@muluken_lawyer: #ጠበቃሙሉቀን0941375843 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሙሉቀን ሰይድ ( የሕግ አማካሪና ጠበቃ)
ሙሉቀን ሰይድ ( የሕግ አማካሪና ጠበቃ)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 November 2026 13:44:47 GMT
23566
1404
19
153

Music

Download

Comments

getaneh.body
getaneh body :
በህጉ አዉነተኛ ፍትህ ሲሰራ አይተን አናዉቅም ብር አና ብር አዉነትን ገልብጠዉ ለዉሸት ይወስናሉ ይህንን አይተናል ።
2026-11-20 03:28:30
0
arjjan.rabbuma
Arjjan rabbuma :
@yes
2026-11-19 16:53:01
2
minduban3
Esrom :
ወንድሜ ይሄ ነገር ግዴታ ነው ከመሬት አስተዳደር የተላከልኝ ሚሴጄ ነው
2026-11-21 09:18:55
0
bemnet382
sol kankoo :
በዳዩ አስተዳደር ነዉ እንደት አቤቶታ ያቀርባል ? እንደት ፍትህ ያገኛል ?
2026-11-19 14:36:15
1
yared2711
yared yared :
ሰላም ሙሉቀን ከአንድ አርባ በሃያ አምስት የሆነ ቦታ ላይ ተቀንሶ ደብተር የተሰራበት ምን ሊሆን ይችላል እባክህ?
2026-11-20 14:16:19
0
eme.aly1
Eme Aly :
ende bezu ye ferd bet kesoch yehe nachew ! endet new tadya ?
2026-11-19 18:27:01
1
yididiyagebre818
yididiyagebre818 :
ቅፅ ስንት ነው
2026-11-20 14:42:34
0
engey08
tebeka tigist belay :
ጠቅላላ የገጠር ይዞታ መሬቱ በአዋሳኝ ከአለው ሰው ይዞታ ጋር ካርታ ተሰርቶ የተሰጠ ከሆነስ?
2026-11-20 02:36:05
0
demlie.bitew
Demlie Bitew :
specifications internship industries
2026-11-19 15:26:09
1
amaniiiii770
አሚራ :
ወንድሜዋ 3 ክፍል ቤቴን ቀበሌ ቀምቶኝ ትርፍ ነው ብሎ ወደቀበሌ አስገብቶ ለቀበሌ ተረኛ ሠቶበኝ ነበር እኔም ሣስለካው ካርታየ ጎደለ ቤቴን መልሡ ብላቸው እቢ አሉኝ እኔም ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመደበኛ ክስ ከስሻቸው ነበር ነገር ግን ባላወኩት መልኩ ለነሡ ፍርድ ሠጣቸው ካዳስተርም ላይ ቦታየ እደጎደለ ያሣያል እና ይህን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ይግባኝ ልል ነበር ምን ይሻለኛል
2026-11-19 19:34:04
0
sintayehu486
sintayehu486 :
አመሰግናለሁ
2026-11-21 12:16:32
0
tadiyos.terefe5
Tadiyos Terefe :
Wusanewn mn lay lagignew
2026-11-21 11:46:52
0
user6322503822502
Georgebush Diriba Yadecha :
ende sewu bihon gin andachenim lemawurat yekerena ers be ers demegna adergewu lemayet yemeselal....e/gher libona yestachihu.
2026-11-19 20:01:44
0
user8156983106268
user8156983106268 :
ፍርድቤቱ ለጅቦች አሳልፎሰጠና ታድያ አስተዳደሩ ለተበዳይ ይፈርዳል እንዴ
2026-11-19 19:13:42
0
miche.man1
Miche Man :
በእኔ ና በምስተ ስም አባተ መርት ግዛ በፍች ሳአት ምን ይሆናል መርቱ
2026-11-19 15:28:07
1
user10854957148284
kiya :
🥰🥰🥰
2026-11-19 16:27:55
0
mh3240
ኢናርያ one love :
🥰🥰🥰
2026-11-19 19:57:53
0
To see more videos from user @muluken_lawyer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About