@temirali61: አንድ ቀን ልጅቷ አባቷን በአልጋ ላይ ተቀምጦ አየችው። እጁን ይዛ እንባዋ ወረደ። «አባቴ፣ ለእኔ ስትል ስንት ደክመሃል… እኔ ግን አንተን እንደሚገባ አልከበርኩህም።» አለች። አባቷ እንባዋን አበሰላትና፦ «ልጄ፣ አባት ልጁን ሲወድ የሚያደርገውን በምላሽ አይጠብቅም። አንቺ ደስተኛ መሆንሽ በቂ ነው።» አላት። 🥺 አባት ሁልጊዜ እንባውን አያሳይም። አንዳንድ አባቶች በዝምታ ይወዳሉ፤ በዝምታ ይሠራሉ፤ በዝምታ ይሰቃያሉ። አባት ማለት ሁልጊዜ የሚጠነክር ሰው ሳይሆን፣ ለልጆቹ ሲል ደካማነቱን የሚደብቅ ሰው ነው። አላህ ለሁሉም አባቶች ጤና፣ እድሜና ምህረት ይስጥ። የሞቱትንም አባቶች አላህ ይማራቸው፣ ጀነተል ፊርደውስንም ይወፍቃቸው። አሚን ያረብ። 🤲🥺❤️
𝄞❥⃝⃞𝐘𝐚ባቷ᭄𝐋𝐢𝐣🇨🇬⃝≛𓄂
Region: SA
Friday 20 November 2026 08:15:01 GMT
Music
Download
Comments
🎭Lij.FaFi👸 :
ነበረ💔😭ግን ሙቶብኛል😔
2026-11-20 13:38:54
0
᭄ꦿ🅕 S⃠ሬ᭄ꦿሷ𝐓𝐮𝐫𝐤𝐚𝐰𝐢ቷ🇹🇷 :
ያ እዉነት ነዉ የኔዉድ አባትየኔ ኩራት መሸሸጋየ ጥላየ ነዉ
እኔ እያለሁ የሚለዉን ቃል በተግባር ያሣየኝ አባቴነዉ
የሂወቴ ቁልፍ ቃል የሂወቴ ምዕራፍ አባቴ ነዉ
የኔወድ አባት ንግርህ አድበትህ ምክርህ አለሁሽ ብለህ የምታኮራኝ ብርታቴ ጥንካሬየ ነህ
በዚህ ምድር የመጀመሪያዉም የመጨረሻዉም ጀግና የኔ ሂወቴ መብራት ነህ እወድሀለሁ ✍️
2026-11-20 12:07:41
1
እማ በፆለትሸⒽ🙏💞 :
አባቴ🙏❤
2026-11-20 12:28:11
1
አላህ ወኪል :
ሳህ👌👌👌👌
2026-11-20 12:47:07
1
ጊዜ ዳኛው :
ነበር ግንምንዋጋአለው [Crying][Crying][Crying]
2026-11-20 14:01:02
0
☪️Lij🧕 Ⓗቾ🍫ዝmteኛዋ صبر🕌📚💯🤟 :
2026-11-20 13:53:18
1
Ya sillase Lij :
2026-11-20 10:25:03
1
አስሊዋ ራያ Ⓗ➞✝️💚 :
አባቴ 🥺😒
2026-11-20 11:40:40
1
🤳ደባልቂ🤔🧚♀️444🦋 :
🥰🥰🥰
2026-11-20 12:55:53
1
To see more videos from user @temirali61, please go to the Tikwm
homepage.