@ayuzehabesha: አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። 💔

Ayu Zehabesha- አዩዘሀበሻ
Ayu Zehabesha- አዩዘሀበሻ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 November 2026 17:49:20 GMT
35547
1370
75
200

Music

Download

Comments

user7356836216201
kuku :
በኢሱስ ስም ከሀጫሉ ሞት በኋላ ያስደነገጠኝ የአርቲስት ሕልፈት። ያሳዝናል ነብስህ በሰላም ትረፍ
2026-11-21 18:18:55
4
andu.alene
Andu Alene :
ሚኪዬ ነብስ ይማር
2026-11-21 18:44:55
2
lemlem_000
lemlem :
ነፍሰ ይማር
2026-11-21 18:29:40
1
johntam1828
John 🇪🇹 :
ውሸት ነው በሉኝ ማመን አልችልም
2026-11-21 18:13:20
1
mis.terefe
Mis Terefe :
ነፍስ ይማር
2026-11-21 20:58:04
0
user86075540684337
Hene :
ኸረ በሚካኤል እዉነት ነዉ እንዴ
2026-11-21 19:55:57
0
meskeluser17
S 7 A 21 B 19 A :
ለአለፈዉ ሰዉ ሳይሆን ለራሳችን ንሰሀ በመግባት ተዘጋጅተን እንጠብቅ።አባቶ ሞት ሌባ ነዉ መቸ መጥቶ እንደሚወስደን አናዉቅም ይላሉ በአስተምሮአቸዉ። ሰዉ ወደ ቤተክርስቲያን ለአምልኮ እየሄደ እሱነፍስ ይማርና ወደ ዘፈን ከባድ ነዉ።ለኛ ደካሞች ደግሞ አሴተምሮ ነዉና ወደቀልባችን ተመልሰን ንሰሀ በመግባት እንሰተር።የስጋ ሞት እረፍት ነዉ።የነፍስ ሞት ግን የዘላለም ነዉና እንወቅ መሰልጠን መዝፈን መጨፈር አይደለም።ሞት ቀጥሮ አይመጣም
2026-11-21 19:50:45
0
amu4928
kal :
እረ ውሽት ነው በሉኝ
2026-11-21 19:50:43
0
tigabu.yirga5
Tigabu yirga :
Rip
2026-11-21 21:11:09
0
mohammed.sultan353
Mohammed Sultan :
micky micky 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-21 18:54:40
0
emuy3718
emuy :
kdus mikael bemljaw yrdaw beletekenu
2026-11-21 19:43:40
0
netsanat.mamo
Netsanat Mamo :
Nefs yimar
2026-11-21 19:42:22
0
user3686379713597
hilna :
እውነት ነው እንዴ
2026-11-21 19:46:21
0
mar.man013
Mar Man :
ነብስ ይማር
2026-11-21 19:51:43
0
zewednsh2
zewednsh2 :
is that true
2026-11-21 19:26:05
0
chain6551
chain :
nefsi ymari
2026-11-21 19:51:04
0
eyobaget1
EyobaGet1 :
ሚኪ😥
2026-11-21 18:03:53
0
esett3
Aynalem D :
RIP
2026-11-21 20:01:16
0
firezewudam
ፍሬ /አምራች :
ጌታ በደጅ ነው ንሰሀ ግቡ ወገኖቼ ዘመኑ የዘፈን የጭፈራ ሳይሆን የንሰሀ ነው ኑ እንመለስ🥰🥰
2026-11-21 19:02:57
10
evan.berhe
Evan berhe :
😭😭😭😭
2026-11-21 19:25:31
0
caltural
Caltural :
ተራ ደረሰህ ይገርማል[Crying][Crying][Crying]
2026-11-21 19:24:49
0
senibarbar1
seni barbar :
Nebshen begnet yanurew Rip
2026-11-21 21:11:11
0
39790573rich
rich :
.ነብስይማር
2026-11-21 19:42:06
0
kahsugrmay
ወድ 70 እንደርታ🐆🐆🐆👈 :
ነብሱ በገነት ያንሮው
2026-11-21 19:40:12
0
assuteshe
Asu :
😭😭😭😭😭😭
2026-11-21 19:47:16
0
To see more videos from user @ayuzehabesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About