጉዞ።
2026-11-19 12:39:14
1
ዜና ገብርኤል Dzg :
የሚባል ነገር የለም! እውነተኛው ፀሐይ ዳግም ሲመጣ 8,000 ዓ.ም ላይ ያበቃል ሁሉም! አሁን 7519 ላይ ነው ያለነው። 481 ዓመት ብቻ ነው የቀረን ለመጠቃለል!!!
2026-11-19 15:36:10
0
kwfelegn :
ደም ተፈታ ትሞታለች እያልክ ነው?
2026-11-19 12:38:20
0
Ermi :
ሹገሯ ፅሀይ 😁😁
2026-11-19 09:48:31
1
[Get]tse[eua]Ame[Amen]Hel :
ኑሮ እያሰፈራራን ነው ጨቆናል አተ ሌላ ትጨምርልናለክ
2026-11-19 13:49:14
1
Tedda ነመስቴ :
ፀሀዬ ደመቀች
2026-11-19 10:32:43
0
✋🅱️ⒺⓇ🅱️ⒺⓇ👍 :
ቀሪዋን እድሜ ጨርሳ ነው የምትፈነዳው ወይስ እድሜዋ እያለቀ በመጣ ቁጥር ለውጦቻ እየተቀያየሩ ነው የሚመጣው ወይስ እድሜዋ ካለቀ በሀሏ ነው
2026-11-19 09:44:05
0
andu7444 :
aderahn enen kedmagni endatmot ngerlgn
2026-11-19 10:04:25
0
Bereket ሀመልማል :
በውነት ክርስትናውን እኔ በልቻለሁ
2026-11-19 10:37:35
0
abela :
50000000000 gena yaltenka amet alena
2026-11-19 10:51:43
0
ሄና :
እንዴት አወክ
2026-11-19 20:42:53
0
F.S® ፪ :
ቁርአን በቂያማ(የመጨረሻ ቀን) ፀሀይ እንደምትቀርብ ይናገራል😱
2026-11-19 10:48:03
1
Aba Biya :
ማን ነው ያለህ በናትህ?
2026-11-19 23:13:32
0
SMB@$ :
ያስጨንቃል
2026-11-20 00:09:03
0
ABAYNEH :
ሬድ ጃይንት, ኋይት ዱዋርፍ።
2026-11-19 22:22:22
0
𝗔𝙜𝙡𝙤𝙬 𝗠𝗼𝗺🥰 :
አባቷስ ማነው
2026-11-19 21:44:24
0
Biniam G/yohannes :
ማን አወቀው?
2026-11-19 20:11:12
0
597195 :
Bro 4.7 billion ስትደርስ አስታውሰኝ ገዳም እገባለው።🥰🥰
2026-11-19 23:12:36
0
Mes :
በምን አወክ
2026-11-19 09:37:28
0
To see more videos from user @arcane_edu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🌺😖🫠
#pelaut_borneo #fyp #quotes
insta: yur_zainnn - #foryou #fyp #foryoupage #tranding
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy