@smwon.k.l: #ሸግዬ ሸግዬ እንደምን ከርመሻል#ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryourpage #habeshatiktok

የህልም አለም
የህልም አለም
Open In TikTok:
Region: SO
Friday 20 November 2026 07:14:40 GMT
98595
13829
748
758

Music

Download

Comments

l3763750
L💝ወለዬዋ🥀🥀 :
አንተ በምሰራባቸዉ ሙዚቃወች ፍቅር ሊይዘኚ ነዉ መሰል😂😂😂
2026-11-20 11:30:31
37
user83999887677793
ሞርስ🇧🇴ኢትዮጵያ :
በዚህ ክፉ ዘመን መኬ መሆንህ ያሳዝናል ኑርልን
2026-11-20 15:32:35
9
besalot1921
({💒ወይኩን ፈቃደክ💒🙏}) :
ሸጋው እንደምን ከርመሀል ሸጌእኔ እንደምወድህ ትወደኝ ይሆናል💃💃💪💪💪ያንተን ፈገግታ ናፍቄአለሁ ስእትስቅ አብሬ እስቃለሁ...
2026-11-27 04:40:08
1
mohammedy.r47
Teacher Mohammed :
ውትድርናው ቀረ በቃ ? ተወውና ና በቃ ሁሉም ወደየቤቱ ይግባ ምን ያደርጋል ጦርነት ።ተረግመን እኮ ነው ። ሀገሬ ሰላም አይውጣልሽ ተብላ ።ከ100 አመት በኋላ ሁላችንም አንኖርም
2026-11-20 21:04:57
16
tsgereda.gonderewa
በሰዉ ተከብቤ ሰዉ ይናፍቀኛል :
አስተያየት ስሰጥ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አደኛነህ ይመችህ
2026-11-27 17:15:43
1
bizuye04
ፍቅር በራስ መንገድ :
ለእናትህ ስትል ክፍ አይንካህ 🥰🥰
2026-11-23 13:05:28
4
user9902051296934
ብሌን 🍫🦋🍫 :
ሳላፍቅርህ አልቀልም🤌
2026-11-24 20:22:44
2
elsa.ag52
Elsa Ag :
ጀግነው
2026-11-20 07:18:56
7
z.weloyewa6
Z.weloyewa :
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኢንሻላህ አላህ በሰላም ይመልስህ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
2026-11-20 16:03:42
3
meriem.yibru
Meriem Yibru :
ሰታምረ ተችላለህ
2026-11-20 07:27:24
5
user19585616824070
ለዝች አጭር ሂወት 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ :
ፈገግታህ ለእናት ዘላለም ኑርላት ወድሜ
2026-11-20 19:58:48
4
commnbj
መገደ ጠፏቢኝ :
ደሲ ትላለህ 🥰🥰🥰ከኪፊነገረ ይጠቢቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-20 11:07:05
4
werkie.wweee
Yewima :
ሁሉም ባንተ ነው የሚያምር የምር🥰🥰
2026-11-20 11:38:10
3
getasew.muluken
Getasew Muluken :
እንደዚህ ቀጥል ፖለቲካ እንዳትገባ 👑👑👑
2026-11-20 18:40:33
3
abrhamsebsebe
abrsh :
tlachayen bante tewkut💪
2026-11-21 20:19:40
1
saadah6208
ሠአዳ ወሎይዊ :
አትሣቅ
2026-11-25 09:08:56
1
zmny10
zmny :
ዋው
2026-11-20 07:22:15
4
alemalem8630
Alem Alem :
👍
2026-11-20 07:28:24
2
asterkorimeda
👑Aster ortho🤫 :
wawou
2026-11-20 13:29:36
1
.maya2804
✨ Maya :
አምላክ ይጠብቅህ
2026-11-20 22:51:50
1
user2828466665986
የኔአገሪወሎነውመካነሰላም(ከሸጋጎቹአገሪ)ከናይጠገ :
ፈገታህደስይላል
2026-11-21 16:06:38
1
user6367634883022
barkoti leykun :
ሁሌም ሣቅ ወንድሚ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሠውርህ
2026-11-20 22:12:16
3
miyo06081
miyo :
ከልቡ ነህ
2026-11-20 07:29:03
3
www.tiktok.comgodelyas1
Godelyas :
ጀግና ለሀገር የቆምክ ክበርልን ወንድማችን ወጣትነትህን ነብስህን ለህዝብ ደህንነት አሳልፈህ የሰጠህ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Power][Power][Applause]
2026-11-21 06:05:44
2
almaz.kassaw
almaz :
ይመቺህ ፈገግታህ ያምራል
2026-11-20 17:47:46
2
To see more videos from user @smwon.k.l, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About