@gediyon.belay:

ጌዲዮን ሀይሉ
ጌዲዮን ሀይሉ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 November 2026 09:20:54 GMT
32229
3689
217
1073

Music

Download

Comments

ayuwor_19
አ-yu :
ባሪያ ብለውት ከሆነ ነጭ አይደለንም ሁላችንም ባሪያ ነን።
2026-11-20 11:44:17
43
hailemichael.kass
Hailemichael Kassie :
ሱደናዊ ከሆነ ይንገረን እኛ የጋንቤላ ህዝብ ህዝባችን ነው ጨዋታውም እኮ የባንዱራ ነው ምን ማለት ነው በብሄር መወሸቅ እራሱ አንሶ ሌሎችን ወንድሞቻቾንንሊያሳንስ ይፈልጋል እንዴ ጋንቤላወች እንወዳችኌለን ።
2026-11-20 10:59:49
55
mahilet2914
Mahi :
ንገርልኝማ ፖለቲካ አደረገው እኮ
2026-11-20 09:35:48
57
taretariku15
ታሬ የውዴ ልጅ :
ውስጡ የበታችነት ስሜት ስላለ ነው እንደዚህ አይነቱ ነው አገር እየበጠበጠ ያለው !
2026-11-20 10:10:33
75
yamo19735
21ኛው አለም :
ይመስለኛል ኢትዮጵያ ውስጥ ከዘረኚነት የጸዳች ከተማ ባህርዳር ነች።
2026-11-21 07:31:14
7
alehegn8
alehegn8 :
ባህር ዳር ሁኖ ዘረኛ የለም በትክክል
2026-11-20 10:59:01
23
amanuelhm
amanuelh :
gureza blewalu
2026-11-20 10:45:55
1
.2434766
Kanaa :
ጎደርም ቡና እያለ አዋርዷናል
2026-11-20 11:25:27
4
tewabe.genet
Tewabe G :
yes bro,you are 100%right
2026-11-20 17:53:06
0
ethiolaw4all
ETHIO-LAW (🇪🇹-⚖️) :
Well said
2026-11-20 16:08:13
0
kingpower625
KING 💚💛❤ :
ትክክል ነህ እኛ ዘር ምናምን አናቅም ባህርዳሮች ነን
2026-11-21 06:53:48
3
zedaayele
Z🖊 :
በጣም ትክክል ነህ ሆን ብሎ ነው እንደዛ ያለው ማንም የዘረኝነት ስድብ አልሰደበውም። ቀጣይ ከሱዳን ጋር ለሚደረግ ውድድር መሳተፍ የለበትም ።
2026-11-20 10:48:22
5
habtegeorges
Habte Georges :
እኔ ሚገርመኝ እሱን ኳስ ሲጫወት ለማየት ገንዘቡን ከፍሎ እስታዲየም ሚገባ ።
2026-11-21 06:14:20
2
smare.tamiru.ortho
Asmare ''Orthodox Tewahido'' :
ere gedion, thanks you know every body about bdr fans,,, never insult him with racism,,,, he will say apologize it,,
2026-11-21 07:23:33
1
misge416
ትንሹ ኮስትር🦅🌴🌴🌴 :
እናሳ እኛ ባህር ዳሮች ፍቅር ብቻ ነን🌴🌴🌴
2026-11-20 17:57:17
2
abushm23
@ good 2327 :
🙏ባህር ዳር ሁኖ ዘረኛ የለም በትክክል🙏🙏
2026-11-21 05:50:40
2
semayshanko
Semay Shanko :
እናት ወልዳለች አንተን ማለት ገድዮን ተክዉ🥰🥰🥰🥰
2026-11-20 10:16:05
5
kb28249
kb :
ትክክል
2026-11-20 15:29:35
4
yosiman33
yosiman33 :
በቃ ዘረኝነት ሆኖ ቀረአ መደበቂያችን
2026-11-20 11:37:03
3
tedo161921
@tedo161921 :
ጌዲ ትክክል ነህ መቀጣት አለበት በይቅርታ ማለፍ አያስፈልግም ቢባል እንኩአን ማለት የለበትም ምክንያቱም ሁላችንም ጥቁር ነን ባርያ ቢሉኝ ምንም አይመስልኝም ምክንያቱም ባርያ ለባሪያ አንድ አይነት ስለሆንን
2026-11-20 17:56:42
2
user1838281091072
user1838281091072 :
ጊዲዪ !! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!!!!! እውነተኛ ሰው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
2026-11-20 11:01:32
2
baharalem33
baharalem33 :
ተባረክ ወንድሜ
2026-11-20 16:45:40
1
mahi51985
Mahi💃 :
እውነቱን፣ነው፣እዳትገቡ
2026-11-20 11:12:58
1
derebeshambel
derebeshambel"gmail @.com :
ትክክል ነህ የኔ ወንድም እዛው ነኝ ያለሁት ሁሉም የሚለውን ሀሳብ ነው የተናገርከው
2026-11-20 16:55:13
1
mark_a_z
Mark A :
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአረጋውያን መጦርያ ቢሆንልንስ? ካልሆነ እኛም ተራ ይድረስን ደግሞ ለመሸነፍ !!!
2026-11-20 18:47:49
1
To see more videos from user @gediyon.belay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About