@habele4136: አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።😭😭😭 ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫዑ «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። 0 በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tiktokvideotrendsandcreation
ሃብል 𝐇𝐚𝐛𝐞𝐥𝐞 🇨🇭🦋☦️
Region: SA
Saturday 21 November 2026 18:37:11 GMT
Music
Download
Comments
«» 🇪🇹 مسيحي (👈 :
አየሰው አለሁማለት😥
2026-11-21 19:04:23
0
የፋዘሯ 😘🫰 ንግስት💖 :
አይይ
2026-11-21 20:51:54
0
𓅂ቲኒሿ 🦋ባለ ማህተቧ📚♰ :
አ 😳
2026-11-21 18:55:31
0
𝄞❧❥≛F⃠⃠ 《✟⇚ባለማህተቧ 𝄞𝄢 :
ወይኔ 😭😭
2026-11-21 19:16:48
0
❥ኮኪ♡የገብርኤል༆ልጅ☦️🦋🥀 :
😭😭😭😭😭
2026-11-22 07:49:44
0
Ⓗ ❤❤ :
[Crying][Crying][Crying]
2026-11-22 07:46:06
0
መኑ ውእቱ ገብር_ኄር :
😥😥😥
2026-11-22 07:04:01
0
🎼ልጅ ⃠ሚጣ🇨🇬የማዘሯ✟⃠ :
🥺🥺🥺
2026-11-22 03:31:46
0
የፋዘሯ 😘🫰 ንግስት💖 :
[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-21 20:51:49
0
ንስሩ🦅👁 :
[Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-21 20:38:30
0
░⃝ማ≛⃝ኪ❤️🩹ቫ:❥•⃟•⃟🇨🇬❥🇻🇳❦ :
😭😭😭
2026-11-21 20:37:02
0
𝒊𝒕𝒔,𝒎𝒆🦋🫰💞 :
🥺🥺🥺
2026-11-21 19:35:46
0
👸🏾ፈቃራ :
😭😭😭😭
2026-11-21 19:12:48
0
የሸዋዋ 💙ነኝ ባለማህተቧ⛪️ 💚💛❤️ :
😭😭😭
2026-11-21 19:03:48
0
user675348269201 :
🙄😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-21 18:53:01
0
ነኝሰዉ አክባሪ :
😭😭
2026-11-21 18:42:39
0
🫳 t⃠ዛb⃠ዋ𝄞🤟 :
😭😭😭
2026-11-21 18:40:31
0
💒 𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗❤️🔥 🥷🏻 :
🥺🥺🥺
2026-11-22 09:30:52
0
To see more videos from user @habele4136, please go to the Tikwm
homepage.