@fkre706: #foryoupage 🥺❤️‍🩹

sweet
sweet
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 19 November 2026 22:59:12 GMT
13358
1063
485
78

Music

Download

Comments

aminat.mohammedam
"Unlived Childhood" :
"እናቴ እኔ ልጅሽ አንቺ የሞትሽ ቀን ነዉ እኔም የሞትኩት" እወድሻለሁ አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግሽ
2026-11-20 19:21:30
59
yeras921
𝔂𝓮𝓻𝓪𝓼♒️ :
እንታረቅ እና ልጃችንን አብረን እናሳድግ 🥺
2026-11-20 23:15:36
17
emebetmordemebetm
🦋𝑬𝒎𝒖🌸{ሙሉ ሸዋ}🦅💎 :
የሚወዱት ሰው ማውራት አለመቻል ከባድ ነው🥺🥺
2026-11-21 00:05:35
14
umuinayaah1201
𝕞𝕖𝕕𝕦🍁𝕪𝕒𝕞 :
እኛን ሳታዩ አለቀሳችሁ ህዞቦቼ ናፈቁኝ አላችሁ እኛው ናፍቀና እስክንገናኝ ሀውድ ላይ ኢንሻ አላህ ሳናያችሁም አምነናል🥰
2026-11-20 12:44:41
35
imam20200p
love :
ቦልኬሀለሁ ግን እደምንም ብለህ ና😥
2026-11-20 16:56:46
7
user53216781203444
ሰኒ የደራዋ😍 :
በቃ ተለያየን💔
2026-11-20 09:21:08
24
yusirayeeman
እሙ ዩስራ🤌❤️ :
የሆነሰው ህይወታችን ውስጥ ለማቆየት ብለን የገፋናቹ ስዎች ይቅር በሉኝ🥺🙏
2026-11-21 04:39:19
5
rodirodi597
🦋black life 🖤🖤🖤🖤 :
ግን ልጅነቴን ለምን ነጠቃችሁኝ 😢
2026-11-20 15:49:13
14
urjii21ye1
𝐌𝐢𝐤𝐢 (𝐮𝐫𝐣𝐢𝐢)🌳🍁 :
ene gin metfo huneta wust negn
2026-11-21 00:37:35
0
mube.rio
MUBA RIO 8 :
i wana live with you stefy ikeep you i love you forever imiss you😞 you are the best girl in my life 👸🥺
2026-11-21 03:47:55
1
fozfoz82
one day☆☆☆ :
በጣም ናፍቀከኛል ከቻልክ ከሞመቴ በፊት ደርሰክ አድነኝ[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-11-20 10:41:27
6
user3528008111542
ዩሥሪ👸. :
እየጠበኩህ ነዉ ግን አተ አትመጣም😭
2026-11-20 16:02:51
6
kebebehirut13
@...𝓮𝔂𝓾𝓾 🎀🎧 :
Dena nak🥹😔
2026-11-20 12:35:22
9
fekareyulbey31
𝐲𝐚𝐛𝐚𝐭𝐮𝐰𝐚 𝐰𝐞𝐝𝐚𝐣♥️ :
miss you natey🥺
2026-11-21 02:26:57
0
kumaacityzen
☞︎︎︎𝕶𝖚𝖒𝖆𝖆...✨ :
Benath biren sixegn
2026-11-21 03:10:50
0
asne8097
🇱🇾ÂŜNÊ RØŶAL🥷🇱🇾💪 :
Wendma One Deay
2026-11-21 01:43:28
0
i722324
Ķiŷâ🎀 :
ሁለተኛ ግዜ ሰውን እንዳላምን ስለ አደረከኝ አመሰግናለው😔
2026-11-20 20:01:28
8
my....lifemom
༆❣Mቾ𝄞block❥ልቧ❦♠︎ :
ኡሚ ከምንም በላይ ናፍቀሽኛል🥺🥺🥺
2026-11-20 15:47:43
11
sebrina4018
sebrina :
ወለሂ ዛሬም በጣም በጣም አፈቅርካለሁ ግን ምን ዋጋ አለው አንድ ላይ መሆን አንችልም ሳላቅ ልጅነት ይዞኝ ገፋሁክ አሁን ላይ ግን አልቻልኩም አንተን የገፋሁክ ቀን ነው እኔ የተረገምኩት ብቻ ባገኘሁክ እና የሆዴን በነገርኩህ መቃጠል በቻ አይይይ አንተንም ባለህበት ቦታ አለህ ይጠብቅህ አንተ ደግ የዋህ ሰው ነው ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለክ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
2026-11-20 14:33:37
8
k2582126
kዬ❤ :
እናቴ ላች መሆን አቃተኝ 😭😭💔💔
2026-11-20 14:42:57
6
7yordi16
7 ¥¤®d¡ 16 ♑ 🇮🇱 :
ትርፍ ቃል ትርፍ ነው
2026-11-20 21:24:21
5
sariisarii85
Sss :
Afkrihalw ebakh teredagn 😢
2026-11-20 08:20:27
6
n4422424
Ⓝ ያባቷ طالِــــبةلْ عِـــلْْم :
ጉድ ኮሜተሮች
2026-11-20 22:11:59
0
kalyesoliye02
🌓 :
ከልቤ ነበር ላገባህ ነበር ባሌ ያልኩት ሰዉ አንተ ነበርክ በጣም አፍቅሬህ ነበር ለኔ ይሄ አይገባኝም ነበር በቁም ገደልከኝ መቼም አረሳም🤝💔
2026-11-20 21:36:53
2
lenegerutzbtunewt
እሳቴ ልጀ 😭😭😭😭😭💔 :
ልጀ በህይወት እያለሽ መኖርሽ ያላሳሰባቸው አንድ ቀን ያልጠየቁሽ ስትሞች ምን እንደሚሉ ብትሰሚ ከነሱ መፈጠርሽን ትጠይው ነበር ስብራቴ አላህ በጀነት ይሞሽርሽ 😭😭😭💔💔💔💔
2026-11-20 21:11:40
2
To see more videos from user @fkre706, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About