@liger3072:

Liger💪
Liger💪
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 November 2026 16:39:09 GMT
69721
9114
2376
416

Music

Download

Comments

bertemiw
በርጠሚዎስ :
መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ
2026-11-21 03:28:29
2382
nurue.husse
Nurue husse :
ንቀት ከበዛበት ጓደኝነት፤ ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል🤫🤫🤫
2026-11-20 18:04:16
2185
yenatulij2
『𝑵𝑼𝑹𝑬』ᴹᴬᴺ :
አለመኖር ቢኖር እሱን ነበር መኖር✌
2026-11-21 14:42:36
916
lijroba033
🃏𝑙𝑖𝑗 Łŏĺ𝑖🐉 :
ሰው ሚያየው ፊትክን ነው እግዚአብሔር ግን ልብክን ያየዋል
2026-11-20 18:36:04
889
noah90000
Alwan :
فَإِنّمَعَالْعُسْرِ يُسْرًا إِنّمَعَالْعُسْرِ يُسْرًا ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ።
2026-11-20 18:53:27
608
naod906
Naod :
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
2026-11-22 10:08:23
218
yohannessolomon3
johns :
አባ ባል አይደለም አባ አባት ነው [Big LOL]
2026-11-21 06:53:35
351
bereket.addis75
Bereket :
እናት ማለት የሂወታችን ፓስዋርድ ናት 🙏
2026-11-20 17:42:25
386
aliko8050
አሊኮ👣 :
ያመንኩት ሲከዳኝ ያላመንኩት ረዳኝ 😎
2026-11-20 18:14:11
465
user3426976930086
King መላጣው 😎 :
ያለህን አካፍል እንጂ ጠቅላላ አትስጥ
2026-11-20 17:48:42
252
abdi.mifta937
Abdi Mifta :
ሰሉ አለን ነብይ
2026-11-21 07:00:24
175
filmon.yonas
filmon yonas :
just a bad day not A bad life[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-23 17:22:56
0
nasir_2a
Nesredin..💫 :
life is better when nobody knows what you're doing 💯
2026-11-23 17:17:56
0
eyosi...ja
𝖊𝖞𝖔𝖘𝖎 . . . [𝖏𝖆] :
ሰው ባንተ የማይቀናሁ ስትቸገር ብቻ ነው . . .
2026-11-21 16:25:43
89
hermi0229
Hermi :
ሁሌም ፉክክርህ ከ ትናንት ማንነትህ ጋ ብቻ ይሁን👍👍👍👍
2026-11-20 17:06:50
173
1honiy
Hanibal :
የችግርህን ትልቅነት ለፈጣሪ ከምትነግረው የፈጣሪን ትልቅነት ለችግርህ ንገረው
2026-11-22 08:01:33
92
sol16654
sol :
giza geta new
2026-11-23 19:48:07
0
user82900961435656
muhamed kasim :
እናቴ ኑሩሊኚ[Starstruck][Starstruck][Starstruck][Starstruck]
2026-11-23 15:24:05
0
yesaq4
yesaq :
እገላለው ያለኝ ሳይገለኝ እሞትልሀለሁ ያለኝ ገደለኝ
2026-11-21 00:00:41
211
kal1eb
kaleb🪐 :
ያላለፈ ትላንት የለም..... 👍👍👍
2026-11-21 06:30:42
18
.beki.mila
B.𝕜𝕚𝕟𝕘 𝑡𝑖𝑤𝑒𝑛𝑠 :
አበባ ያለ ውሃ ወንድ ልጅ ያለ ፈተና አያድግም💪
2026-11-20 19:04:19
76
tsegishe80
Tsegish :
ባህሩን እስክትሻገር ከአዞው ጋር ወዳጅ ሁን!!!
2026-11-22 00:59:02
54
magi.gere1
Magi 14 :
"ደህና ነኝ" የሚል ቃል ብዙ ሚስጢር እንደሚሸፍን🙌
2026-11-20 17:35:51
79
abela_mb
Ab_yo :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-11-21 13:04:43
12
hiwete063
hiwete :
ከእግዚአብሔር ውጭ የምረዳኝም ሆነ የምሰማኝ የለም 😳😳😳
2026-11-21 08:24:53
26
To see more videos from user @liger3072, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About