@giovanni4et_: For Ethiopian Diasporas, if you are planning to go to Ethiopia for vacation, you must watch this video!😊 My real Experience!#giovanni4et #Europe #USA #canada_life🇨🇦 #Australia

Giovanni4ET
Giovanni4ET
Open In TikTok:
Region: IT
Saturday 21 November 2026 04:21:14 GMT
91920
3621
449
1176

Music

Download

Comments

selina38887
Selina ♈️ 🦋 :
ዝም በሉት ሞልቶ አይሞላም ሂዱ ቤተሰብ እናት አባት ጠይቁ በአይን ተያዪ ቤተክርስትያን ፀበል ተጠመቁ መንፈሳቹን አድሳቹ ተመለሱ ሞልቶ አይሞላም 1 ወር እረፍት ውሰዱ
2026-11-21 11:59:52
105
amenwos5
Amen🕊 🇺🇸 💞 🇪🇹 :
ወንድሜ መቶ ሺ ብር ይዘህ ሄደህ ይሆናላ🤣🤣🙈
2026-11-21 09:58:22
122
ger13994
GER :
ገስትሀውስ ትታቹ ቤተሰብጋ እረፉ በስራ መግቢያና መውጫ ሰአት ብቻ ነው ታክሲ የሌለው ታክሲ ተጠቀሙ ተመጣጣኝ ክፍያ ያላቸው ሬስቶራንት ተጠቀሙ እናንተ ካቀለላችሁት ይቀላል ወንድሜ
2026-11-21 06:19:03
158
lidubetty
Lidka 🇮🇹 💚💛❤️ :
It's not only in Ethiopia all over the world life is expensive
2026-11-21 09:08:01
50
stiefo1
star1 :
በጥበብ ከተንቀሳቀስክ ችግር የለውም ቤተሰብ ጋር ማረፍ ከቤተሰብ ጋር አብሮ ቤት መመገብ ትራንስፖርት መጠቀም አላስፈላጊ ወጪዎችን አለማውጣት በቃ
2026-11-21 07:02:08
75
popy2129
popy :
ኣትስሙት ኑ ችጋር ኣትጥራ እኛ እንኳን እየኖርን ነው በኪነጥበቡ😁
2026-11-21 07:29:40
35
sarah.abebe3
Sarah Abebe❤️ :
እየ ኖርን ነው ክእኛ በሁሉም ነገር ትበልጡናል ብየ ነበር ነገር ግን አሁን ስርዳ እኛ ነን የምንበልጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
2026-11-21 06:35:04
42
tqursew
KassaNovaa :
ትንሽ ተጋነነ ብሮ:: እኔ ብዙ ጊዜ በአመት 1 ጊዜ እሄዳለው:: ግዜውን ማሳጠር እና በደንብ ፕላን ማድረግ ነው:: ሲጀመር 2 ወር ሙሉ የስራ ፈቃድ እንዴት ታገኛለህ?
2026-11-21 09:11:30
14
mame21mame21
mohad abd :
እኔም ከዱባይ ሄጄ እንዳንተ አላማረርኩም
2026-11-21 06:43:45
28
kidist939
hanna :
ወንድሜ ዋናው ልታይ ልታይ የመጣሁበት ይታወቅልኝ አለማለት ትልቅነት ነው .እኔ 2 ጎረምሶች 3 ሆነን ነው የሄድነው ለዛውም የነጭ ቅልቅል ያለባቸው የኔን አኗኗር ብቻ ሳይሆን የነጭ ቤተሰብንን (አያት አክስት አጎት የአክስት ል......)የሚያውቁ እኔግን እራሴን ሆኜ ነው አገሬ ቤተሰቦቼ ቤት ራይድ እየጠራሁ በአብዛኛው ምግብቤት እያዘጋጀን ማየት የምንፈልገውን በራይድ .... ልጆቼ ደስ ብሏቸው ከቤተሰብ ከዘመድ ጋር ጥሩ አሳልፋን የመደብኩትን በጀት ሳላልፍ ለቤተሰብ ስጦታ የሚፈልጉትን ገዝተው ፈጣሪ ይመስገን በሰላም ተመልሰናል
2026-11-21 10:21:41
12
pice1ove
Abela Barkot :
ሄዱ መመለሱን ሳስብ መሄድ እፈራለው
2026-11-21 06:24:03
17
ayo9559
Ayo :
ስው ሁሉ እንዳተ ይመስልካል ችግሩ ባንተ ሚዛን ነው ሁሉንም ዲያስፖራ የመዘንከው ቤት ያለው አለ መኪና ያለው አለ ቢዝነስ ይለው አለ ስለዚ ሁሉም አንድ አይደለም ለማለት ነው
2026-11-21 07:48:32
6
nubia05395
Kush🧔 :
ስለዚህ እኛ እንሻላለን እኮ ይህንን survive አድርገን እየኖርን ነው💪💪😂
2026-11-21 04:53:50
144
beniasdigital12
❤❤🇨🇬🇫🇮 :
5መቶሺ ያጠፋሁት እኔ😭😂
2026-11-21 12:37:08
7
444.noir7
4:44@ Noir :
Finally you understood ! that’s why people leave out from Ethiopia because of this fucking life!!
2026-11-21 05:24:15
5
shalomlealem
shalomlealem :
እኛ ነና ዲያስፖራዎቹ
2026-11-21 06:29:20
8
ahmed.ebrahim6358
Ahmed Ebrahim :
የተሻለ ሃሳብ ማፍለቅ መለማመድ መቻል አለብህ ሁሌም negative ሃሳብ ለኛም አይበጅም
2026-11-21 08:16:49
17
melakuzegeye4
መላኩ :
you're right ✅️
2026-11-22 02:57:15
0
teshu84
@teshu :
እኛ Ethiopia ውስጥ የምንኖር ታዲያ ምን እንበል
2026-11-21 05:59:46
14
zenizeni293
zeni :
ቤተሰብም ጋ ብትሆን ገንዘብ ሳታወጣ አትቀመጥ እቤት ውስጥ የጎደለ ብዙ ነውና እነሱም ካላወጣህ ደስ አይላቸውም እናም ውጪ ሀገር የለመድከውን ፀጥታና ምቾት አታገኝም ለምሳሌ መታጠቢያ ቤት መፀዳጃ ብዙ ነገር አለ
2026-11-21 09:48:20
7
meaza592
@ Mazi 🦋 :
በጣም የልቤን ተናገርክ የዛሬ አመት ገብቼ አ5 አመት የሰረኋትን ብር በ1 ወር ጨርሼ ተመለኩ በዛላይ ሲደብር ስመለስ🥺😌
2026-11-21 08:44:00
5
maki03200
maki :
ይሁን ምንም ብትሆን አገሬነች አታካብድ
2026-11-21 06:20:13
6
nikodimos1210
👻𝐁𝐥𝐚𝐜𝐤 𝐋𝐢𝐟𝐞🖤🇬🇧 :
አገሬ ጉብኝት አይውጣልሽ [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-21 04:49:55
11
eyobassefa46
eyobassefa46 :
ችጋር ችግር ታወራላችሁ እኛም እየኖርን ነዉ
2026-11-22 07:47:03
1
tsegeredakassa95
selame eyesus new :
ገስት ሀውስ ለምን አስፈለገ ቤተሰብ ጋር ማረፍ
2026-11-21 18:52:49
0
To see more videos from user @giovanni4et_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About