@the.betty.show0: https://youtu.be/CWm6wwEO4Yc?si=2J234kbkzoru0Ly7 ሙሉ ፕሮግራሙን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይከተሉት።

The Betty Show
The Betty Show
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 November 2026 18:47:43 GMT
35647
4158
448
1606

Music

Download

Comments

dugu.kelbe
dugu kelbe :
wright you are!!!!!
2026-11-24 03:07:46
0
user447497184398
Kaleab :
God bless you and your family bettyeaa
2026-11-24 00:04:58
0
user2900571319507
Sory :
In Supporting Them 4 True Forgiveness, Blessed!
2026-11-25 05:56:34
1
uad5293
uad :
Nice idea🥰
2026-11-24 05:16:17
0
amsaleb1
yem :
ጋዜጠኛ ሁሉ እንደአንቺ ቢሆን ተባረኪ🥰🥰🥰🥰
2026-11-21 19:29:11
64
user7405136561307
user7405136561307 :
ይሄ ንግግርሽ በምድሪቱ ላይ ተጽኖ ያምጣ እህቴ
2026-11-22 17:59:50
25
bmnt218
Bmnt :
እውነት ለኔ አይደለም ብሔር ወንድም ምኔም አይደለም ሰው ይበልጥብኛል
2026-11-22 07:02:16
21
boba40518
BobaN :
እድሜሽ ሲጨምር ልብ ገዛሽ ግን ዘመንሽን ሲያ ሳድዱሽ ይኖራሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
2026-11-22 05:57:53
13
jesus.saves421
Jesus Saves :
ተሻሽለሻል ልበል any ways good point!! ግን ጭፍጨፋዉ መንግስታዊ ነዉ !! ነገሩን ያከበደዉም ይሄ ነዉ
2026-11-22 20:25:46
5
usersvy3m4xc2d
የፍቅር ማህደር :
ቤቲዬ የምር ወደድኩሽ እንደዚህ ሚዛናዊ ሁኚ ኑሪልኝ
2026-11-22 14:33:21
6
wondeybelay
WONDEY BELAY 90woch :
ቤቲ አልወድሺም ነበር ግን ለመዎደድ ተገድጃለሁ በርች
2026-11-22 14:13:37
9
zelalemaniley12
zelalemaniley12 :
እውነት ሰለተናገርሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ
2026-11-22 07:19:05
10
b.__1357
ማሜ :
መጀመሪያ በስሜን ጦር ወንጀል ህወሓትን አስልፎ ቢሰጥ ይህ ሁሉ ጦርነት ይህ ሁሉ ሞትአይፈጠርም ነበር
2026-11-23 02:13:15
6
www12345567778
አልፍናኦሜጋ :
ምንግዜም ጀግናነሺ ማንምቢጫጫ ምንአያመጡም
2026-11-21 19:28:26
17
kaanenus0
Kaanenus :
መማርእና ሚዛናዊነት ትርጉሙ ይህ ነው ውድ እህቴ ተባረኪ
2026-11-22 07:04:42
6
wondwossen.abebe7
wondwossen abebe :
ዋው እግዚአብሄርን የሚፈራ ሰው የህሊና ሰው አመለካከት ነው !!!!!!
2026-11-22 07:56:03
5
sami_ambo22
samiambo39 :
የእውነት አገራችን የትሻለች እንድትሆን የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን እናድርግ
2026-11-22 09:12:41
8
demekegetachew2
ኢየሱስ ይመጣል !!! :
በመጀመሪያ በፕሮቴስታንት ማህበረሰብ አካቢ የነበረውን የተዛባ ነገር መግለጥ በጀመርሽ ጊዜ እውነተኛ መሆንሽን በማየት በጣም ነበር ያስደሰትሽን ነገር ግን ቆይተሽ በፖለቲካው ያራመድሻቸው እና የምታቀርቢያቸው ኢንተርቪዎች እና አስተያየቶችሽ ሚዛን የለቀቁ ሆነው ስናይ ቅሬታ ብቻ ሳይሆን እንደ ክርስቲያን ሚዛናዊ አለመሆንሽ እስጠልቶኝ ነበር አሁን ግን ይህንን ሐሳብሽን ስሰማ ከእንድ ሰብዓዊ ሰው የሚጠብቅ በተለይ ክርስቲያን ከሆነ የክርስቶስ ልብ ካለው ሰው ፅድቅን ከሚወድ አመፃን ከሚጠላ ሰው የሞጠበቅ ምርጥ አስተያየት ሆኖ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ስለዚህ ከእውነት ጋር ቆመሽ ማንም ቢጠላሽ ግድ አይኑርሽ በዚሁ ቀጥይ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ጎን በፅድቅ ቀቁሚ ከሐሰት ትርክትና ከፖለቲካ ሸር እራስሽን ጠብቂ በርቺ ተባረኪ ።
2026-11-22 10:58:29
5
tesfaye3426
Tesfaye********** :
አድናቂሽ ነኝ ቤትሻ!!!!
2026-11-21 18:54:43
9
z118482
z :
ጀግና ነሽ ቤት
2026-11-21 19:55:25
7
netsanetsebsibe
Freedom💎 :
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤» ገላ 6:7 !!!!!
2026-11-22 01:37:42
13
mitiku1044
mitiku :
እንደ እንች አይነትን ሰዎች ያብዛልን ክብር ላአንች ይገባል
2026-11-21 21:31:16
6
kuku4486
kuku :
ቤቲ የዘመኑ የሃሳብ ልእልት የሰው ልክ፣ሃይማኖተኛ በርቺ ከጎንሽ ነኝ!!!!
2026-11-22 04:26:49
8
alemu.demelash4
Alemu Demelash :
ቤቲ አደነቅሁሽ፤ ይህ ነው ከማህበረሰባችን ህሊና የጠፋው።
2026-11-23 12:46:54
2
birhanububu2
birhanu :
ሁሉንም ታሪክ ይከፍለዋል
2026-11-22 18:21:13
3
To see more videos from user @the.betty.show0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About