Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@servantasratamare: #በ3_ምክንያቶች_ትዳር_መፍታት_ይቻላል#አስተዋይ_ባል_አስተዋይ_ሚስት#እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን
Servant Asrat Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 November 2026 14:20:28 GMT
56410
3551
142
568
Music
Download
No Watermark .mp4 (
11.19MB
)
Watermark .mp4 (
11.19MB
)
Music .mp3
Comments
Samrina🌸444 :
ብዙ ነገር ይቅር ማለት እችላለሁ ዝሙትን ግን መቼም ይቅር አልልም እፋታለሁ ዝሙት ምርጫ እንጂ መሳሳት ስላልሆነ
2026-11-21 06:58:45
10
dawamen3 :
እነዚህ የተፋቱ ሌላ ማግባት ይችላሉ?
2026-11-20 16:09:43
10
ቤ :
abuse ካለም ፍቺ ይፈቀዳል
2026-11-21 06:11:18
1
Nigussie Beyene :
በቅድሚያ ሰላምታ አቀርባለሁ እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ነገር ግን ባለቤቴ ጼንጤ ሆነች እኔ ለመቁረብ ንስሀ አባቴን ባማክራቸው ከባለቤትህ ጋር ካልሆነ በቻህን መቁረብ አትችሎም አሉኝ እኔ መቀረብ አልችልም ቁርባን መድሐኒት ይመስለኜል ቆርቤ ከበሽታየ ልዳን ባልኪ ያላመነው ባመነው ይቀደሳል ሰለሚል ብቻየን በመቁረቤ ባሐቤቴ ተቀደሳለች እንጀ እየተዋደድ በቁርባን ምክንያት መፋታት አየገባም አባከዎ በቁርባን ጉዳይ ላይ ያብራሩልኝ።
2026-11-20 17:49:09
3
ኤፍራታ :
ያመንስ ካላመነው መለይት ይችላል ወይ
2026-11-20 16:02:47
2
gech abiso #######****%%%%$&$@ :
እኔ አግብቼ በብተሳቧ ብሔርተኝነት የተነሳ ሌላ እንድተገባ አድርጎብኛል ከዛን ያገባችው ሰውዬ 1 አመት አብሮ ኖሮ ትቶ ሄዳ እናም መጀመሪያ ልጅ ስላሌኝ መልሼ ተቀበልኩ ፡ከተቀበልኩ ቦኃላ ህይወቴ ተበላሻ።ነሮዬ ተጎሰቆላ፡ እሷም ይቅር ብዬ መቀበሌን እንደሞኝነት ቆጥራ አትተዘዝም ፡አተከብረኝም፡ምን ይሻለኛል ?
2026-11-21 07:17:45
2
user7774730542773 :
በሐይማኖት ልዩነት አብሮ መኖር ይቻላል
2026-11-20 18:37:29
1
ጎንደሬው የሚስቱ ቁስለኛ :
ከፈታሁ በኃላ ጤና አጥቸ እንደናወዝኩ አለሁ እንቅልፍ እንኳን ተኝቸ አላውቅም ተ
2026-11-22 10:48:51
1
jon :
ሞት ፍች ሳይሆን ለዘላለም ላለመገናኘት አንዱ ካንዱ መለየት ነው ወይም ሌላ አማርኛ ፈልግለት
2026-11-21 03:42:09
2
Tsigu :
ባለቤቴ ቤቴነ ለቀሽ ውጪ ይላል ስንትዓመት የለፋሁበትን ቤቴን ዝም ተብሎ ይወጣል ?
2026-11-22 00:05:18
1
LOZA🦋✈️ :
የልጆቼን አባት ከ8 አመት በላይ በትዳር አብረን በኖርንባቸው ሁሉ ይዘሙትብኛል እስካሁን ድረስ ለልጆቼ ስል የለ አባት እንዳይቀሩብኝ ብዬ እኔ ግን ታመምኩኝ ስብርብር እንክትክት ብያለሁ ሴትነቴን እናትነቴን ሁሌም እረግመዋለሁ🥺
2026-11-20 19:09:51
0
mesi :
መፀሀፍ ቅዱስ ለይ ባልና ሚስት ይቁረቡ የሚል ካለ ብትነግረኝ
2026-11-21 08:40:47
1
kiyaee :
tabark
2026-11-22 19:58:21
1
LEGESE REGASA :
2ኛ ላይ ጥቅሱን ላክለኝ
2026-11-20 18:53:46
1
Alemtsehay🌸 :
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏
2026-11-21 05:58:34
2
sanyimootii2 :
emnat ena haymanot yelayeyel
2026-11-21 07:52:08
2
በሐይልዬ የፍቅር ሠው ( መታመን ለራስ ነው) :
አቦ ይመችህ
2026-11-21 04:37:49
1
aye :
አሜን
2026-11-21 20:41:51
1
ሠብለ :
ተባረክ
2026-11-21 08:46:04
1
Mulat :
Amen Amen Amen
2026-11-20 21:07:48
1
Takele Milkano :
አሜን
2026-11-21 07:29:49
1
alem endale :
ተባረክ
2026-11-21 04:41:12
1
Ase :
ግልፅ ሳታደርግ ሰውን ጥያቄ ዉስጥ ክምታስገባ ብትተወው ይሻል ነብር
2026-11-20 16:57:17
3
afrasa niguse :
ayichalim
2026-11-20 18:02:00
2
meski :
ene bezumut mikiniyat balen fetiche new konjo bal filigilegn🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-20 18:29:10
2
To see more videos from user @servantasratamare, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
nó rẻ mà nó đẹp nha mấy bà#hanhcamche #tuixach #tuixachnu #tuideocheo
waduh🥳😵, baru sadar jir hari ini ultah😭😹😹 #hbd #hbdtome #foryou #fyp #xybca
Bloodstrike de cada dia👍 #bloodstrikebr #bloodstrikelatam #bloodstrike #warzone #fy
Volvieron las vibes de Lamine 👀💕 || #lamineyamal #yamal #lamineyamal💎 #fcbarcelona #barcelona #baile #vibes #fyp
đố anh em bắt cua qua được đó #Minecraft #xuhuong #chill
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy