@flash_official46: #ሚኪያስ_ቸርነት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።
꧁F̤l̤a̤s̤h̤ R̤e̤c̤o̤r̤꧁🕶️
Region: ZA
Saturday 21 November 2026 20:22:59 GMT
Music
Download
Comments
befkrbefkie :
የኔ አባት እውነትህን እግዚአብሄር ያውቃል
አብረን እየተዝናናን በድንገት አመመኝ አለ ሆስፒታል ወሰድነው አረፈ አይ ሂወት ሰው ከንቱ😭😭😭😭
2026-11-22 03:24:39
1
@16 21 :
er yet enehide mote kefu new😭😭😭😭😭
2026-11-22 03:11:33
0
Hana Honlg :
Nebs ymare
2026-11-22 03:22:18
0
ይፋቴዋ👑🎀 :
ሙሉው በየት ነው😳
2026-11-21 23:24:36
0
alex :
sorry sorry sorry sorry sorry sorry 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭my brother
2026-11-22 01:47:29
0
ኮንታ :
አይ ሚኪ ነፍስ ይማር
2026-11-22 03:28:50
0
mekdi💜💒💊 :
ማመን አልችልም ሞተብየ መቀበል
2026-11-22 02:38:53
0
geta malkam new :
woyne getan satikabali mamhotik yesazinali nibs yimar
2026-11-21 23:26:31
1
S የማሪያም ልጅ💒✝️💒 :
ነብስ ይማር😭😭😭😭
2026-11-21 22:43:03
0
salem :
የኔከረታታ
2026-11-22 01:26:29
0
✨ማነሽ ምድነሽ 🤐🇨🇬 :
💔💔💔💔
2026-11-22 00:52:20
0
selam selam :
ነብስ ይማር
2026-11-22 02:24:52
0
አቡሺ።🐅 ከቤራ🇾🇪🇪🇹 ቡሚ ።ሽከለከ💪 :
😭
2026-11-22 02:08:14
0
Adabbaa🐅 myking :
2026-11-22 02:53:43
0
ሄለን በሬሄ🇪🇹🇪🇷 :
😭😭😭😭
2026-11-21 21:00:15
0
ሀና❤️❤️ :
2026-11-22 00:30:35
0
🦋𝐌𝐮𝐫𝐚𝐢𝐥¹⁶๓🎚️ :
😭😭😭😭
2026-11-22 01:59:54
0
❤️ Love 😘😘 :
2026-11-22 00:23:53
0
Mery ethio :
Nabsi yemare
2026-11-22 00:13:10
0
የአለም🌍 ቤዛ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው🙏 :
😢😢
2026-11-21 23:23:44
0
🌺❥ማልካ°❥ :
2026-11-22 00:42:54
0
mesi :
2026-11-22 00:13:18
0
belaynesh :
ነፍስ ይማር
2026-11-22 02:43:43
0
mihreti :
😭😭😭😭
2026-11-21 23:24:35
0
addisethiopia37🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
😭😭😭😭😭😭
2026-11-21 21:47:12
0
To see more videos from user @flash_official46, please go to the Tikwm
homepage.