@kualiber: ይድነቃቸው ተሰማ 💚💛❤️ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት *** በኢትዮጲያ ስፖርት ላይ የነበሩት አስተዋፅዖ፡ 1. በ1952 የኢትዮጲያ ስፖርት ኮንፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ 2. በ1955 በዋና ዳይሬክተርነት ማዕረግ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮንፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ 3. በ1960 የረዳት ሚኒስቴር ማዕረግ 4. በምክትል ሚኒስተርነት ማዕረግ 5. ከ1968 እስከ 1973 በኮሚሸርነት ማዕረግ አለም አቀፍ አስተዋፅዖ: 1. የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት 2. የአለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አባል ---------- ዝርዝር ታሪክ ---------- ይድነቃቸው ተሰማ ማናቸው? 👉 ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ከአባታቸው ባለቅኔ ከነጋድራስ ተሰማ እሸቴ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሙላቷ ገ/ስላሴ መስከረም 1 ቀን 1914 ዓም በጅማ ከተማ ተወለዱ። እንደማንኛውም የዘመኑ ልጆች እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የቄስ ተማሪ ቤት ገቡ። 👉 ከ6—14 ዓመት ዕድሜያቸው ዘመናዊ የፈረንሳይኛ ትምህርት በአሊያንስ፣ በዳግማዊ ምንሊክና በተፈሪ መኮንን ት/ቤቶች ተከታትለዋል። ዕድሚያቸው 14 በሆነበት ጊዜ ጣሊያን ኢትዮጵያን በመውረሩ በኢጣሊያ ሚሲዮን ትምህርት ቤት በመዘዋወር ለሀገር ተወላጆች የሚሰጠውን ትምህርት አጠናቀዋል። ከዚህ በኋላ ያለውን ቀሪ እድሜያቸውን በተጫዋችነት ፣ አሰልጣኝነት እና በአመራርነት አሳልፈው ነሐሴ 13/1979 ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
ፋሲለደስ 🇨🇬😎🇨🇬
Region: IT
Friday 20 November 2026 11:01:40 GMT
Music
Download
Comments
Mizan⚖️ :
የኢትዮጰያ ታላቅነት በተግባር የነበረበት ስደት ከባድ ሀጥያት የነበረበት ወርቃማው ዘመን! ባርያ ሲነግስ ምድር ትናወጣለች. ትልቅ ነበርን
2026-11-20 21:33:26
1
🍇ማስቲ የናናዬ ቋረኛዋ🦌 :
🥰🥰💜
2026-11-21 13:52:34
1
ብርቴ ቋረኛዋ💧🎤 :
🥰🥰🥰
2026-11-20 11:31:57
2
ኢሌኒ አስቻለው ደሴ💎🦅 :
[Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-20 13:24:17
1
ደመቁ(21)💜🐈 :
❤️🥰
2026-11-20 12:20:25
1
Edelawet beyemider :
❤️
2026-11-20 13:26:43
1
ቀኑብሽ ጣና ጎንደር በጌምድር ጠቅላይ ግዛት :
[Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-21 06:27:21
1
የወገራዋ 16💓💎 :
🥰🥰
2026-11-20 18:30:13
1
samri gonderwa :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-21 07:02:16
1
To see more videos from user @kualiber, please go to the Tikwm
homepage.