@ismael_ottoman99: "ለኛ ቅርብ እናንተ(ክርስቲያኖች) ናቹ"ኡስታዝ ያሲን ኑሩ - ለፓለቲካቸውና ለስልጣን ፍላጎቶቻቸው ሀይማኖትን እንደ ድልድይ ተጠቅመው እኛንና እናንተን ለማጋ'ጨት የሚሰሩ ሰዎችን ተው ማለት ግዴታ ነው። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiomuslim #habeshatiktok #ሙስሊም #oromomuslim🥦🥦🥦❤💚oromiya
ismael_ottoman99
Region: ET
Saturday 21 November 2026 06:16:25 GMT
Music
Download
Comments
@™Damotew :
ድንቅ አባት ነዎት እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
2026-11-21 08:46:19
828
የኔ አባት ሜካኤል ነው :
መግደላቾሁን በተዋቾን ማንም በአንተ ንግግር የምንታለል አይደለንም
2026-11-21 11:07:41
74
ሞት እያለ ክፋት :
ማውራት ሌላ መተግበር ሌላ።
2026-11-21 10:19:11
134
Burti. Beauty salon :
የኔ ውድ አባት የሣቸው ውጤትነው
2026-11-21 09:36:04
183
desalsiasay :
እደዉ ማርያምን ትክክለኛ ሰዉ ማለት ይህ አባት ናቸዉ ለዘላለም ይኑሩልን
2026-11-21 08:46:22
236
robel :
እናመሰግናለን ኡስታዝ
2026-11-21 07:04:52
196
حياة 💜🍫💜🍫 :
እስላም ሰላም እኮ ነዉ አልሀምዱሊላህ
2026-11-21 08:10:03
132
Alemu Zemede :
ጥቃት ደርሶባቹ ከሆነ ማለት ምን ማለት ነው?
አርሲ ላይ እያለቁ ያሉት ጥቃት አይባልምን???
2026-11-21 13:07:29
35
@ hevu :
ስንቱ ሲታርድ የት ነበራቸሁ
2026-11-21 11:59:54
23
Kedir :
የወአብይታራጋው ውሸት ነዉ አትዘናጉ ሲይታልሉ ነው
2026-11-21 07:35:56
27
yemariyami :
aesimesayi hula
2026-11-21 08:31:36
13
ጂ🔥 :
መቼም አናምንም እናመሰግናለን ክርስቲያን (ኦርቶዶክስ )ንቃ !🙏
2026-11-21 14:41:46
14
girma assefa :
ቃለ ሒወት ያሰማልን የበለጠ ለማስተማር ያብቃህ
2026-11-21 08:36:20
57
ጊዬናዊት :
ለማዘናጋት ነዉ ባክህ
2026-11-21 15:26:20
11
HA Sa So Love :
right he is nothing beyond souls(life) of humanity of the. world . li
2026-11-22 01:06:25
0
hayme AAA :
ewunet new wendeme 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-21 20:41:32
0
Re man :
Awo Cristina wandime ena ehite nachow ewadishalow 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-21 20:41:33
0
selfe confidence :
yi gabagnil my brother hodahalo
2026-11-21 20:23:45
0
Yirgalem Birhanu :
ተባረክ እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚፈለግ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አላህ ይጠብቅህ
2026-11-21 08:12:48
80
MARTI ❤️ :
እፎይ ያብራራልን
2026-11-21 09:56:37
9
NTamerat1102 :
እንዲ እያወራቹ እያዘናጋቹ ጨርሱን መደራጀት ግድ ነው
2026-11-21 17:00:19
5
Girum Belachew :
ልባችሁ እደአፋችሁ አንድ ቢሆንልን ደስ ባለን ነበር ግን ያሲን ኑሩ የተናገሩት ማዘናጊያና መደለያ ነው የሚመስለኝ እንጂ እስልምናና ክርስትና በሀገራችን ውስጥ ተቻችለን ከአንድሺ አመት በላይ ኖረናል የሚሻለን ፍቅራችንን ማስቀጠል ነው ካልሆነግን እያዘናጋችሁ ከምትወጉን ፊት ለፊት መግጠሙ ይሻለናል ባይ ነኝ ምክንያቱም ካልደፈረሰ አይጠራምና ከዛ በፊትግን አብሮ መኖር እንደ ትልቅ ሀብት አድርገን በፍቅር እንኑር ።
2026-11-21 11:23:41
37
user7104552093106 :
እንዴት ነው ያረዱትን የምንበላው አልገባኝም
2026-11-21 08:44:53
46
Kassahun Mulat :
አብሮነታችንንን ፈጣሪ ያጠንክርልን
2026-11-21 08:40:08
18
Eyu :
ማሪያምን ሸህ ሙፍትሔ ናፈቀኝ
2026-11-21 08:46:20
22
To see more videos from user @ismael_ottoman99, please go to the Tikwm
homepage.