@aaaisha39: #ترند #hijab #فرنسا🇨🇵_بلجيكا🇧🇪_المانيا🇩🇪_اسبانيا🇪🇸 #ليبيا #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

Ani
Ani
Open In TikTok:
Region: OM
Friday 20 November 2026 19:22:44 GMT
22682
513
105
56

Music

Download

Comments

lxilg
F🧕🦅🇨🇬 :
እኔ ግድ ሁኖብኝ እጅ እመዳም ክላስ ባልገባ ደስታየ ወላሂ
2026-11-21 17:46:02
84
emebetmihiret
lovely life :
አትንኩ ከተባላቹ ለምን ትነካላቹ
2026-11-21 15:17:32
30
2112mylife
true life :
መጨረሻዋ ያልሻት ልክ ነሽ
2026-11-21 14:33:12
65
alhemdulila151
Alhemdulila :
ወላሂ እኔ አትንኪ በተባልኩ አልነካላትም ነበረ
2026-11-21 16:21:23
23
.bedrii8
بدريه➺Ⓐ :
alluahye ke areboch skay gelglen legnam yeteshale hiwet sten
2026-11-22 11:07:22
0
a1077929
Aቶ ነኝ የአብሳሪዉ ልጂ :
ግን አትንኩ ከተባላችሁ አትንኩ ያዉ እንሱ እንኩዋ እዳስፈልጋቸዉ ናችዉ ሳንነካ ስንቀር ለምን ይላሉ ደሞ ስንነካም ለምን እና የኔም የምቀባዉን ተይዉ አልችኝ እኔም አልነካ ነበር አሁን ግን ሲያሰኛት ታሰራኛለች
2026-11-21 19:48:23
2
mekiyaakimel
mekuti💐 :
ቀላል እኮ ነው እንደ ነበረው አትመልሰውም
2026-11-22 09:51:05
1
titi1a
lij susu የናቷ❣️ :
ይችማ የኔ ሴትዬ ናት😂😂
2026-11-21 10:08:15
0
hayuhayat711
ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ❤ :
🤣🤣🤣🤣🤣you are very bad🤣🤣🤣
2026-11-21 22:01:43
0
asifha.rahayu.put
T ነኝ ሀቅን ደገፊ ሀሰትን ነቃፊ :
ተርቲብ መራ ሄሎ ያ መዳም😁
2026-11-21 18:43:32
0
kalikidanwelyewa
ቃልኪዳን ወለየዋ 🇺🇸🇺🇸🇪🇹 :
።፣ስዉራ ማርያምን ነዉ ምላችሁበህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።።—————————————————————————————————————……………………………………………………………ለማንኛዉም ጉዳይ አማክሮቸዉ ሳትፈሩ…ለማንኛዉም እምነት ተከታይ ይሰራሉ…………………. ስልካቸው 09_78_64_63_60_በኢሞ በዋሳብ  ደውላችሁ  አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏oo🙏🙏🙏🙏ለ
2026-11-21 14:27:38
1
yedelu.enat
𝙙𝙚𝙡𝙪 𝙚𝙮𝙖 𝙖𝙡𝙚𝙢𝙚𝙮💫 :
የኔ ውድ መዳም ክላሷ ቤተመንግሥት ነው የሚመስለው እንደፈለጉት ነው የማደርገው ግን አንድም ቀን ተናግራኝ አታውቅም 🙏😍😘
2026-11-21 23:53:09
3
user4608768831127
አልሀምዱሊላ❤ :
ኧረባሉኝበአላህ በጣምየሚከብደኝሥራየነሡንኮተት ማሥተካከል😢
2026-11-21 16:17:22
0
selamewnetu38
S ነኝ የልጇ ናፋቂ :
ይችማ የእኔ የሣዉድዋ ማዳሜ ናት
2026-11-21 09:51:52
3
seadas8
ኩን ፈየኩን :
እኔ የመዳምን ክላስ አይቸዉ አላዉቅም ከመጣሁ 3አመቴ እራሷ ናት የምታፀዳዉ
2026-11-21 20:40:54
1
my.love21769
ዘመድን በዲሽቃ ❤❤ :
ማርያምን የኔ ሤትዬ እንደዝህናት 😢😢😢
2026-11-21 14:25:20
1
tsionyiheyis602
የአብ ቃል :
አትንኪ ነው ያለችው መብቷ ነው የተባለችውን ብቻ መስራት።
2026-11-22 06:41:56
1
yemaryam.lij221
selam🎶❣️ :
እኔ የምትቀባባውን አንጭ ብላኝ መልሼ ሳስቀምጥ ተቀያይሮ ስታየው የጮከችብኝን እስካሁን ሳያት ሳያት ያቃጭልብኛል ሀብታም ቀልብ የለውም😩
2026-11-22 11:27:20
0
.helen816
Helen ልጇ ነው አምላኳ :
ሳህ ያለኛ መኖር ከባድ ነው
2026-11-22 09:42:32
0
btsjamin7love
𝕤𝕖𝕝𝕦💕💊/🇰🇷💜 :
ተመስገን እደፈለኩ ነዉ የሚሰራዉ😳🥰🥰🥰
2026-11-21 21:48:07
0
tewahdo02
መንበረ ሥላሴ❤ :
ልክ ናት እኔ በግሌ እቃየን የሚነካ ቦታ የሚቀያይር አልወድም። ያገኘነውን አፅድተን በቦታዉ ማስቀመጥ አለብን🥰
2026-11-22 12:05:50
0
tsi.bire
Tsi የገብርኤል ልጅ😍😍 :
እስክቲ
2026-11-22 10:14:58
0
.um.reyan
መዲ የባቦዋ🧕 :
አትንኩ ካሉ አትንኩ
2026-11-22 08:50:39
0
zamatobgj09
አምላኬና ንጉሴ ሆይ ከፍ ከፍ አደርግሀለሁ :
እኔ እናቶ ጋርድ ናት መለየት ምኖን
2026-11-22 10:55:34
0
user1939255457005
የራያ ሊጀ👍 :
😁😁😁😁😁😁😥😥😥
2026-11-20 19:58:16
0
To see more videos from user @aaaisha39, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About