Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@murcia201077: #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii#viralvideo#tiktokviral#contenido#agropecuario🤠
murcia_
Open In TikTok:
Region: CO
Thursday 19 November 2026 17:14:49 GMT
22258
1707
5
229
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.32MB
)
Watermark .mp4 (
1.32MB
)
Music .mp3
Comments
🗽💈NARANJO🌋 :
2026-11-19 19:52:12
0
el james :
uf 😢😢💔 se acabó este amor
2026-11-19 22:02:09
0
ellvẹʼndĥïtø mëʼnøŕ🇨🇴💸 :
sii save 🤙🤙
2026-11-19 18:05:28
0
DAVID TORRES 😻😻 :
2026-11-19 20:47:00
0
To see more videos from user @murcia201077, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
'የኔማ'🤌🤤 ✨ኤፍሬም ታምሩ ሮሃ ባንድ- እንደገና እጹብ ድንቅ ልዕልና!!! ዘመን ያልሻረው፣ እንደውም ከሚታመነውና ከሚጠበቀው በላይ በድንቅ የአዘፋፈን ክህሎቱና ድምጸ ውበቱ እጅግ በልጽጎና ተውቦ የመጣው ኤፍሬም ታምሩ፣ እንዲሁ ዘመን ከማይሽራቸው የሮሃ ባንድ ሙዚቃ አቀናባሪዎች ጋር በድጋሚ ተዋህዶ፤ እነኛን ታሪካዊ ተፍለቅላቂ ዜማዎቹን፣ እንደ ጥጥ ፀዓዳ በሆነው ድምጸ አዘፋፈኑ ሸጋ አድርጎ አሳስቶ፣ አባዝቶ፣ አዳምጦና ፈትሎ ሲያበቃ ውብ አድርጎ ለብሷቸው ነበረ በዚህ አልበም የመጣው ኤፍሬም ታምሩ እና ሮሃ ባንድ "እንደገና" (the Reunion) 👌፡፡ ውድ ቤተሰቦቼ ስለዚህ አልበም ትንሽ እስኪ እንድናውራ ወደድኩኝ🥰 በእውነት ዜማን ሽክ!! ማድረግ፣ በዜማም ሽክ!! ማለት እንዲህ ነው። አጠቃላይ ሙዚቃው ህይወት እንዳለው ተክል ይተነፍሳል- የኤፍሬም ድምጽና ሁሉም አጃቢ የሙዚቃ መሳሪያዎች አግባብ ባለው ተፈጥሯዊ ቦታቸው ላይ በደንብ እንዲሰሙ ሆነው ተሰድረዋል- እርስ በርሳቸው ሳይሻሙና ሳይረባበሹ፡፡ ሮሃ ባንዶችም በግሩም የሙዚቃው አሬንጅመንት ድንቁን ኤፍሬም ታምሩን በሚዘፍንበትና ድምጹንም በሚቀረጽበት ወቅት፣ በምቹ ፍራሽ ላይ በምቾት እንደሚንፈላሰስ ሁሉ እንደልቡ እንዲመቸው አድርገውታል፡፡ የእውነተኛ ሙዚቃ አቀናባሪ ምንነትና ተግባርም ይሄው ነውና- ዘፋኙን ሙሽራ ማድረግ!!- ማለትም በሙዚቃው ውስጥ ዘፋኙ በደንብ ጎልቶና ተውቦ እንዲወጣ ማድረግ፡፡ በሰርግ ጊዜም እኮ ሙሽራዋ ናት ከሚዜዎቿ ይልቅ በሁሉም መልክ አምራና ጎልታ መታየት ያለባት፡፡ አስተውላችሁም ከሆነ፣ ሙሽራዋ ሚዜዎቿን ስትመርጥም እኮ፣ በተቻለ መጠን ብቻ ሳይሆን በሁሉም መጠን፣ በተክለ ሰውነት ውበት ከእሷ የሚያንሱትን ሴቶች ነው የምትመርጠው😅 . . . እናም፣ ሮሃ ባንዶች ኤፍሬም ታምሩን በሙዚቃው ላይ ሙሽራ አድርገውታል ሮሃዎች ከኤፍሬም ታምሩ ድምፀ አጨዋወት ጋር ሲነጻጸሩ፣ እንደ የሰርግ ሚዜዎቹ ሁሉ በሙዚቃ አጨዋወታቸው ከኤፍሬም ድምጽ አነስ ብለው ታይተዋል ለማለት ሳይሆን፣ የተለየ የሙዚቃ ችሎታቸውን ለማሳየት ሲሉ፣ ጎልቶ መውጣት ያለበትን የድምጻዊውን ኤፍሬም ታምሩን ውብ ፍሰተ-አዘፋፈን ድምጽ በመሻማት ሳይሆን ሙሽራ ሆኖ እንዲጎላ በማድረግ በደንብ አጅበውታል!!- ሚዜው ሆነውታል ለማለት ነው😁፡፡ በነገራችን ላይ ጎበዝ፣ እዚህ ላይ ልብ ልንለው የሚገባው ነገር ቢኖር፣ ከማንኛቸውም የሙዚቃ መሳሪያዎች ድምጽ ሁሉ የላቀው ዕንቁና ብርቅዬ የሚባለው ድምጽ የዘፋኙ ድምጽ መሆኑን ነው እናም ይህ እውነት እንዳለ ሆኖ፤ በዚህ አልበም ላይ ግን፣ ኤፍሬም ታምሩ ከሰላሳ ዓመት በኋላ እነዚህን ውብ ዜማዎቹን ደግሞ መዝፈኑ ብቻ ሳይሆን፣ እንደውም በድንቅ ክህሎቱ የበለጠ አበልጽጎ እንደዚህ አሽሞንሙኖ መጫወት መቻሉ በጣም በጣም ገራሚው ነገር ነው፡፡ በተለይም ደግሞ እነኚህን የኤፍሬምን ዜማዎች በደንብ ለሚያውቃቸው አድማጭ፣ በዘፈኖቹ ላይ ድሮ የሰራቸውን አንዳንድ ከባድ የድምጽ ቅላጼዎችንና ከርቮችን ሊደግማቸው ይችላል ወይ?! እንዴትስ ሊወጣቸው ይችላል?! ተብለው የሚታሰቡትን ሁሉ፣ እንደውም የበለጠ አስውቦ እንደ ልቡ እየፈሰሰ ሊጫወታቸው በመቻሉ፣ ኤፍሬምን ከልብ የሆነ የእውነት አድናቆት ያስችረዋል፡፡ በርትቶ በመስራት መታደል ማለት እንደዚህ ነዉና!!!፡፡ በነገራችን ላይ፣ ይሄ በኤፍሬም ላይ የነበረው፤ ‹‹ዘፈኖቹን እንደ ድሮው አድርጎ ደግሞ ሊዘፍናቸው ይችላል ወይ?!›› የሚለው ጥርጣሬ የእኛ የአድማጮች ብቻ ሳይሆን፣ የራሳቸው የሮሃ ባንድ የሙዚቃ አባላትም ጭምር ስጋት ነበር- አልበሙ የወጣ ሰሞን ከኪቦርዲስቱና የሮሃ ባንድ አሬንጅመንት መሪ ከነበረው ከጋሽ ዳዊት ይፍሩና ከቤዚስስቱ ጆቫኒ ሪኮ እንደመሰከሩት፡፡ ጋሽ ዳዊት ይፍሩ እንዳለውም፣ ቅንብሩ አልቆ ኤፍሬም ታምሩ ለድምጽ ቀረጻው ስቱዲዮ ከመግባቱ በፊት፣ የባንዱ አባላት በሳምንት ሁለት ቀን እየተገናኙ ለስድስት ዓመታት ዘፈኖቹን ተለማምደዋቸዋል። በዚህ ሁሉ የልምምድ ጊዜያቸውም፣ የኤፍሬምን ዘፈኖች እየተፈራረቁ ይጫወቱላቸው የነበሩት- ድምጻዊ ዳዊት መለሰ (በአዘፋፈን ስታይሉ የኤፍሬምን ዘፈኖች ይጫወታቸዋል ተብሎ የማይታሰበው)፣ ማዲንጎ አፈወርቅና ሞገስ መብራቱ ነበሩ እንጂ ኤፍሬም ታምሩ በአንድም የልምምድ ወቅት አልነበረም። ይሄን ያደረጉበትን ምክንያት ጋሽ ዳዊት ሲናገርም- ‹‹በመጀመሪያ፣ ድሮውንም የሰራናቸው እነኚህ የኤፍሬም ዘፈኖች የሙዚቃ ቅንብር ደረጃቸውን የጠበቁ ስለነበሩ ለምን እንደገና እንነካካቸዋለን?፤ ሲቀጥልም፣ እኛስ አሁን ከዚህ ሁሉ ዓመት በኋላ ሙዚቃዎችን እንደ ድሮው ደግመን መጫወት እንችላለን ወይ?! የሚል ስጋትም ስለነበረብን፣ መጀመሪያ እስኪ እኛ ብቻ እየተገናኘን ሙዚቃዎቹን እንለማመዳቸውና እርግጠኛ ስንሆን ያኔ ኤፍሬም ድምጹን ይገባል ብለን ነበር የወሰነው፡፡ በኋላም፣ ሙዚቃዎቹን በደንብ ተለማምደናቸው ስንጨርስና፣ በእኛ በኩል ጠብቀነው ከነበረውም በላይ በጣም ቆንጆ ሲሆንልን፣ ቀጣዩ ስጋታችን የነበረው ደሞ ‹አሁን ኤፍሬም እነኚህን የድሮ ዜማዎቹን ከዚህ ሁሉ ዓመት በኋላ እንደ ድሮው አድርጎ ሊዘፍናቸው ይችላል ወይ?!› የሚለው ነበር፡፡ የሚገርመው ግን፣ ኤፍሬም ስቱዲዮ ገብቶ ከዘፈናቸው በኋላ ድምጹን ስንሰማው፣ ባሳየው የአዘፋፈን ብቃቱ ሁላችንም እጅግ እጅግ አድርገን ነበር የተደነቅነውና የተደሰትነው›› ብሎ ተናግሮ ነበር፡፡ ይህ የሙዚቃ ሚክሲንግና ማስተሪንግ ሙያ ሙዚቃን ከማቀናበር ችሎታ በተጨማሪ ሌላ ዕውቀትና ልምድ የሚፈልግ ፕሮፌሽን ነው፡፡ ለዚህም ነው በሀገራችን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ እነኚህን ሁለት የአልበም ስራ ወሳኝ ተግባራት በተገቢው ደረጃ የሚሰሩት ሙዚቀኞች በጣት የሚቆጠሩ ሳይሆኑ ሁለት ብቻ የሆኑት፡፡ እነሱም፡- የኤክስፕረስ ባንዱ ጊታሪስት ክብረት ዘኪዎስና አበጋዙ ክብረወርቅ ሺወታ ናቸው፡፡ ይህን የኤፍሬምና ሮሃ ባንድ እንደገና ስራንም፣ የድምጽና ሙዚቃ ቀረጻውን እንዲህ ጽድትና ኩልል አድርጎ የቀረጸው ክብረት ዘኪዎስ በኤክስፕረስ ስቱዲዮ ውስጥ ሲሆን፤ ቀጥሎ ያለውን የሙዚቃውን ሚክሲንግና ማስተሪንግ እንዲህ ያለ ሸጋ ደርባባ እንዲሆን አድርጎ ያከናወነው ደግሞ አበጋዙ ክብረወርቅ ሺወታ ነው፡፡ ስለሆነም ስለዚህ አልበም ውጤታማነትና ስኬታማነት ስናወራ ከኤፍሬምና ሮሃ ባንድ ጎን ለጎን የእነኚህ የሁለቱንም ስኬታማ ሙዚቀኞች አስተዋጽኦ ማወቅና ልብ ማለት ያስፈልገናል እያልኩኝ በዚህ ታሪካዊ አልበም ድንቅ ባለሙያዎች ያለኝን አክብሮት እይገለፅኩኝ ለዛሬ ከአልበሙ ላይ "የፍቅርን ቅጣት" የሚለውን እጅግ ተወዳጅ ሙዚቃ ጋብዤአቹ ለዛሬ አበቃሁ🥰🙌 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #ኤፍሬምታምሩ #የፍቅርንቅጣት #musictube369 #የኔማ
ฝากกดติดตามช่องใหม่ด้วยน่ะคัพ🙏#อู่ต๋องซอยกลสงByโอ๊ตโต้ #ฟีดดดシ #อย่าปิดกั้นการมองเห็น
Quạt trần 6 cánh nâu rất hợp gới trần gỗ ai. Bác nào cần cứ ghé giỏ hàng ạ#quạt #quattran #quattranden #quattrancaocap #quattran6canh #quattrangtri
A great on the go phone holder that’s so versatile . Click the link ⬇️ #necktripod #phonestand #phonemount #tiktokshop
Bibir kusam? Cuba Peterson's Lab Vitamin C Lip Balm ni! 🍊✨ Warna berubah ikut pH bibir, lembap, cerah & kurangkan garis halus. Bibir sihat, nampak natural cantik! 💋 #PetersonsLab #LipBalm #VitaminC #LipBrightening #ColorChangingLipBalm
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy