@leulguragew: ኢትዬጵያ ዉስጥ በስትሮክ የታመሙ ሰዎችን በደምስራቸዉ ዉስጥ አስገብተን የምናድናቸዉ ዶክተሮች ሦስት ብቻ ነን ለ130 ሚሊዬን ሕዝብ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok

Leul Guragew
Leul Guragew
Open In TikTok:
Region: US
Friday 20 November 2026 07:31:25 GMT
87833
6210
95
1383

Music

Download

Comments

lijmeme1
lijmeme :
በደሀው ህዝብ ታክስ ገንዘብ በነፃ ተምረው አመት እንኳን ሳይሰሩ ጥለው ዶላር ለቀማ USA ይሄዳሉ USA ውስጥ እያንዳንዱ ሆስፒታል ውስጥ ከመቶ በላይ ኢትዮጵያዉያን ዶክተሮች አሉ
2026-11-21 13:28:32
1
moshedayan87
Moshe-Dayan :
ያ መንገድ ልቀቁልኝ ላለዉ ዶክተር ላኩለት😂
2026-11-21 04:17:05
117
bekalutegegne32
bekalutegegne32 :
ብዙ የማይጠቅሙ ባለስልጣናት ከሚታጀቡ አንድ ለእናቱ ኢትዮጵያ የሆነ ነብስ አደን ዶክተር ቢታጀብስ?
2026-11-22 04:05:36
21
zakman34
Dr za :
100 Billion እኔ ግርም የሚለኝኮ ያ አላህ አፈጣጠርኮነው 🥰
2026-11-20 18:27:35
29
addu251
@adduhk :
ውስጥ ለ ውስጥ ሲል አልገባኝም?
2026-11-21 06:59:07
2
bettylove391
bettylove391 :
tebareke
2026-11-21 13:45:36
0
getch764
G :
ዶክተር ወንድወሰን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
2026-11-20 10:49:05
38
zele321
zele321 :
ዶር እባክህ የት ነው የምትገኘው እኔ በእግሬና በእጄ አካባቢ መድከም እየታየኝ ነው ልክ የእስትሮክ ምልክት እየተከሰተብኝ ነው እግዚአብሔር ቢያግዝኝ
2026-11-20 17:52:27
10
zerishzed123
zerihun :
ዶክተር ወንደሰን ረጅም እድሜና ጤና ከባልደረቦች ጋር ያ ከባዱን ጊዜ ከእግዚአብኤር በታች በአንተና በአክሶን ስትሮክ ማዕከል ዶክተሮችና ነርሶች ጤናዩ እየተመለሰ ነው ብዙዎች በአንተ ህክምና ማዕከል ጤናቸው እየተመላለሰ ነው ክብር ይገባቸዋል
2026-11-20 19:24:54
10
kali37457
nardos :
ተባረክ መልካም ዶክተር ባለቤቴን ከፈጣሪ በታች አድነህልኛል
2026-11-21 12:44:20
7
emma.granite.and
Emma Granite and marble :
Long live Dr wondesen
2026-11-21 01:43:13
6
etenesh47
Etenesh Wolde :
አሁንም ከፍ በልልኝ ለመሆኑ የት ነው የሚሰራው የውልህ ተጠርቶ የተማረ እንዲህ ሰው ይፈውሳል 🙏
2026-11-21 04:11:08
0
user4856287380106
bere :
የምንመገበው ምግብ ነው ማዳበሪው ነው
2026-11-20 15:22:26
12
tedoo45
ቴዶ ሙኒክ :
Dr wende l proud of you........
2026-11-20 19:17:29
2
esu.eshetu5
Esu Eshetu :
እግዚአብሔር በየሄድክበት ቦታ ይጠብቅህ
2026-11-20 19:27:25
2
judy.haile4
Judy Haile :
Our own Dr.Wondewossen, may God continue to guide and protect you with all you do. Blessings 🙏❤️🙏❤️
2026-11-20 22:30:43
1
www.eyu.g12
Eyuale.G :
yihma miracle new
2026-11-21 08:45:39
0
rabiaawol53
ሐበሸዋ🇪🇹😘 :
አላህ ያብዛችሁ ሌላ ምን ይባላል
2026-11-21 11:40:32
1
menor.ferw.edgena
tg :
3 dr
2026-11-21 09:08:18
1
natni96
natni :
Big respect
2026-11-20 20:01:20
1
ansarsaliya
Life + Challenge = success :
wow 👏👏👏👏
2026-11-20 13:45:50
1
dani277201
dani27 :
አቤት፡እነ፡ሌሎቺም፡አሉ፡ለምን፡ይዋሻል
2026-11-23 09:00:28
0
user3883081514354
delta :
ፈጣሪ እንደዚህ አይነት አገር ወዳድ ሰዎችን ያብዛልን
2026-11-22 16:33:55
0
asme832
Asme :
የእግዚአብሔርን ኃያልነት መመልከት ነው። በ3ሃከም አቅም አይደለማ 130 ሚሊዮን ህዝብ የሚታከመው
2026-11-22 14:41:07
0
genet70483
Genet kerga :
ጥቁር አንበሳ ያሳዝናል
2026-11-22 13:26:22
0
To see more videos from user @leulguragew, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About