@emybethweletmarya: «ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል፤ ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ እጅግ ይበልጣል!» (ምሳሌ 31:10) ጠቢቡ ሰሎሞን በምሳሌ መጽሐፍ መጨረሻ ላይ የልባም ሴትን መልክ በውብ ቃላት ይስልልናል፡፡ 👸🏻ልባም ሴት...🌸 ባሏ ሙሉ በሙሉ ይተማመንባታል ገና ሳይነጋ ትነሣለች፤ ቤተሰቧን በትጋት ትጠብቃለች ብርታትን ታጥቃ በእጆቿ ትሠራለች ክንዶቿን ለድኾች ትዘረጋለች በጥበብ ትናገራለች፤ በአንደበቷም ቀና ምክር አለ የስንፍና እንጀራ አትበላም ልጆቿ ተነሥተው «ቡርክት» ይሏታል ውበቷ በፊቷ ሳይሆን በልቧ፣ በሥራዋና በእግዚአብሔር ፍርሃቷ ነው:- ቊንጅና አታላይ ነው፤ ውበትም ይረግፉል፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን የተመሰገነች ናት፡፡» (ምሳሌ 31:30) 🌸ሙሉውን ምዕራፍ (ቍ. 10-31) ለማንበብ ስላይዶቹን ተመልከቺ፡ 🩵ከእነዚህ ጥቅሶች የትኛውጥቅስ ልባችሁን ነካው? በኮሜንት ፃፍ ሴቶችዬ🥰 ልባም_ሴት ምሳሌ31 ኦርቶዶክሳዊት_ሴት #ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ

እመቤት 21☦️27✝️12☦️ 🐝
እመቤት 21☦️27✝️12☦️ 🐝
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 21 November 2026 18:34:29 GMT
871
130
4
21

Music

Download

Comments

hayemiaeyenwe
አምላኬ ሆይ ለፍላጎቴ አሣልፈህ አትሥጠይ :
🥰🥰🥰
2026-11-21 22:17:43
0
user1995904929476
kነኝ ወሎየዋ🤟🦋♥ :
🙏🙏🙏
2026-11-21 20:21:11
0
gnzbkonjo4hsjjs
የማርያም 🌹21🌹16🎀 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-21 18:52:09
0
gnzbkonjo4hsjjs
የማርያም 🌹21🌹16🎀 :
🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-21 18:52:03
0
To see more videos from user @emybethweletmarya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About