@history_note1888: Replying to @mayet0846 ሀገር ያገለገሉ ሲታወሱ ! @WAKA BOOKS 🇪🇹 #ታሪክ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #History #fypシ #habeshatiktok

የታሪክ ማስታወሻ
የታሪክ ማስታወሻ
Open In TikTok:
Region: GQ
Thursday 19 November 2026 17:07:18 GMT
12060
588
20
93

Music

Download

Comments

sultankasim86
Sultan Kasim :
ኢትዮጵያ ትቅደም ይህን ሁሉ ሥልጣይ ይዘው ነበር 🎉 ጀግና ነው ነገር ግን ሥት ፎቅ ሥንት መኪና ሥንት ቢልየን ብር አካውንታቸው ላይ ተገኘ
2026-11-21 10:31:57
1
hailemariamtaffes
Hailemariam Taffesse :
Great Police General !!
2026-11-20 07:27:22
1
user7279380501563
user7279380501563 :
በ1983ዓም ብሔራዊ ቤተመንግሥት እንዳይዘረፍ ልዩ ጥበቃ አድርገው ለኢሕአዴግ ያስተላለፉ ነገር ግን ሽልማት ሳይሆን የጠበቃቸው እስር ነበር
2026-11-20 20:07:25
1
mayet0846
mayet :
አጅግ በጣም አመሰግናለው እውነት ነው
2026-11-19 17:12:33
3
badingaz
Badinga Zhingata :
ኦሮሞ ብቻ ይቀጥሩ ነበር
2026-11-20 04:37:53
0
daniel1919141
Daniel1919 :
19 19 19*
2026-11-19 20:13:21
1
tesfaye.eshete
Tesfaye Eshete :
እጅግ በጣም የሚወደዱ አዛዥ ነበሩ በሠራዊቱም በህዝቡም ተወዳጅ ነበሩ ከለውጡ ወዲህ አ/አበባ ፓሊስ ዋና መ/ቤት ተጠርተው እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል
2026-11-20 07:04:20
2
3243neg
Mordechai Yoseph :
የበፊት የ military 🪖 staff and officers ግሬስ እና የተገነባ ቁመና ነበራቸው። ከወያኔ ጀምሮ የመጡ ባለሥልጣናት ጋርዶቻቸው እና ሾፌሮቻቸው ሲሚንቶ በብረት ዳምቤል እየገፉ የተቀለበ ኮርማ ይመስላሉ እንጅ ባለሥልጣኖቻቸው አዛዦቻቸው ዛሬ የሚታዩትን ነው የሚመስሉት።
2026-11-20 03:55:35
2
user9726585812022
user9726585812022 :
በጣም ተወዳጂ ጀነራል በስራቸዉ የተደነቁ ነበሩ
2026-11-20 10:56:34
1
shegaw678
Tenkolu@ :
የወርቂቱ ባለቤት
2026-11-20 04:50:41
1
user5614171414880
user5614171414880 :
ኮለኔል ያደቴ ጉሩሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ አዛዥ ሆነው ሲሰሩ አለቃዬ ነበሩ እኔም እዛው ነበርኩ ተቀይሬ ትግራይ እስከምገባ ድረስ
2026-11-19 21:05:09
1
abd6898
OMAN :
Brigadier General Shawl Zelleke እስቲ ቀጣይ
2026-11-19 21:20:15
1
teferatadsse
Tefera Tadsse :
በእርሶ ጠንካራ ጀግና መሪ ከእርሶዎ ጋር በመሰራቴ ኩራት ይሰማኛል ጤናና ዕድሜ የዘላለም ሀብትዎ እንዲሆንልዎት ተመኘሁ ጄኔራል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-19 20:46:05
1
beby.getu6
Beby Getu :
Agote new
2026-11-19 21:08:43
2
user6387963941029
𝚋𝚒𝚛𝚎 :
🥰
2026-11-19 20:04:11
1
henokabdu7
Inspector Henok Abdu :
2026-11-20 04:06:49
1
familynursinghome2
fun & funy :
ማን ያርዳ የነበረ ። ማን ይናገር የቀበረ falacy ሞጋች ነኝ ! በውጥ መስር አውሩኝ።!
2026-11-20 18:19:07
1
2023aminlilu
Amin Moon :
oromon metlat gif new
2026-11-19 19:01:46
1
0011xavi
Bekam Junior✌️✌️✌️ :
ጀነራል አበራ አበበን የገደሉት እሳቸው ናቸው
2026-11-21 09:07:45
0
wodihawboy
wodihawboy :
😎😎😎
2026-11-19 17:13:23
1
To see more videos from user @history_note1888, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About