@10.k205:

꧁❥⍣⃝✞𝐋𝐈𝐘𝐔🦋𝐐𝐔𝐄𝐄𝐍≛⃝🥷
꧁❥⍣⃝✞𝐋𝐈𝐘𝐔🦋𝐐𝐔𝐄𝐄𝐍≛⃝🥷
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 19 November 2026 13:09:00 GMT
521592
89718
4497
18533

Music

Download

Comments

hanahelu
hana :
ተስፋ እንዳትቆርጭ እህቴ ፈጣሪ የሚሣነው ነገር የለምና በምህረት አይኑ ይጎብኝሽ
2026-11-19 14:01:43
520
user7661391502222
አርሴማ እናቴ🌸 :
ቅዱስ ሚካኤል በለተቀኑ የሞቱን ደብዳቤ ይቀይርልሽ
2026-11-21 12:03:09
64
yabsr.tafere
yab🤝🤝 :
አረ በማርያም አሳዘነችኝ አይዛሽ እህቴ ፈጣሪ አለ[Applause][Applause]
2026-11-19 14:33:09
147
salam.tenu8
Edalke man u t :
ታአምር መስራት የማይታክተው አምላክ ይፈውስሽና ስታመሰግኝ ያሳየኝ
2026-11-19 17:41:20
102
zenayetamen
shun :
የኩቲው ቅዱስ ሚካኤል ፈዋሽ ነው እሱ በምልጃው ድነሽ ለደጅ ያብቃሽ
2026-11-20 03:46:10
39
zenex...1
user5205612673422 :
ayzon atmochm kdus mekaal Alena enen yadane anchnm yadnal
2026-11-20 14:51:35
63
user6530472921203
user6530472921203 :
ayzoshe wuda ken yemikoret ftary bicha new egzaber yimarshe emebeta tidabsesh
2026-11-21 11:58:39
1
samrawithagosatsb0
Samrawithagosatsbha :
ኣይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል የኔ እህት
2026-11-19 13:41:29
69
cristiano72177
cristiano7 :
Jesus is lord amen .
2026-11-20 20:19:21
1
tsehayneshzeleke2
tre :
selasoch ymarush
2026-11-21 17:32:35
1
user777333007
user777333007 :
አይዞሽ እግዚአብሔር እይመሽበትም ባለቀ ነገር ላይ እግዚእብሔር ጣልቃ ይገባል
2026-11-19 14:08:20
49
mulaman049
user7685211026145 :
Ayzosh ymarsh
2026-11-21 16:22:13
1
godisgoodollthetime
ኢትዮጵያ ሀገሬ!! :
እግዚአብሄር የእንደገና እድል ይስጥሽ ፀሎቴ ነው🙏🙏
2026-11-20 09:45:13
5
zed.ayza
Zed Ayza :
fetari yimarish
2026-11-20 21:26:53
1
kefa2621
kifle Desalgn Achiso :
Egz/ r ymarish
2026-11-21 13:04:10
1
user2198076247730
singer basufikad :
:ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ😭😭😭
2026-11-19 15:51:31
18
girmateshome48
sam :
መሞት የለም የማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እያለ
2026-11-19 15:28:27
18
hamdu057
ham Alemu :
ምንም የማይሳነው አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሻል እኛም አደራ አቺንም እኔንም አባትሽንም መላው አለም ሰማይና ምድርን ጀነት እና አዛብን የፈጠረው አላህ ተአምር ያሳየን ዘንድ እንለምነዋለን አችን ካለሽበት የጤና ችግር አውጥቶ ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሽ ዘንድ የኔ እናት አላውቅሽ አታውቂኝ ግን ገና ስልኬ ስከፍት ከፊት ብቅ አልሽ እኔም በእምባ በጭቀት የኔ አላህ ለመንኩልሽ አያሳፍረኝም አቅሙ አለውና ዛሬውኑ ከላይሽላይ ያለው ገለል ያድርግልሽ እኛም መላው የሰው ልጅ ባቺ ጤና እነደሰት እንደነቅ አሚን አሚን አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-11-20 20:25:31
6
user9812750684463
fere 2121 :
እግዚአብሔር ይማርሽ
2026-11-19 13:15:26
7
user3135160309720
ቴዲ ተኩላው :
እመቤቴ 18 ሺ ዓመት ታርግል የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ እመቤቴ ታኣምራን ታሳይሽ እመኚ ታሳይሻለች የኔ እህት
2026-11-19 16:15:10
15
tuti0421
tuti :
የባህራንን የሞቱን ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል አንችንም ካለሽበት ህመም በቸርነቱ ይፈውስሽ የኔ እናት 😭
2026-11-19 20:20:44
7
user3524000823016
ትንሹ ነኝ ግን እኮ እናት የለኝም😥😥 :
እናቴ ድግል ማርያም ምህረቱን ታምጣልሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-20 11:05:07
9
aklilu.gmariam2
Aklilu G/Mariam :
የኛ አምላክ እንደ ሰው አይደለም መሀሪ ነው የኛ አምላክ ፈዋሽ ነው መፃጉን የፈወሰ አንቺንም ይፈውስ ለምፃሙን ያነፃ አንቺንም ከህመምሽ ያንፃሽ ታሪክ ቀያሪው አምላክሽ የሞትሽን ደብዳቤ ወደ ህይወት ይቀይረው የመሞቻ ቀንሽ የነገረሽ የሰው ልጅ እንጂ የፈጠረሽ አይደለም መቼም ቢሆን በአምላክሽ ተስፋ አትቁረጪ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ታስታርቅሽ እህቴ🥰🥰🥰🥰
2026-11-19 18:09:47
8
user5370366269246
yetmw :
አይዞሽእህቴፈጣሪአለውይበልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-19 17:06:51
6
senait_aseffa
Senait Aseffa :
አይዞሽ ቀን ቆራጭ መድኃኔዓለም ነው
2026-11-19 14:32:34
7
To see more videos from user @10.k205, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About