@h.t.t.0808:

💔ℕgày Không Em💔
💔ℕgày Không Em💔
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 19 November 2026 12:38:00 GMT
14314
292
9
139

Music

Download

Comments

leminhhoang_95
Nhớ em đến dại khờ :
Tôi đã tập quên 8 tháng rồi, nhưng càng quên thì càng nhớ. Dẫu chính tâm tôi, thật sự chưa từng suy nghĩ sẽ buông bỏ em.....
2026-11-20 06:09:26
1
bich.thuy266
Trà my :
Thương môt ng kg phải ở cái miệng mà bằng cái tâm ,nếu thât sư yêu,sau lưng lại tìm môt ng phủ nử khác để hưởng thứ,thương sau
2026-11-19 15:04:32
1
tramtinhthuc.moingay
Thùy Trang :
cái gì cũng phải tâp rồi từ từ nó quen thôi ban ,cố lên ban nhé
2026-11-20 01:12:51
1
user52913079
Uốn Hùng❤️ :
thương một người chỉ biết là đau thôi bạn ạ
2026-11-19 23:34:50
1
baoduc134
🍀Mộc☘️88 :
hok bit phải tỏ bày ntn🥺
2026-11-19 16:27:47
1
cang03012005
Thào Thị cang :
nó ⁰²0g 0 u. từ o1t
2026-11-20 00:11:56
0
gabatoshi
N..n ? Nè ! :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-19 15:13:03
0
nc.bin.ln78
nước biển lớn :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-11-19 14:54:35
0
tudoan5606
tudoan5606 :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-20 05:29:03
0
To see more videos from user @h.t.t.0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከዓይኔ አጠፊም 😢 ✍️ እሱ ከ90ዎቹ ምርጥ ድምፃዊያን አደራውን ተረክቦ ሙዚቃን ከነሙሉ ክብሯ ለሚቀጥለው ትውልድ በተገቢው መንገድ ያስተላለፈ እምቅ የተትረፈረፈ ችሎታ ያለው ነው ከሚሊነየሙ ጋር አብሮ የገባውን የጥዑም ሙዚቃ ድርቅ በሰላ ብዕሩ እና በተገራ ድምፁ ያራሰ ነው በተቺዎቹ ሳይሰበር ለዝና እና ገንዘብ ሳይጋጋጥ እንደ ሙያ አባቶቹ ቀን ከለሌት እየለፋ ጊዜውን እድሜውን የሰዋ ልታይ ልታይ የማይል ዝቅታን የሚያውቅ ብርቱ እና ትሁት ወጣት ነው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የዚህ የባለሙሉ ክብር አልበም ባለቤት የግጥምና ዜማ ደራሲ ፣ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና ድምፃዊ እሱባለው ይታየው ( የሺ ) 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ለእሱቤ ህይወት ሙዚቃ እንግዳ አይደለችም ገና በታዳጊነት ዘመኑ የህፃናትና ወጣቶች ቴአትር ቤት በርካታ ስራዎችን የሰራ ፣ በቴአትር ቤቱም ልምዱን ያዳበረ ፣ በዚህም ሳያቆም ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ገብቶ የሙዚቃ ተሰጥኦውንና ችሎታውን በትምህርት ያዳበረና ዕድሜውን ሙሉ ቴዲ አፍሮ እንዳለው
ከዓይኔ አጠፊም 😢 ✍️ እሱ ከ90ዎቹ ምርጥ ድምፃዊያን አደራውን ተረክቦ ሙዚቃን ከነሙሉ ክብሯ ለሚቀጥለው ትውልድ በተገቢው መንገድ ያስተላለፈ እምቅ የተትረፈረፈ ችሎታ ያለው ነው ከሚሊነየሙ ጋር አብሮ የገባውን የጥዑም ሙዚቃ ድርቅ በሰላ ብዕሩ እና በተገራ ድምፁ ያራሰ ነው በተቺዎቹ ሳይሰበር ለዝና እና ገንዘብ ሳይጋጋጥ እንደ ሙያ አባቶቹ ቀን ከለሌት እየለፋ ጊዜውን እድሜውን የሰዋ ልታይ ልታይ የማይል ዝቅታን የሚያውቅ ብርቱ እና ትሁት ወጣት ነው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የዚህ የባለሙሉ ክብር አልበም ባለቤት የግጥምና ዜማ ደራሲ ፣ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና ድምፃዊ እሱባለው ይታየው ( የሺ ) 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ለእሱቤ ህይወት ሙዚቃ እንግዳ አይደለችም ገና በታዳጊነት ዘመኑ የህፃናትና ወጣቶች ቴአትር ቤት በርካታ ስራዎችን የሰራ ፣ በቴአትር ቤቱም ልምዱን ያዳበረ ፣ በዚህም ሳያቆም ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ገብቶ የሙዚቃ ተሰጥኦውንና ችሎታውን በትምህርት ያዳበረና ዕድሜውን ሙሉ ቴዲ አፍሮ እንዳለው "ሙዚቃ ህይወቴ" ብሎ የኖረ ነው አንድ ሰሞን ዘፋኞች በሙሉ ማሬ ፣ ማር በሚል ሙዚቃ ሀገሩን ባደበላለቁበት ሰሞን የእሱባለው ማሬ ማሬ ሙዚቃ ነው ከሁሉም በላይ የተደመጠው ፣ የተወደደው በነጠላ ዜማ ወደፊት የመጣው እሱቤ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ከታምሩ አማረ (ቶሚ) ጋር ለ5 አመት የለፋበትን ጥንቅቅ አድርጎ የሰራውን የመጀመሪያ አልበሙን "ትርታዬ"ን በ2010 ይዞ ከጫፍ እስከጫፍ የተደመጠለት 👌 እዚህ የሚጣል ዘፈን የሌለው አልበሙ ውስጥ የተካተቱት ሙዚቃዎችን በሙሉ እኛ የሙዚቃ ወዳጆች የልብ ትርታችን አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ እስከሚል ድረስ በፍቅር አዳምጠንለታል አጣጥመንለታል። 📌ለምሳሌ ፦ዘፈን_ማሞቂያ_አይደለም በዚህ ማስተር ፒስ የሆነ ከሙዚቃም በላይ የሆነ ስራው፦ ዘፈን/ሙዚቃ ከዳንኪራና ከጭፈራ በላይ ትልቅ ትርጉም እንዳለውና ሙዚቃ ምን ያህል ሀይል እንዳላት ለሙዚቃም ሆነ ለድምፃዊያኖችም ትልቅ ክብር የሰጠበት ስራ በኔ ግምት የሱና የሙዚቃን ጥምረት ከቸብ ቸቦም በላይ መሆኑን ያሳየበት አንዱ ተወዳጅ ስራው ነው ሌላው ደሞ ፦ፎቶ_ይናገራል በተሰኘው ስራው እነሱ በችግር እየተጠበሱ ልጆቻቸው እንዲያበሩ ላደረጉና መስዋዕትነት ለከፈሉ ምርጥ ኢትዮጵያውያን እናቶች ለክብራቸው የሚመጥን ድንቅ ስራ ያስደመጠበት በዚህም የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች ህይወት ያስመለከተብት ከመሆኑም በላይ የሱን የላቀ የግጥም የመፃፍ ችሎታ ከሙዚቃዊ እይታ ጋር ያስመለከተበት ድንቅ ሙዚቃው ነው ወትሮም ቢሆን በማህበራዊ ጉዳይ እና ሀገር ፍቅሩ የማይታማው እሱቤ እራሱ ግጥም እና ዜማ ደርሶ በዚህ አልበም ላይ ካካተታቸው 14 ሙዚቃዎች ሌላ እንደ እኔ_ነኝ_ደራሽ_ለወገኔ በተሰኘው ማህበራዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በሚያነሳሳው የሙዚቃ ስራው ለተቸገሩ ወገኖቻችን ቦርሳውን ያልከፈተና ኪሱን ያልዳበሰ ኢትዮጵያዊ ማን አለ ? እሱቤ ፦ በርካታ የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃዎችን በራሱ ግጥምና ዜማ እንዲሁም በውብ ድምፁ ያጀበ ፣ እንዲሁም ለጀማሪ ድምፃዊያኖች ሳይሰስት ግጥምና ዜማ በመስጠት የጀርባ አጥንታቸው የሆነ ታታሪ የተትረፈረፈ ችሎታ ያለው ድንቅ ጥበበኛ ነው። ሀመልማል አባተ "እኔው ነኝ"፣ ዝናር ዜማ፦ የኔ ሴት፣ ቸሊና "ጥቁር ወፍ"፣ ዮዋሐንስ ግርማ "መገን እኔ ፣"እንዴት ልሁን"፣ "እንጃ"፣ ነፃነት ለማ፦ ቶሎ ና፣ ፍቅረማርየም እና ሰላማዊት፦ ናፍቆት (ዜማ)፣ ብርሃኑ ተካ፦ እረበሽኩሽ እንዴ፣ ማስተዋል እያዩ መጥቼ ነበር (ዜማ)፣ ለምለም ኃ/ሚካኤል፦ "ፍቅሬ ሆይ"፣ ሀሌሉያ ተክለፃዲቅ "ለጉድ ነው"፣ (ዜማ፣ ቃል ኪኒ "ወስኗል"፣ "ደርባባ" (ዜማ)፣ ቃልአብ ሙሉጌታ "ጤና አዳሜ"፣ "እንጃ ሰሞኑን"፣ "ካደረ"፣ ለአዲስ ለገሰ አልበሙ ላይ ካለው በተጨማሪ ከኢንጆሪ ነጠላ ዜማው ውጪ ሁሉም "እወድሻለሁ" ግጥም እና ዜማ፤ እንጃ እና እቱ ዜማ፤ ልዑል ሲሳይ "ባሰብኝ"፣ ሜላት ቀለምወርቅ "ጣይቱ ብሎ"፣ ሮቤል ሚዴቅሳ "ወዳኝ"፣ ዊንታ ፅጌ "ልቤን ምን ልበለው"፣ ቃልኪዳን "ሎጋው" ወዘተ..... በተጨማሪም ለአደይ ድራማ እና ለ የፍቅር ጥግ የሰራቸው ማጀቢያ ሙዚቃዎች በራሳቸው ከሙዚቃም በላይ የሆኑ የልጁን የድርሰት አቅም የሚለኩና የሚያስጨበጭቡ ስራዎች ናቸው። እሱቤን ለመተቸት ከመሯሯጣችን በፊት ፦ በዚህ ዕድሜው የሰራቸውን በርካታ ስራዎች መመልከትና በደንብ ማጤን ተገቢ ይመስለኛል። በሁለተኛ አልበሙ ዳግም እስኪመለስን ድረስ እስከዛሬ ሰይታክት ላበረከተልን ቆንጆ መልዕክት ያለቸው የተለፋባቸው ቆንጆ ሙዚቃዎች ልናመሰግነው ይገባል እያልኩኝ ለዛሬ አበቃሁ🙌🙏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #fyp #እሱባለውይታየውየሺ #ከዓይኔአጠፊም #musictube369 #ethiopianmusic

About