@hakmeda22: #ethiopian_tik_tok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤

ቅን ልቡ☪️🕌 ያቫቱ ልጅ⚖️
ቅን ልቡ☪️🕌 ያቫቱ ልጅ⚖️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 21 November 2026 15:26:04 GMT
291982
31196
2288
2052

Music

Download

Comments

ethiopiathisisme6
Mesfin :
እንደው ፈጣሪዬ የምለምንህ ያጣ ሰው ሳያገኘ አይሙት አደራህን 😭😭😭
2026-11-21 17:50:25
1485
mekomom1
ሐይሚ😘 የኬኩ❤️ እናት :
በፈጣሪ ማነው እየደጋገመ አይቶ ያለቀሰዉ
2026-11-21 16:50:53
824
.seid21
bit baba🎅 :
እንርዳቸዉና ልጃቸዉንያሳድጉ😰😰😰
2026-11-21 16:37:10
343
user3051026881413
ቁጥቧ ነኝ የወድሞቸ ጠበቀ :
እህህህ ከበተሰቦቹ ከመነጠል የሚስፈልገውን ቢሞሉለትስ ግን😭😭😭
2026-11-21 16:11:01
286
zuzu41283
𝄞𝐋𝐢𝐉🫳ሚጣ❥︎𝐙🇹🇷🫶 :
እናትና አባት ካላጡ ካልተቸገሩ ልጃቸውን አሳልፈው አይሰጡም ነበር ማጣት...🥺💔
2026-11-21 16:25:41
282
babyandme54
እሙ ረያን :
የት ነው ሲሳዝን ቻሌንጅ እንጀምር
2026-11-21 17:38:38
98
amaxo_7
Amaxo7 :
abat endat yasazinal
2026-11-23 20:41:52
0
maritu3079
(M❤A) :
asadgiwa🙏🙏🙏 fetary ystsh
2026-11-23 17:42:15
0
mamela4336
Mamela :
አባትዮን በደንብ ያየ ካለ በጣም አሳዘነኚ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-21 21:48:53
17
99g36
💝💝💝 :
እኔ ግን ምን ይሻለኛል በገብረኤል በማርያም ላየሁት ሁሉ እያለቀስኩ በሽተኛ ሆንኩ ሆዴን እዴት ላጥብቀው እሲ ንገሩኛ በገብረኤል ሁለት ሻሽ አስሬ ነው የምሰራው በዛው ላይ ስደት ላይ ነኝ ንገሩኛ ማጥበቅያ ሆዴን😭😭😭😭
2026-11-21 17:17:34
20
kidulala11
🦋@K²🦋 :
bad feeling ever
2026-11-22 22:22:04
0
user1477271559296
የሞተን ናፋቂ😭😭 :
እንደው ዛሬስ ቲክቶክ አልግባ በቃ ሳታለቅሽ አትዋይ ያለኝሰው😭😭
2026-11-21 18:09:31
30
hasi58096
Hasi :
ራሳቸው ያሳድጉት ድጋፍ እናድርግላቸው???
2026-11-22 16:31:00
8
h.bint.hassen
H Bint HAssen ❤🥰የባቦዋ❤👉🥰👌 :
😥😥😥😥ወላሂ ይህን ሰሜት የሚያቀው የወለድ ሠውነው አይማጣት 😥😥😥
2026-11-21 16:44:12
19
endrisyimer98
ላሜ ቦራ :
ወላሂ ውሥጤ ነው ያለቀሠው እፍፍፍፍ
2026-11-21 16:13:49
65
user71812921814
𝑠𝑒𝑎𝑑𝑖🦋 :
እህ ሆደ ተላወሰ ያአላህ🥺
2026-11-21 16:40:24
32
otjyst
Tigist የማርያም ልጅ🦋🌺 :
ቀኔን ያበላሸው ቪድዮ😭😭😭
2026-11-22 19:01:20
10
user2837379254494
ሁን ያለው ይሆናል :
እስኪ በእናታችሁ ቻሌንጅ እንጀምርና ከቤተሰቦቹጋ የማይለያይበትን ነገር እንፍጠር ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
2026-11-21 20:49:58
10
user5595986176230
አደቨኛዋ ነኝ ዳይመዶ🔐🦋🦋 :
እደኔ ያለቀሰ 💔💔💔😭😭😭😭
2026-11-22 09:06:29
7
tangut.t
ውበቴ ነሽ ማርያም :
አሳዳዚው እራሱ ጥሩ ናቸው እያመጡ ማሳየታቸው🥺እዚህ ምድር ላይ እንደ ማጣት ክፉ የለም🥺🥺🥺🥺
2026-11-21 17:19:33
15
lslameismylife
💝የደስታግማሹ ብርና ቀሪው ጤናና ብርነውአሉ🦋 :
😌😌😌ምናለ ድግ ሰው ከሆነ ቤተሰቦቹ ጋር ሁኖ ልብስና ለምግብ ወጭ ቢችሉት በዚህ እድሜው ጀምሮኖ አይምሮው ይጎዳል ምንም ነገር ቢሞላለት ግን ደግሞ የእናትና ያባት ፍቅር በድህነት ምክንያት እዳጣ አይምሮው ወስጥ ይቅራል 😌😌 አይ ድህነት አይ ማጣት ክፉ 😌😌
2026-11-21 17:36:38
29
user998107906805
ያጣመልክ የለዉም :
ስሜምንይላል😭😭😭😭😭
2026-11-22 17:29:34
5
ljfafi0
بت جمال የደሴዋ 🔐💫 :
መገን እኔ ያሳዘነኝ ልጁ 😢😢ኧረ ተውኝ የልጅ እናት ልሆነው😢😢
2026-11-21 15:57:32
11
my.life17559
my life :
አቅሙ ቢኖረኝ ከእነሱ ጋር እንዲያድግ አደርገዉ ነበር
2026-11-21 20:29:59
5
user6599753016195
Abeba 🌹🌹💕💕 :
ኦህህህ አመመኝ ልቤን ደከመኝ ድህነት አይንህ ይጥፋ
2026-11-21 17:09:26
5
To see more videos from user @hakmeda22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About