Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@simran.447: Let’s create a cozy winter escape! ❄️#Painting #artwork #foryoupage #viralvideo
simran.44
Open In TikTok:
Region: US
Friday 20 November 2026 04:13:19 GMT
287
12
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.71MB
)
Watermark .mp4 (
6.64MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @simran.447, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
중간에 필터 풀림 #체포하겠어 #fyp
Make home decor with mobile box #homedecoration
harus lebih semngat lagi ini nge jb nya es
O PRIMEIRO DIA DA SEGUNDA FASE CLASSIFICATÓRIA CHEGOU AO FIM! 🔥 Se liga em como foi a disputa de hoje! Dessa vez, não deu pros nossos brasileirinhos, mas a batalha ainda não acabou! 🇧🇷 Amanhã tem mais MUNDIAL, tropa! Bora pra cima! 💪 #FreeFire #FFWSGF26
ከዘፈኑ ጀርባ ያለው እውነተኛ ታሪክ..... ~ወቅቱ ጎሳዬ ተስፋዬ "ሳታማህኝ ብላ" የሚለውን አልበም የሚሰራበት ወቅት ነበር... ለህዝቡ አልበሙን ለማደረስ ሌተ ተቀን የሚደክምበት ጊዜ! ~ታዲያ ትንሽ የድካም ስሜት ተፈጥሮ በማረፍ ላይ ሳለ በማያውቀው ስልክ ቁጥር ተደወለለት ጎሳዬ.. ~ጎሳዬ በባህሪው የማያውቀው ስልክ ከተደውለ አንስቶ አያወራም ....የዚህን ጊዜም ማውራት ስላልፈለገ ከጎኑ ለነበረው "ግርማ" ለሚባለው ወንድሙ የደወለውን ሰው እንዲያወራው እየጠራ የነበረውን የራሱን ስልክ ሰጠው! ~ተጫውቹ ግርማም ስልኩን አንስቶ "ሄሎ" አለ.. ~ከወደ ስልኩ "ሚሚ የለችም እንዴ?" የሚል የሴት ድምፅ መጣ! ~ታዲያ ወዲያው ነበር ግርማ ይቺ ሴት ስልክ ተሳስታ መደወሏ የገባው ...ቀልደኛ ነበረና ላስጨረሳት ብሎ እንዴህ አላት.... ግርማ ~"አዎ የለችም !..ለቅሶ ለመድረስ ወጣ ብላለች እኔ ወንድሟ ነኝ" እሷ~ "ማነህ አንተ?....እእእ ማሙሽ ነህ? ግርማ ~ "አዎ ማሙሽ ነኝ "😁 እሷ ~"ታዲያ እንዴት አነሳህው?" ግርማ ~"አይ ወጣ ስላለች ነው ሚሚ" እሷ ~ቀጠለችና "ለመሆኑ ኮምፒውተር እቃው ምናምን ደረሳችሁ?" ግርማ ~"ኧረ አልደረሰኝም " እሷ ~"እንዴ ቤት ነው እኮ አስቀምጨው የወጣሁት" . . . ~ታዲያ ግርማ ትንሽ በስልክ ካዘጋት በኋላ መሳሳቷን ነገሯት ተሳስቀው ተዋውቀው በስልክ እንደሚደዋወሉ ቃል ተግባብተው ስልኩ ተዘጋ! ~ጎሳዬም ነገር ገርሞት "ዝም ብለህ በሰው ትቀልዳለህ አ? " ብሎ ወንድሙ ግርማ ላይ ስቆ አለፈ ነገሩ! ~ነገር ግን ግርማ የልጅቷን ስልክ Save አድርጎት ስለነበረ መደወልና ማውራት ጀመረ ከልጅቱ ጋ ....እየቆየም ሲሄዱ ብዙ ጥያቄዎችን ይጠይቃት ጀመረ! ~ግርማ ስለ ዘፈን ሲያወራት ልጅቱም ዘፈን አዳምጭ እንደሆነችና የብዙ ዘፋኞችን ዘፈን እንምትወድ ትነግረዋለች! ~ነገር ግን "በጣም የምትወጅው ዘፋኝ ማነው ሲላት?" ~እሷም "ጎሳዬ ተሳፋዬን በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው....የሚገርመህ ለኔ የሚዘፍንልኝ ሁሉ ይመስለኛል " ብላ ትመልስለታለች! ~ከዛ የጎሳዬ ወንድም ግርማ በነገሩ በጣም ገርሞት ለጎሳዬ ነገሩን አውርቶት ...በስልክ እንደሚያገናኛቸው ለሷ ቃል ገብቶላት" ስለኩን ዘጋው! ~የሆነ ቀን ግርማ ለጎሳዬ ነገሩን ነገሮት እና የምር በጣም አድናቂው እንደሆነች አስረድቶት እንዲያወራት አደረገው! ~ጎሳዬ ሲናገር "ለመጀመሪያ ጊዜ ድምጿን በስልክ ስሰማው ርጋታዋና ስርዓቷ በጣም የሚገርም ነበር....በቃ የለም ስርዓቷ ቁም ሳጥን አንኳኩታ የምትከፍት አይነት ሴት ናት" ብሎ ነበረ ~ታዲያ ይቺ ሴት ጋር ጎሳዬ ማውራት መደዋወል ከዛም አልፎ በአካል መገናኛት አዘወተረ! ~በመጨረሻም ፍቅራቸው ሰምሮ ለመጋባት በቁ...አሁን ልጆች ወልደው ደስ የሚል ትዳር ላይ ይገኛሉ! ~ያች በተሳሳተ ስልክ የመጣችው ሴት እጣ ፈንታው ነበረችና ሚስት ሆኖ በልጆችና ባረከችው ጎሳዬን!😍 ~ታዲያ ከብዙ አመት በኋላ ጎሳዬ ተስፋዬም ለሚስቱ ይሆን ዘንድ እንዴት እንደተገናኙና እንዴት ወደ ትዳር እንደገቡ ታሪካቸውን ከመጨረሻው አልበም ውስጥ በአንዱ ዘፈን ላይ እንዲህ አድርጉ ዘፈነው.... . . . ጎሳዬ ተስፋዬ ~"በተሳሳተ ስልክ "❤ በተሳሳተ ስልክ በድንገት ድምጿን ሰምቼ ሳወራ ብቆይ ከሷ ጋር ጉዳዬን ትቼ እጇን የመራው ወደ ስልኬ ሊያገናኘን ነው ለካ እሱ አምላኬ አሁን ብናገርው እስኪ እንደው እኔን ማን ያምነኛል (ያምነኛል) ሳስበው ደግሞ ለራሴ ግርም ይለኛል የባጥ የቆጡን ዘላብጄ የኔ አደርኳት በቃ ገባች ከእጄ አወይ የእድል ወይ የአጋጣሚ ምክንያት አርጎ የስልኩን ጥሪ (ገና ገና ገና ) ድምጿን ገና ስሰማው ገና ልቤ አረፈው ወደዳትና (በጣም ኧረ በጣም) በፊት ያኔ ይህ ሳይሆን ገና እሷን መሳይ መች አሰብኩና (ገና ገና ገና ) ለሷም ለኔ ፍቅር የገመደው ለካ ቀድሞ አምላክ አዞት ነው በቃ ደስ አለው ይህ ልቤ አርፎ ረጋልኝ ዛሬ ሲደርስ የሀሳቤ ሲደርስ...(ሲደርስ የሀሳቤ) 2x የእጇ ስህተት ቁጥሩን ደባልቆ ካልታሳበው ከስልኬ ዘልቆ (ገና ገና ገና ) በቀጭኑ ድምፅ አዛይ ሽቦ ገባ ፍቅሯ ልቤን ተብትቦ (በጣም ኧረ በጣም) ስፈልገው ስመኘው ኑሬ የእሷን ሩብ እኔ እስከዛሬ (ገና ገና ገና ) አምላክ ደፍቶ ጣቱን ከጣቷ ደወይ አላት ከአዲሱ ቤቷ ቀልቧ ከቀልቤ ተናቦ ገባ በቀጭን ሽቦ ፍቅሯ እኔን ስቦ ስቦ ...(በቀጭን ሽቦ) ስቦ ...(አስቀረኝ ስቦ) ልኬ ...(ተገኘች ልኬ) ድንገት ....(ጮህና ስልኬ) ሳሳው.....(ኧረ እኔ ሳሳሁ) እንኳን.....(ስልኳን አነሳሁ) 😊 . . . ግጥም ~ አማረኛ ሀብታም ቦጋለ ~ወላይተኛውን ሀብታሙና ሳሚጎ ዜማ ~ ጎሳዬ ተስፋዬ ቅንብር ~ ካሙዙ ካሳ ✍️ Jah Mc #jahmc1 #gossayetesfaye #ጎሳዬ_ተስፋዬ #ethiopian_tik_tok #ethiopianmusic @gigi_shebabaw fans @ET MELODIES @𝐒𝐞𝐦𝐚𝐫𝐢𝐚ᥫ᭡
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy