@chubiti_12: ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና መዝፈን ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።
Chubiti_12
Region: ET
Saturday 21 November 2026 18:17:42 GMT
Music
Download
Comments
እሳት-ዘር አይመርጥም :
ግን እኔ ስሞት ማን ነዉ የሚነግራችሁ.???
2026-11-21 19:42:37
0
qn.bana🌹🌹🌹🌹🌹 :
tamo.nebre.end[Innocent][Innocent][Innocent]
2026-11-21 22:13:38
0
fasi ,(bezi) :
ewunet new ende
2026-11-21 18:48:04
0
yenatu lije neg :
RIp
2026-11-21 19:50:13
0
Tg Metema :
እኔ እስከአሁን አለምነኩም ማርያምን 😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 03:02:56
0
lema :
bexam yasazinal MN mareg yichalal nafs beselam tiref
2026-11-21 20:49:56
1
meklit yemicheal :
ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን
2026-11-21 18:40:20
0
chernite.tesfaye :
ነፍስ ይማር
2026-11-21 23:24:10
0
brehan tesfaye :
😭😭😭😭ዬኔ ድሀ😭😭😭😭
2026-11-21 21:50:18
0
ashu :
miki
2026-11-21 22:09:41
0
Mulu :
mot kifu degemo leyen rip
2026-11-21 21:57:38
0
Eldy :
RIP
2026-11-22 01:45:47
0
shambel Ebrahim :
😭😭😔😔
2026-11-21 21:53:37
0
lij mire :
2026-11-21 21:58:26
0
der :
Rip
2026-11-21 21:41:05
0
fuad :
2026-11-21 22:12:17
0
Tsegishi man :
😭😭😭
2026-11-22 01:32:27
0
Gedi_ :
2026-11-22 02:39:30
0
ዉባለም ሄኖክ :
2026-11-21 21:35:41
0
brehan tesfaye :
😭 ሚኪዬ ዬኔ ተወዳጅ ነብስህን በገነት😭 ያኑራት
2026-11-21 21:53:19
0
justice 1kf :
woyew gud miki nbshie beslam trife
2026-11-21 21:36:06
0
taffi❤❤❤❤❤❤ :
አይ😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር
2026-11-22 03:11:31
0
user 261856311611 :
R I P
2026-11-22 01:19:29
0
t@de f@shion :
እውነት ነው ግን
2026-11-22 02:45:52
0
Chirotaw Desta :
አዬ የኛ ነገር ሲያሳዝን
2026-11-21 19:26:56
0
To see more videos from user @chubiti_12, please go to the Tikwm
homepage.