@ethio_hr_guide: የጡረታ መውጫ ዕድሜ ስንት ነው? የጡረታ ሂሳብ እንዴት ይሰላል? (ክፍል 2) — መደበኛ የጡረታ ዕድሜ (60 ዓመት)፣ ዝቅተኛ የአገልግሎት ጊዜ (10 ዓመት) እና የመጨረሻ 36 ወራት አማካይ ደመወዝ ስሌት በአጭሩ። ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ፎሎው ያድርጉ! ​#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #TikTokEthiopia #ethiohrguide #creatorsearchinsights #hrhumanresources

Ethio HR Guide
Ethio HR Guide
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 November 2026 13:29:57 GMT
2565
108
3
84

Music

Download

Comments

gene52358
Genene Dirba :
መጀመርያ መንግስት ቤት ለተወሰነ ዓመት ሰርቶ ውድ ግል ድርጅት ከዞረ የጡረታ አከባበሩን አስረዱኝ
2026-11-20 15:57:06
1
taneigegn
የበላይ ነኝ :
ለምሳሌ አድሰራተኛ ካንድ ድረጂት 10 አመት ሰረቶ ቤወጣና የግሉን ስራ ጀምሮ እየኖረ ቤሁን ጡሩታ ያገኛል ወይሰ አያገኝም [Heartwarming]
2026-11-20 18:15:00
0
To see more videos from user @ethio_hr_guide, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About